" ህይወት ሁሌም ጣፋጭ አትሆንም "አንዳንዴም የጣፋጩን ጣዕም ለማወቅ መራራ መቅመስ ያስፈልጋል !
" በተለይ ዱንያ ላይ ሁል ጊዜ ደስታ ብቻ የሚጠብቅ ሰው ይህ ሰው ሞኝ ነው፡ ፡ እውነተኛ ደስታ ያለው አኼራነው !!✍👍2
☑️ ዚክር ቀልብን ያበራል።
الذِّكرُ ينوّر القلبَ
قال ابن القيّم -رحمه اللّه-:
«الذِّكرُ ينوّر القلبَ، والوَجه، والأعضاء..
وهو نورُ العَبدِ في دُنياه، وفي البرزخ، وفي يوم القيامة، وعلى حسب نور الإيمان في قلب العبد تخرج أعماله وأقواله ولها نور وبرهان».
[الوابلُ الصيّب، ابن القيم، (٦٤)]
.
☑️ ቀልብህ፦ ፊትህ፦ ሁሉም የሰዉነት አካልህ ዱኒያ አኼራህ እንዲያበራልህ ከፈለክ አላህን ማዉሳት አብዛ።
https://t.me/https_Asselfya

Audio
ጣፋጭ ምክር ልብ ብላችሁ አድምጡት።
☑️ ነፍስህን እሳት ማስገባት ትፈልጋለህን⁉️
تريد أن تدخل نفسك النار !!
🎤الشيخ الدكتور :
محمد سعيد رسلان حفظه الله ورعاه .
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
☑️ ነፍስህን እሳት ማስገባት ትፈልጋለህን⁉️
تريد أن تدخل نفسك النار !!
🎤الشيخ الدكتور :
محمد سعيد رسلان حفظه الله ورعاه .
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
◾️አጭር ምክር ለሴቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖
➲ማንነቱን ሳታውቂ
➲ስለ ቤተሰቡ ምንም ሳትጠይቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፋ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኋላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ
Copy
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖➖➖➖
➲ማንነቱን ሳታውቂ
➲ስለ ቤተሰቡ ምንም ሳትጠይቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፋ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኋላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ
Copy
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህን ማዉሳት አብዙ።
✅ የዱኒያን ጀነት ያልገባ የአኼራዉን ጀነት አይገባም።
✅ የዱኒያን ጀነት ያልገባ የአኼራዉን ጀነት አይገባም።
➞የጅብሪል አለይሂሰላም] ምክር_ለታላቁ_ነቢይ ሙሃመድ(ﷺ)
ተወዳጁ ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሉ፦
“ጅብሪል እንዲህ አለኝ፦ አንተ ሙሃመድ ሆይ! የፈለከውን ያህል ብትኖር ትሞታለህ። የፈለከውን ብትወድ ትለየዋለህ። የፈለከውን ስራ ዋጋውን ታገኛለህ። እዎቅ! የአማኝ ክብሩ የሌሊት ሰላት መስገዱ፤ የበላይነቱም ከሰዎች መብቃቃቱ ነው።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 831
➷አዎ ይህንን እውነታ አምነን ተቀብለን እንጠቀምበት
ተወዳጁ ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሉ፦
“ጅብሪል እንዲህ አለኝ፦ አንተ ሙሃመድ ሆይ! የፈለከውን ያህል ብትኖር ትሞታለህ። የፈለከውን ብትወድ ትለየዋለህ። የፈለከውን ስራ ዋጋውን ታገኛለህ። እዎቅ! የአማኝ ክብሩ የሌሊት ሰላት መስገዱ፤ የበላይነቱም ከሰዎች መብቃቃቱ ነው።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 831
))➷አዎ ይህንን እውነታ አምነን ተቀብለን እንጠቀምበት
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☑️ እጅ ማሳከክና መጥፎ እምነት
📍ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
📚 " صحيح التّرغيب والتّرهيب للألباني ( ٣\١٧٠ )
𝐓𝐞« t.me/Sadik_Ibnu_Heyru »
📍ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
ተራው ማህበረሰብ ከሚያምናቸው አልባሌ እምነቶችና መጥፎ ጥርጣሬዎች ውስጥ አንዱ ቀኝ እጅ ባሳከከ ጊዜ ሪዝቅ (ገንዘብ) ለመምጣት ማብሰሪያና ግራ እጅ በሚያሳክክ ጊዜ ደግሞ ገንዘቢ ሊጠፋ መሆኑ ያመላክታል ብለው የሚያምኑት ነው። ምናልባት የሆነ ጊዜ በድንገት ይህ ነገር ቢከሰት ይህ ትክክለኛና የተረጋገጠ ነው ብለው ያምናሉ። ይህ በገድ ማመን ነው። በገድ ማመን ደግሞ በአላህ ላይ ማጋራት ሽርክ ነው። ልክ በሀዲስ እንደፀደቀው፦ «ገድ ሽርክ ነው። ገድ ሽርክ ነው። ገድ ሽርክ ነው።» አቡ ዳውድ ዘግቦታል። የዚህ ብልሹ እምነት ባለቤት በነብዩ ሀዲስ ውስጥ «ገድ ያለ፤ ገድ የተደረገለት፣ የጠነቆለ፤ የተጠነቆለለት፣ ድግምት የሰራ፤ ድግምት የተሰራለት ከኛ አይደለም።» በሚል በተጠቀሰው ዛቻ ውስጥ ይገባል።📚 " صحيح التّرغيب والتّرهيب للألباني ( ٣\١٧٠ )
𝐓𝐞« t.me/Sadik_Ibnu_Heyru »
Forwarded from «🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»
በየቀኑ የሆነ ያክል መድበን ቁርአንን እንቅራ እናስተካክል ስንትና ስንት ኢማሞች አሉ ቁርአን አስተካክለው እማያነቡ በተለይ በሃላፊነት ስር የሆናችሁ ይበልጥ ትኩረት አድርጉ ።
👍3
☑️ አንድ ሰው አላህን ትፈራዋለሁ ብሎ ቢጠይቅህ መልስህ ምን ይሆን?‼️
● قال الفضيل بن عياض - رحمه الله
《 إذا قيل لك هل تخاف الله ؟ فقل : نسأل الله ذلك ، فإنك إن قلت نعم ، كذبت ، وإن قلت لا ، كفرت 》.
➷ ፋደይል ኢብኑ ኢያድ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።
አንድ ሰው "አላህን ትፈራለህ እንዴ?" ብሎ ቢጠይቅህ "አላህ ፍራቻውን እንዲለግሰን
እንለምነዋለን" ብለህ መልስለት። ምክንያቱም
አዎ እፈራዋለሁ ካልከው #ውሸት ይሆንብሀል።
አይ አልፈራውም ካልክ ደሞ #ኩፍር ይሆንብሀልና።
📓📔 |[ تزكية النفوس (١١٧) ]|
( በድብቅም በግልጽም እሱን ከሚፈሩት ባሪያዎቹ ያድርገን።)

✅ አቡ ዳርዳእ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦
➡️ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ትልቅ ትእግስት ነው።
ለመናገር ካለህ ጉጉት በላይ ለዝምታ ይበልጥ የጓጓህ ሁን።
በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር። ሳትደነቅ በትንሽ በትልቁ ሳቅ አታብዛ።}
📚 [መካሪሙል አኽላቅ፣ አልኽራኢጢ፡ 136]
➡️ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ትልቅ ትእግስት ነው።
ለመናገር ካለህ ጉጉት በላይ ለዝምታ ይበልጥ የጓጓህ ሁን።
በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር። ሳትደነቅ በትንሽ በትልቁ ሳቅ አታብዛ።}
📚 [መካሪሙል አኽላቅ፣ አልኽራኢጢ፡ 136]
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞በሷ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆነባትን ዕውቀት ትታ በየ ግሩፑና በየ ቻናሉ ስለ እገሌ እና ስለ እገሊት ምን ተባለ ምን አለው እያለች ከምትከታተል ሚስኪን እህቴ በላይ የምታሳዝን ግን ማን አለች!?
⇛ምን አልባት እኮ በሷ ላይ ግዴታ የሆነባትን ስለ ሀይድ እና ስለ ወሊድ ደም ጠንቅቃ አታውቅ ይሆናል…!! አላህ ይድረስልን። ግልባጩ ለ ወንዱም ይሁንልኝ!
وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل حفظ الحال
t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛ምን አልባት እኮ በሷ ላይ ግዴታ የሆነባትን ስለ ሀይድ እና ስለ ወሊድ ደም ጠንቅቃ አታውቅ ይሆናል…!! አላህ ይድረስልን። ግልባጩ ለ ወንዱም ይሁንልኝ!
وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل حفظ الحال
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
♨️ማስጠንቀቂያ♨️
👉
👉ሰበር ዜና አሮጌ ዜና እያላችሁ የምትጃጃሉ ሴቶች
አደብ ይኑራችሁ ሀቂቃ በኋላ በምን ደረሰችብኝ እንዳትሉ ብዙ ድምፀ ፍይሉች ደርሰዉኛል!!
✍️
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
👉
ለአንዳድ እህቶች በአንድት እህታችን ስህተት በሰራችዉ ሪከርድ ሰበብ አድርገዉ ለሚዝረከረኩ ለሚያሾፉ በድምፃቸዉ ያለ የሌለ ለሚቀባጥሩ‼️
👉ሪከርዳችሁ ደርሶኛል አላህን ፈርታችሁ ከዚህ አስቀያሚ ተግባራችሁ ተመለሱ ተስተካከሉ
አይ ካላችሁ እያንዳድሽ የድምፀ ፍይልሽ እንዳለጥፍልሺ በእህታችን ስታሾፉ ለራሳችሁ እንዳይሾፍባችሁ።
👉ስርዓት ይኑራችሁ ማንነታችሁን ጠብቁ ‼️
እንደት ሰዉ በሰዉ ጥፍት ተከትሉ ራሱን ወደ ጥፍት ይመራል⁉️ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን‼️👉ሰበር ዜና አሮጌ ዜና እያላችሁ የምትጃጃሉ ሴቶች
አደብ ይኑራችሁ ሀቂቃ በኋላ በምን ደረሰችብኝ እንዳትሉ ብዙ ድምፀ ፍይሉች ደርሰዉኛል!!
✍️
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
አዳቡ-ጣሊበል-ዒልም /የእውቀት ፈላጊ አዳቦች
በአቡል-አባስ-ናስር-ሙሐመድ
➛
አዳቡ ጣሊበል ዒልም!
➛ የእውቀት ፈላጊ አዳቦች!
➛ በጣፋጭ አንደበት ይደመጥ !
🎙በአቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ዝምታና ዚክር የልብ ሰላም ናቸዉ ።ዝም ያለ ነጃ ወጣ።
☑️ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ዝም ያለ ነጃ ወጣ።
Audio
☑️ ቁረአንን በማስተንተን አዳምጥ። የውስጥ መረጋጋትን ታገኛለህ !!
▪️وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡
▪️وَالَّذِينَ يَبِيتُونَ لِرَبِّهِمْ سُجَّدًا وَقِيَامًا
እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው፡፡
▪️وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا اصْرِفْ عَنَّا عَذَابَ جَهَنَّمَ ۖ إِنَّ عَذَابَهَا كَانَ غَرَامًا
እነዚያም «ጌታችን ሆይ! የገሀነምን ቅጣት ከእኛ ላይ መልስልን ቅጣቷ የማይለቅ ነውና» የሚሉት ናቸው፡፡
°
°
°
==
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
▪️وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡
▪️وَالَّذِينَ يَبِيتُونَ لِرَبِّهِمْ سُجَّدًا وَقِيَامًا
እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው፡፡
▪️وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا اصْرِفْ عَنَّا عَذَابَ جَهَنَّمَ ۖ إِنَّ عَذَابَهَا كَانَ غَرَامًا
እነዚያም «ጌታችን ሆይ! የገሀነምን ቅጣት ከእኛ ላይ መልስልን ቅጣቷ የማይለቅ ነውና» የሚሉት ናቸው፡፡
°
°
°
==
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በአቡል-አባስ-ናስር-ሙሐመድ – አዳቡ-ጣሊበል-ዒልም /የእውቀት ፈላጊ አዳቦች
አደራ ይደመጥ
እኛ ከእዉቀት በፊት አደብን መማር ያስፈልገናል።
እኛ ከእዉቀት በፊት አደብን መማር ያስፈልገናል።