💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
◾️የዙልሂጃ ውድ አስር ቀናቶች

💦ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

በጣም የሚገርመው‼️ ብዙ ሰዎች በነዚህ አስር ቀናቶች ላይ ዝንጉዎች ናቸው። በረመዷን የመጨረሻ አስር ቀናቶች ላይ በኢባዳ ሲታገሉና ጥረት ሲያደርጉ ይታያሉ። ነገር ግን (በላጭ በሆኑት) በነዚህ የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ላይ ግን (በኢባዳ) የዛን ያክል ጥረት ሲያደርጉ አይታዩም። አልፎም የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ከሌሎች ቀናቶች (በኢባዳ) አይለዩዋቸውም።
📙[اللقاء الشهري (٦٣)]
የቃዒደቱል አንኑራንያ
<unknown>
#የቃዒደቱል_አንኑራንያ_ደርስ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

🔆 الدرس الثامن : حروف المد وللين

👆 የመድ ቅርአት

ከተወሰነ የተጅዊድ ማብራሪያ ጋር

⤴️ #የመድ እና #የሊን ሁኔታን በተመለከተ

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
⁉️የት ሄደች ወንድነትህ?

➻አንተ ቁጭ ብለህ ሚስትህ የቱርክና
የህንድ......ድራማና ፊልም ስትመለከት ዝም
ካልካት። እራስህን ጠይቅ የት ሄደች ወንድነትህ?

➻ሚስትህ ተራቁታና ሽቶ ተቀብታ ከቤት
ከወጣች! እራስህን ጠይቅ ወንድነትህ የት
እንደሄደች?

➻ሚስትህ ያለ ሙህሪም ብቻዋ ከተሳፈረች
ጠይቅ እራስህን ወንድነትህ ምኑ ጋር እንዳሆነ?

➻ሚስትህ በወላጆችህ ፊት ድምፅዋን ከፍ
አድርጋ ስትመለከት ካልተናገርክ! እራስህን
ጠይቅ ወንድነትህ የት እንደሄደች?

➻ ሚስትህ ከወንድሞችህና ከወንድምህ
ጋር በፊት ለፊትህ ቁጭ ብላ ከእነሱ ስታወራ

➻ሚስትህ ከቤት ስትወጣ ጠባብና ሰውነቷ
የሚያሳይ ልብስ ከለበሰች እራስህን ጠይቅ
ወንድነትህ ምኑ ጋር እንደሆነ!?

{ባጠቃላይ ደዩስ ነህ}
↷⇣🌹⇣↶

https://t.me/https_Asselfya
الْوَاجِبَاتْ ٤
<unknown>
📓 الواجِبات المتحتمات المعرفۃ علی كل مسلمٍ ومسلمۃٍ

من كلام شيخ الإسلام محمد بن عبدالوهاب رحمه الله

⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️

ክፍል #አራት

🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/https_Asselfya
ውዷ እህቴ! የወር አበባ የሚያስገድዳቸው ነገሮች እንዳሉት ታውቂያለሽ!!


🌂 1. ገላ ትጥበት፡- ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል
“የወር አበባ የሚቆይብሽን ጊዜ ያህል ሰላት አቁሚና ከዚያ ታጥበሽ ስገጂ፡፡”(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

🌂 2. አቅመ ሄዋን መድረስ፦ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል
“ የወር አበባ የምታይ ሴት ያለ ሻሽ ሰላት ብትሰግድ አላህ አይቀበላትም፡፡” (አቡዳውድ ቲርሚዚይና ኢብኑ ማጃህ)
በዚህ ሀዲስ ላይ የወር አበባ የምታይን ሴት ሂጃብን አስገድደዋታል፡፡ ግዴታ ደግሞ የሚጀምረው ለአቅመ ሄዋን በመድረስ ነው፡፡ ስለዚህ የወር አበባ መምጣት ለአቅመ ሄዋን የመድረስ ምልክት ነው ማለት ነው፡፡

🌂 3. ቀን ቀጠሮን በወር አበባ መቁጠር፡- የወር አበባ የምታይ ሴት ባሏ ከፈታት ሁለተኛ ሌላ ከማግባቷ በፊት የምትቆየውን ጊዜ መቁጠር ያለባት በወር አበባዋ ነው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፡-
‹‹የተፈቱ ሴቶችም ነፍሶቻቸውን (ከማግባት) ሦስትን ቁርእ ይጠብቁ፡፡›› (አል በቀራህ 228)

🌂 4. የማህፀን መጥራት የሚወሰነው በወር አበባ በመቁጠር ነው፡፡

#ማሳሰቢያ

ሴት ልጅ ከወር አበባዋ ወይም ከወሊድ ደም ፀሐይ ከመጥለቁ በፊት ከፀዳች የዕለቱን ዙህርና አስር ሰላት ቀዷ መስገድ ሲኖርባት ጐህ ከመቅደዱ በፊት ከፀዳች ደግሞ የሌሉቱን መግሪብና ዒሻ ሰላቶች ቀዷ መስገድ አለባት፡፡ ምክንያቱም ችግሮች በሚገጥሙ ጊዜ የሁለተኛው የሰላት ወቅት ለአንደኛው ይሆናል፡፡ ይህ የማሊክ ሻፊኢይ አህመድና የአብዛኞች ዑለሞች አቋም ነው፡፡

ውዷ ሙስሊሟ እህቴ! ይህን መልዕክት የሚፈልጉ በርካታ እህቶቼ አሉ ስለዚህ ለአላህ ብለሽ መልዕክቱን አድርሺልኝ።🌷

https://t.me/https_Asselfya
💦 ቀልባችንን በነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች በመልካም ስራ ልናፀዳትና ልናጠራት እንጂ ወንጀልን በቀላሉ በመዳፈር ልናቆሽሻት ልናጨቀያት አይገባም


↪️እነዚህን የቀልብ ማፅጃ መልካም ስራዎችን እናብዛ‼️

🔶ሶላት በማብዛት
🔸ዚክር {{አላህን በማውሳት}}
🔸ቁርአን በመቅራት
🔸ሶደቃን በመስጠት
🔸እስቲግፋር በማብዛት ሌሎችም ---
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ፎቶና መዘዙ!

ፎቶ በኢስላም የሚፈቀድባቸው እና የሚከለከልባቸው ቦታዎች ምንድናቸው ?
🔈በibnumunewor{ hafizehullah}

https://t.me/https_Asselfya
Audio
الله أكبر، الله أكبر
لا إلـه إلا الله
الله أكبر، الله أكبر
ولله الحمـــــد
🎤በአቡ አብደሏህ
የቱህፈቱል አጥፋል ኪታብ ደርስ ክፍል ሁለት ግቡና ኦላይን ተከታተሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/_aSWptvTIp83M2Fk
የጁምዓ ኹጥባ የዙል ሂጃ ቀኖች .mp3
🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን
➹➶➚➹➶➶➚
📝 የጁምዓ ኹጥባ

#ክፍል_አርባ_ሁለት

🍭 የኹጥባው ርዕስ
የዙል ሒጃ አስር ቀኖችና ኡዱሑያን በተመለከተ

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን አቡ ጀዕፈር [ሀፊዘሁሏህ]

🕌 በሸዋሮቢት ከተማ #የሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ
➬➬➬➬➬➬
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የሀይድ መዛባት ሲከሰት
<unknown>
بسم الله الرحمن الرحيم

የሴቶች ሀይድ መዛባት ቢከሰት
⁉️

የሸይኽ ሳሊህ አልዐሰይሚን መልስ

🗓በወሊድ መከላከያ ምክንያት የሀይድ ደም ሲዛባ

💊 መከላከያ ጤንነትና ኢባዳን ያዛባል


🎤 አቡ ሀመዊያ

https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️ ቁራአንን ስትቀራ ወይም ስታዳምጥ ከልብህ ይሁን

💦በተረጋጋ መንፈስ ይሁን ስታነበው 🌸ቁራአንን አዳምጡት በብዙ ልባችሁ ይረጋጋ ዘንድ

🥀ورتل القرآن ترتيلا🥀
https://t.me/https_Asselfya
الدرس الحادي عشر ٣
<unknown>
📓 የቃዒደቱል አንኑራንያ ደርስ ፨
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

🔆 الدرس الحادي عشر : تدريبات علی السكون

⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/1325
💎ኡኽታዬ ኒቃቢስት ሆነሽ ግና ከእነኚህ ነገራቶች ራስሽን ካላፀዳሽ ይህ የኒቃብ ውበትሽን ያደበዝዝብሻልና ተጠንቀቂያቸው አደራ

↪️ 1/ ወሬ ማብዛት ማይጠቅም ተራ ዝባዝንኬን ነገር......!

እርግፍ አድርገሽ ተይው በቃ መናገር ባለብሽ ጊዜ ተናገሪ ዝም ማለት ባለብሽ ጊዜ ደግሞ ዝም በይ! ለሁሉም ነገር ሚዛናዊ መጠነኛ_መካከለኛ ሁኚ!
"ዝምታን"አብዢ ይህ አንዱ የመዋቢያሽ ዋናው ኮስሞቲክስሽ ነው! ዝምተኛ እንስት ሁኚ ያኔ ሰላም ታገኚያለሽ ተወዳጅም ትሆኚያለሽ

💎 የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፦

♻️ ለዱንያውም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙስሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።”ነብዩ ሙሃመድ(ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም)

[ትርሚዚና ሌሎችም የዘገቡት ሃዲስ ነው!!

↪️ 2/ ሚስጥርሽን/የህይወት ታሪክሽን/እንዲሁም የወደፊት እቅድሽን ላገኘሻት ለተዋወቅሻት ሁሉ ማውራት መዘክዘክ.......!

♻️ ልብ በይ እህቴ፦ ይህ የአንቺን ምንነት በቀላሉ ያስገምታል _ማለትም ደግሞ ወሬኛ ናት_ሚስጥር መጠበቅ አትችልም_ዝርክርክ ናት..... ብዙ ነገር ናት ያስብልሻል በራስሽ ጊዜ ክብርሽን ታጫለሽ_ሁሉም ይርቅሻል ለምን? ምክኒያቱም አንችነትሽን አንብበው ተረድተው ጨርሰዋላ¡ አየሽ አይደል_ስለዚህ ከዚህ በኋላ ቁጥብዬ እንስት ለመሆን ሞክሪ ያለፈን መመለስ ስለማይቻል የልብ ጎደኛሽንም ጠንቅቀሽ እወቂ ጠይብ።

↪️ 3/ ለራስሽ ከኢልም ቦታ ርቀሽ በማታውቂው መስኣላ ውስጥ ገብተሽ መከራከር / መዘባረቅ.....!

♻️ ይህም እንደዚሁ አደጋ ላይ ይጥልሻል ስለዚህ በመጀመሪያ ለመማር ሞክሪ ሁሉንም ትደርሽበታለሽ "እውቀት ከንግግርም ከተግባርም በፊት ይቀድማልና" በማታውቂው ነገር አትናገሪ!!

💎 ምክኒያቱም ያለእውቀት መናገር መዘዙ የከፋ ነው ሳታውቂ ምንአልባትም በረሱል ላይ ውሸት ልትቀጥፊ ያላሉትን ብለዋል ልትይ ትችያለሽ! ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ደግሞ እንዲህ ብለዋል፦

አሊይ (ረዲየሏሁ ዓንሁ) እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ፡- ‹‹በኔ ላይ ውሸት አትናገሩ፣ በኔ ላይ (ሆን ብሎ) ውሸት የተናገረ መቀመጫው ገሃነም መሆኑን (ይገንዘብ)፡፡››

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

↪️ 4/ በጣም ኮስታራ መሆን / ከልክ ያለፈ ንፉግ /ስስታም መሆን፦
ይሄም ያስጠላብሻል እህቴ ኮስታራ ስስታም አትሁኚ ፈገግታ አብዢ ያለሽንም ሳትሰሰቺ ሊወጂሂላህ ስጭ "ስጥ ይሰጥሃል"አይደል ሚባለው!!

↪️ 5/ከልክ ያለፈ ቀልድ ማብዛት_ሳቅ ማብዛት

ልብሽን ያደርቀዋል ተጠንቀቂ እህቴ ሞት አለብሽ_ቀብር.....ኧረ ብዙ ጣጣ ያለብን ደካማ ሰዎች ነን ለዚህም ነው ረሱል እኔ ማውቀውን ነገር ብታውቁ ኖሮ ቲንሽ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበር ያሉን!!
እናም ለሁሉም (ወሰጥ) መካከለኛ ሁኚ

↪️ 6/ ከአጅነቢ ወንድ ጋር ያለምንም ሀጃ መፃፃፍ!! ወይንም መጀናጀን!!
እህቴ ከዚህ ድርጊትሽ ተቆጠቢ ይብቃሽ አሏህ የፃፈልሽ ላይቀር ልብሽን በከንቱ አታድርቂው የዝሙት መዘዞችን መቼም ታውቂያቸዋለሽ አይደል? እሺ ደግሞም አትዘንጊ የዝሙት በሮች ብዙ መሆናቸውን....የእጅ ዝሙት አለ.....የአይን ዝሙት አለ....የምላስ ዝሙት አለ......!በቃሽ አሏህ የታመፀበት ነገር ወረቢል ካዕባ ፍፃሜው አያምርም ከወደደሽ ቶሎ ሀላሉ ያድርግሽ አስለን ከኒካህ በፊት _ማሬ_ስኳሬ_ ወተቴ .......ኩላሊቴ........ምኔ...ቅብርጥሴ እያለ እያለ እንዲሟዘዝ ማን ፈቀደለት ???? ውዱ እስልምናችን ይሄን ያወግዘዋልና ራቂ ከእንዲህ አይነት አጠሊታ ነገር ስለዚህ ያለፈውን በተውበት ከዚህ በኋላ ደግሞ አሏህን በመፍራት ተቆጠቢ ያለልሽን አታጪም የምትመኚውን አይነት ወንድ ከፈለግሽ በዱዓ እንጂ በchat አታገኚውም ስለዚህ የማንም ወጠጤ መደበሪያ አትሁኚ!!
አሏህንም ፍሪ!!
وقال تعالى

(يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ)
"በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡" [አንኑር: 24]!!

↪️ 7/ እህትሽ ሚያስደስታት ነገር ስታገኝ መመቅኘት? ለምን?

እህትሽን ከምትመቀኚያት ዱዓ አድርጊላት ባስደስታት ነገር አሏህ በረካ እንዲያደርግላት ያኔ አሏህም ላንቺም ባላሰብሽው መንገድ የተመኘሺውን ነገር ሰጦ ያስደስትሻል የእርሱ ካዝና አያልቅምና

↪️ 8/ አሏህ ሲፈትንሽ ሶብር ማጣት_ማላዘን_......!!!
እህቴ ሆይ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ምን እንዳሉ ላስታውስሽ እስኪ ፦
“…ሙዕሚን(አማኝ ሰው) ነገሩ ሁሉ አስደናቂ ነው። ነገሩ ሁሉ መልካም ነው። ይህ ደግሞ ማንም ሊያገኘው የማይችል እና ለሙዕሚን ብቻ የተወሰነ ነው። ጥሩ ከገጠመው ያመሰግንና አጅር ያገኛል። መጥፎ ከገጠመው ደግሞ፣ ይታገስና የታጋሾችን አጅር ያገኛል።”

(ሙስሊም)

አጂብ ምን ያማረ አነጋገር ነው🌹ስለዚህ አለይኪ ቢሶብር እህቴ

↪️ 9/ከአጅነቢ ወንድ ጋር መቅለብለብ ቅብጥብጥ ማለት ማስካካት
እርእ...................!

ሀያዕ መወገድ!!
እህቴ ይህ የአማኝ ሴት መገለጫ አይደለም በተለይም ደግሞ ሰለፍይ ነኝ ከምትል ሴት ታቀቢ! ለወንድ ልጅ ሲጀመር ኮስታራ ሁኚ! ፊት አትስጪ! እሱን ከሚፈታትን ነገር ተቆጠቢ ሀያዕ ይኑርሽ ! ተቆጠቢ ስለሃያዕ መቼም ብዙ ተብሏል፦
ከነኚህም አንዱ፦

💎 አቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዓንሁ) እንዳስተላለፉት ነብዩ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ኢማን ከስልሳ በላይ ንዑስ ክፍሎች
አሉት፡፡ ‹‹ሐያእ›› አንዱ የ‹‹ኢማን›› ንዑስ ክፍል ነው፡፡››

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

ወሏሁ ዓዕለም🖋


💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው!"
ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ

በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
🌸🌸
【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧

https://t.me/menhajselefiya123
_መትን_አቢ_ሹጃዕ_1 .1.1
<unknown>
📚የፊቂህ ትምህርት

🎙 በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ

📔መትን አቢ ሹጃዕ

📪ክፍል አንድ

https://t.me/https_Asselfya
ሱረቱ‘ናስ እና ሱረቱል ፈለቅ
AudioTrim
📚የቁርአን ተፍሲር

{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ }}

ሱረቱ’ናስ እና ሱረቱል ፈለቅ


🪧 ክፍል ሁለት 🪧
https://t.me/https_Asselfya
🎤 ቀኖቹ እየሄዱ ነው።
➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ እነዚህ አላህ የማለባቸው በእነዚያ በታወቁ ቀናቶች ጌታችሁን አስታውሱ ብሉ የነብዩን ኡማ ያመላከተባቸው ልዩ ቀናቶች እያለቁ ናቸው።።

ምን ሰርተናል ባለፉት ቀናቶች ሁሉም የዒባዳ አይነቶች ከፊት ሆነው እኔስ እያሉ እንድንሽቀዳደም በሚገፋፉበት ጥቂት ቀናት ምን ሰራን ምንስ ወደ ኋላ አደረግን ለነገው ቤታችን ወይስ የበይ ተመልካች ልንሆን ነው?

እነዚህ ሰለፎች ያለ ሀይላቸውን ተጠቅመው ለአኼራ ስንቅ ሲያዘጋጁባቸው የነበሩት ቀናቶች በምን መልኩ እያለፉ ነው? በቀሩት ቀናት በመንችለው የመልካም ስራ አይነት እንትጋ አንዘናጋ ስንቅ ያስፈልገናል መንገደኞች ነን የሚቀበለን ዘመድ አዝማድ ሳይሆን መልካም ስራችን ነው።

በመሆኑም እንዳንቦዝን እንዳንተክዝ የሚያደርገን መልካም ስራ አብሽር የሚለን ከቀብር ጀምሮ አላህ ፊት እስክንቆም ሲራጥን ለመሻገር ሚዛናችን ከፍ እንዲል የስራ መዝገባችን በቀኝ እጃችን እንዲሰጠን የቀኝ ጓዶች እንድንባል ፈሪቁል ፊል ጀናህ ከሚባሉት ለመሆን ስንቅ ያስፈልገናል። ቀሪ ሒሳባችን አያስተማምንም እንትጋ አንዘናጋ ለዚህ ትልቁ አጋጣሚ እነዚህን የቀሩት ቀናቶች መጠቀምን አማራጭ የሌለው ተግባራችን እናድርግ አላህ ለመልካሙ ሁሉ ይወፍቀን።

http://t.me/bahruteka