💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
እማ ..........

🎙በአቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
👍1
Forwarded from AL - AMAAN ONLINE ACADEMY (أَبُو رِيمَانَ أَحْمَدُ بن خَيْرَ الدِّينِ)
ትምህርት የሚሰጥባቸው ኪታቦች በቅደም ተከተል;
https://t.me/medresaamannn/353
https://t.me/medresaamannn/354
https://t.me/medresaamannn/355
https://t.me/medresaamannn/356
https://t.me/medresaamannn/357
https://t.me/medresaamannn/358
https://t.me/medresaamannn/359
https://t.me/medresaamannn/360
https://t.me/medresaamannn/361
https://t.me/medresaamannn/362
በአል አማን አካዳሚ ትምህርት መከታተል የምትፈልጉ ሴቶች በሙሉ ከተመዘገባችሁ በኃላ እነዚህን ኪታቦች ፕሪንት ማድረግ [ ማሳተም] አትርሱ። ማንኛውም አዲስ ተመዝጋቢ ሌላ ተጨማሪ ኪታብ መማር ከመጀመሩ በፊት እነዚህን ተምሮ መጨረስ አለበት።
ለመመዝገብ :

@MedreatutewhidBot
يَا أَبَتِ لَا تَعْبُدِ الشَّيْطَانَ
ۖ إِنَّ الشَّيْطَانَ كَانَ لِلرَّحْمَـٰنِ عَصِيًّا
(ሱርቱ መርየም፣ - 44)
«አባቴ ሆይ! ሰይጣንን አትግገዛ፡፡
ሰይጣን ለአልረሕማን አመጸኛ ነውና፡፡
👍1
በቤተ ክርስቲያናቸው ውስጥ የተፈጠረውን ልዩነት የሚይዙበት መንገድ የሚገርም ነው። "አዛን ለምን በኦሮምኛ አይደረግም?" አይነት ሙግት በዘመቻ መልክ ይዘዋል። ሁሌ መርሃቸው ምቀኝነት ነው። በትምህርት ተቋማት ሙስሊሞች መብታቸውን ሲጠይቁ የምቀኝነት ጥያቄ ያነሳሉ። "ለኛም የፀሎት ቦታ ይሰጠን" "ለኛም ነጠላ ይፈቀድልን" ይላሉ። ሰው እንዴት ምቀኝነትን ቀኖና አድርጎ ይይዛል?
በመጅሊሱ ገብቶ ማቡካት! በቤተ ክህነቱ ችግር ዙሪያም ወደ ኢስላምና ሙስሊሞች ጣትን መቀሰር! የሚገርሙ ናቸው። በተረፈ ቤ/ክ ለምን የመብት ጥያቄ እንደሚነሳባት ራሳችሁን ጠይቁ። የኢትዮጵያን ታሪክ በስሱ የሚያውቅ ሁሉ የሚደርስበት ነው። ዛሬም ታቦት ወረደ፣ ፀበል ፈለቀ እየተባለ የሚፈፀመው የመሬት ወረራ ያስመረራቸው ብዙ አካላት አሉ። እንዲህ አይነቱን ነውር "አዛን በኦሮምኛ ለምን አይደረግም" እያሉ ማስቀየስ አይቻልም። አዛን በአማርኛም አይደረግም። አዛንና ሶላት ቁርኣን በወረደበት ነብያችን ﷺ ባስተማሩበት ቋንቋ በዐረብኛ ነው የሚፈጸሙት። ግእዝን ከዚህ ጋር ማነፃፀር የማይመስል ነገር ነው። መፅሀፍ ቅዱስ በግእዝ አልወረደም። እየሱስም ﷺ በግእዝ አላስተማረም። እንዴት ነው ታዲያ ዐረብኛ ከግእዝ ጋር የሚነፃፀረው? በዚያ ላይ ግእዝ ተናጋሪ ህዝብ የሌለው ጣረሞት ላይ ያለ ቋንቋ ነው።
የሆነ ሆኖ ችግራችሁን በራሳችሁ መንገድ ለመፍታት እንደ መሞከር አጉል ብልጠት መጠቀማችሁ አያዋጣችሁም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ተውሂድ የሁለት ሃገር የስኬት ቁልፍ.pdf
102.7 MB
☑️ ተውሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ


በኡሥታዝ ኢብኑ ሙነወር

➷አንብብብብብ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል

==
https://t.me/https_Asselfya
ባሌን ተቀማሁ!
abdu shikur abu fewzan
"ባሌን ተቀማሁ ! ምክር ለእህቶች"

🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን حفظه الله

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
سورة الجمعة
أبو ريس ابن إمام
⇙سورة الجمعة

🎙أبو ريس محمد بن إمام

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7100
[[ የጁመዓ ቀን ሱናዎች]]

     

➷ገላን መታጠብ
➷ሽቶ መቀባት ለወንዶች
➷ ጥሩ ልብስ መልበስ
➷ ሲዋክ መጠቀም
➷በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ
➷  ሱረቱል ከህፍን መቅራት ዱአ ማብዛት
  ➷በረሱል ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ

‌ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ‌ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد.
🍃🌸


▪️سُئِل الشيخ ابن عثيمين رحمه الله

◂ما هو حكم رفع الأيدي والإمام يخطب يوم الجمعة؟
•فأجاب
◂رفع الأيدي والإمام يخطب
#يوم_الجمعة ليس بمشروع، وقد أنكر الصحابة على بشر بن مروان حين رفع يديه في خطبة الجمعة، لكن يستثنى من ذلك الدعاء بالاستسقاء.

📓فتاوى أركان الإسلام" (ص 392)

https://t.me/https_Asselfya
➧ የጁሙዓህ ኹጥባ ..!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔁 የጁሙዓህ ኹጥባ
⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌

የሸሀደተይን ትርጉም !!

በወላይታ ዞን በዳሞት ጋሌ ወረዳ ሻሻ ጋሌ ቀበሌ ቢላል መስጊድ !!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
ተቀዳ ደርስ ለምትከታተሉ
~
1ኛ፦ በተቻለ መጠን ኪታብ ይዛችሁ ተከታተሉ። አስፈላጊ ሲሆን ከምታዳምጡት ደርስ ውስጥ ሊዘነጉ የሚችሉ ትርጉሞችና አጫጭር ማስታወሻዎችን ፃፉ።
2ኛ፦ የየእለቱን ደርስ ተራ ቁጥር ኪታቡ ላይ ፃፉት። ሌላ ጊዜ ክለሳ ስታደርጉ ተመልሳችሁ ማዳመጥ ብትሹ በቀላሉ ለማግኘት ይረዳችኋል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
👍1
የሂጃብን ጣእም የሚያዉቁት የለበሡት እንሠቶች ብቻ ናቸዉ።
👍1
☑️ የውመል ቂያማ ቦታህና ደረጃህ ልቅናና ክብርህ በሰራኸው ስራ ልክ እንጂ በሌላ አይደለም።
= = = = = = =
የሰውነትህ ግዝፈት የዛን ቀን ምንም አይጠቅምህም

وعن أَبي هُريرةَ ، عن رَسُول اللَّه ﷺ قَالَ: إِنَّهُ لَيأتِي الرَّجُلُ السَّمِينُ العظِيمُ يَوْمَ الْقِيامةِ لا يزنُ عِنْد اللَّه جنَاحَ بعُوضَةٍ
📚 متفقٌ عَلَيه

➷ ከአቡ ኹረይራ (አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና) በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ።

《የውመል ቂያማ በጣም ወፍራምና ግዙፍ የሆነ አንድ ሰው ይመጣል ነገር ግን ሲመዘን የትንኝ ክንፍ ያክል እንኳን አይመዝንም》

📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

➷አስብ ወንድሜ የሰውነት ግዝፈት ቢጠቅም ኖሮ በተጠቀመበት ነበር ነገር ግን ኢማኑንለአላህ ያለው ፍራቻ፣ መልካም ስራው ያነሰ በመሆኑ ሰውነቱ አልፈየደለትም። በተቃራኒው ደሞ የአብደሏህ ኢብኑ መስኡድ እግር በጣም ከመቅጠኑ ጋር የውመልቂያማ ከእሁድ ተራራ የበለጠ እንደሚሆን መልእክተኛው ተናግረዋል!

የመልክህ ማማር የቅርፅህ መስተካከልም የዛን ቀን ምንም አይጠቅምህም

وَعَنْ أبي هُريْرة قَالَ: قالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: إِنَّ الله لا يَنْظُرُ إِلى أَجْسامِكْم، وَلا إِلى صُوَرِكُمْ، وَلَكِنْ يَنْظُرُ إِلَى قُلُوبِكُمْ 
📚 رواه مسلم


☑️ ከአቡ ኹረይራ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ።

አላህ ወደናንተ ሰውነት አካልና ወደ ሰውነታችሁ ቅርፅ አይመለከትም ነገር ግን ሚመለከተው ወደ ቀልባችሁ ነው》

📚 ሙስሊም ዘግቦታል

ለመልክሽ ማማር የቅርፅሽ መስተካከል ከሚያሳስብሽ በላይ የቀልብሽ መስተካከልን ትኩረት ልትሰጪ ይገባል። ምክንያቱም ቀልብ ከተስተካከለ ዱንያም አኼራም ስለሚስተካከል።

==


https://t.me/https_Asselfya
የተውሒድ አሳሳቢነቱና ጥቅሞቿን
አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
አዲስ እና ወሳኝ ሙሐደራ
  

📥 [በኢብኑ አባስ መረከዝ አሻራ መጣያ ግሩፕ የተደረገ]

🎙በወንድማችን
፦ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

  የተውሒድ አሳሳቢነቱሞቹ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

[ፕሮግራሙ የተላለፈበግሩፕ]
t.me/+ryxzdFxhusFmY2Fk
«ከስደት ከመጣሽ»
በአቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን
ግጥም፦ «ከስደት ከመጣሽ».......

🎙በአቡ ዑበይዳ ሶላሁዲን

   ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
👍1
Audio
ዋናው አላማችን ምንድን ነው ?!

ዋናው አላማችን መብላት መጠጣት ከሆነማ….

“ ሰውነት በነፍስ እንጂ በስጋ አይደለም “


https://t.me/Muhammedsirage