➷ትዳር የሚቆምበት ዋናዉ አሳሱ (መሠረቱ )ዉደታና እዝነት በመሀከላቸዉ ሲኖር ነዉ።
✍
==
✍
==
👍2
➪ክብርሽን ጠብቂ ዋጋ ቢያስከፍልሽ እንኳን‼️
➪በማያገባሽ አትግቢ በየ ቦታው አትገኝ ድብቅ እንስት ሁኝ ከቀይ ወርቅ በላይ የተወደድሽ ነሽና‼️
➪ንግግርሽ ያነሰ ተግባርሽ የበዛ ይሁን‼️
➪በማያገባሽ አትግቢ በየ ቦታው አትገኝ ድብቅ እንስት ሁኝ ከቀይ ወርቅ በላይ የተወደድሽ ነሽና‼️
➪ንግግርሽ ያነሰ ተግባርሽ የበዛ ይሁን‼️
👍3
📍ህርዝን ማንጠልጠል ሺርክ ነው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من علَّق تميمةً فقد أشركَ﴾
“ህርዝን ያንጠለጠለ በርግጥም አጋርቷል።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ:
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من علَّق تميمةً فقد أشركَ﴾
“ህርዝን ያንጠለጠለ በርግጥም አጋርቷል።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ:
ታውቂያለሽ በዚህ ምድር ላይ
ጣፋጩ በቀል በናቁሽ ሰዎች ፊት
የሚያስከብር ስኬትን መጎናፀፍ ነው።
በእምነቷ እና በአላማዋ የፀናች ጀግና ሴት ሁኚ
منقول
ጣፋጩ በቀል በናቁሽ ሰዎች ፊት
የሚያስከብር ስኬትን መጎናፀፍ ነው።
በእምነቷ እና በአላማዋ የፀናች ጀግና ሴት ሁኚ
منقول
👍2
Audio
👍1
Forwarded from AL - AMAAN ONLINE ACADEMY (أَبُو رِيمَانَ أَحْمَدُ بن خَيْرَ الدِّينِ)
ትምህርት የሚሰጥባቸው ኪታቦች በቅደም ተከተል;
https://t.me/medresaamannn/353
https://t.me/medresaamannn/354
https://t.me/medresaamannn/355
https://t.me/medresaamannn/356
https://t.me/medresaamannn/357
https://t.me/medresaamannn/358
https://t.me/medresaamannn/359
https://t.me/medresaamannn/360
https://t.me/medresaamannn/361
https://t.me/medresaamannn/362
በአል አማን አካዳሚ ትምህርት መከታተል የምትፈልጉ ሴቶች በሙሉ ከተመዘገባችሁ በኃላ እነዚህን ኪታቦች ፕሪንት ማድረግ [ ማሳተም] አትርሱ። ማንኛውም አዲስ ተመዝጋቢ ሌላ ተጨማሪ ኪታብ መማር ከመጀመሩ በፊት እነዚህን ተምሮ መጨረስ አለበት።
ለመመዝገብ :
@MedreatutewhidBot

Telegram
ᗩᏞ - ᗩᗰᗩᗩᑎ ᗩᑕᗩᗞᗴᗰᎩ
➪ ድግምት እና ደጋሚዎች !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔃 አዲስ ~ሙሐደራ
➖➖➖➖➖➖
⇖ድግምት እና ደጋሚዎች⇗
☞ የድግምት ብይኑ {ሑኩሙ}!
☞ የድግምት አስከፊነት !
☞የደጋሚዎች ቅጣት !
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
➖➖➖➖➖➖
⇖ድግምት እና ደጋሚዎች⇗
☞ የድግምት ብይኑ {ሑኩሙ}!
☞ የድግምት አስከፊነት !
☞የደጋሚዎች ቅጣት !
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
በቤተ ክርስቲያናቸው ውስጥ የተፈጠረውን ልዩነት የሚይዙበት መንገድ የሚገርም ነው። "አዛን ለምን በኦሮምኛ አይደረግም?" አይነት ሙግት በዘመቻ መልክ ይዘዋል። ሁሌ መርሃቸው ምቀኝነት ነው። በትምህርት ተቋማት ሙስሊሞች መብታቸውን ሲጠይቁ የምቀኝነት ጥያቄ ያነሳሉ። "ለኛም የፀሎት ቦታ ይሰጠን" "ለኛም ነጠላ ይፈቀድልን" ይላሉ። ሰው እንዴት ምቀኝነትን ቀኖና አድርጎ ይይዛል?
በመጅሊሱ ገብቶ ማቡካት! በቤተ ክህነቱ ችግር ዙሪያም ወደ ኢስላምና ሙስሊሞች ጣትን መቀሰር! የሚገርሙ ናቸው። በተረፈ ቤ/ክ ለምን የመብት ጥያቄ እንደሚነሳባት ራሳችሁን ጠይቁ። የኢትዮጵያን ታሪክ በስሱ የሚያውቅ ሁሉ የሚደርስበት ነው። ዛሬም ታቦት ወረደ፣ ፀበል ፈለቀ እየተባለ የሚፈፀመው የመሬት ወረራ ያስመረራቸው ብዙ አካላት አሉ። እንዲህ አይነቱን ነውር "አዛን በኦሮምኛ ለምን አይደረግም" እያሉ ማስቀየስ አይቻልም። አዛን በአማርኛም አይደረግም። አዛንና ሶላት ቁርኣን በወረደበት ነብያችን ﷺ ባስተማሩበት ቋንቋ በዐረብኛ ነው የሚፈጸሙት። ግእዝን ከዚህ ጋር ማነፃፀር የማይመስል ነገር ነው። መፅሀፍ ቅዱስ በግእዝ አልወረደም። እየሱስም ﷺ በግእዝ አላስተማረም። እንዴት ነው ታዲያ ዐረብኛ ከግእዝ ጋር የሚነፃፀረው? በዚያ ላይ ግእዝ ተናጋሪ ህዝብ የሌለው ጣረሞት ላይ ያለ ቋንቋ ነው።
የሆነ ሆኖ ችግራችሁን በራሳችሁ መንገድ ለመፍታት እንደ መሞከር አጉል ብልጠት መጠቀማችሁ አያዋጣችሁም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ባሌን ተቀማሁ!
abdu shikur abu fewzan
"ባሌን ተቀማሁ ! ምክር ለእህቶች"
🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን حفظه الله
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን حفظه الله
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
[[ የጁመዓ ቀን ሱናዎች]]
➷ገላን መታጠብ
➷ሽቶ መቀባት ለወንዶች
➷ ጥሩ ልብስ መልበስ
➷ ሲዋክ መጠቀም
➷በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ
➷ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ዱአ ማብዛት
➷በረሱል ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد.

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃🌸
▪️سُئِل الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
◂ما هو حكم رفع الأيدي والإمام يخطب يوم الجمعة؟
•فأجاب
◂رفع الأيدي والإمام يخطب #يوم_الجمعة ليس بمشروع، وقد أنكر الصحابة على بشر بن مروان حين رفع يديه في خطبة الجمعة، لكن يستثنى من ذلك الدعاء بالاستسقاء.
📓فتاوى أركان الإسلام" (ص 392)
https://t.me/https_Asselfya

➧ የጁሙዓህ ኹጥባ ..!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔁 የጁሙዓህ ኹጥባ
⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌
༄ የሸሀደተይን ትርጉም !!
☞በወላይታ ዞን በዳሞት ጋሌ ወረዳ ሻሻ ጋሌ ቀበሌ ቢላል መስጊድ !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌
༄ የሸሀደተይን ትርጉም !!
☞በወላይታ ዞን በዳሞት ጋሌ ወረዳ ሻሻ ጋሌ ቀበሌ ቢላል መስጊድ !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
የተቀዳ ደርስ ለምትከታተሉ
~
1ኛ፦ በተቻለ መጠን ኪታብ ይዛችሁ ተከታተሉ። አስፈላጊ ሲሆን ከምታዳምጡት ደርስ ውስጥ ሊዘነጉ የሚችሉ ትርጉሞችና አጫጭር ማስታወሻዎችን ፃፉ።
2ኛ፦ የየእለቱን ደርስ ተራ ቁጥር ኪታቡ ላይ ፃፉት። ሌላ ጊዜ ክለሳ ስታደርጉ ተመልሳችሁ ማዳመጥ ብትሹ በቀላሉ ለማግኘት ይረዳችኋል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~
1ኛ፦ በተቻለ መጠን ኪታብ ይዛችሁ ተከታተሉ። አስፈላጊ ሲሆን ከምታዳምጡት ደርስ ውስጥ ሊዘነጉ የሚችሉ ትርጉሞችና አጫጭር ማስታወሻዎችን ፃፉ።
2ኛ፦ የየእለቱን ደርስ ተራ ቁጥር ኪታቡ ላይ ፃፉት። ሌላ ጊዜ ክለሳ ስታደርጉ ተመልሳችሁ ማዳመጥ ብትሹ በቀላሉ ለማግኘት ይረዳችኋል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
👍1
☑️ የውመል ቂያማ ቦታህና ደረጃህ ልቅናና ክብርህ በሰራኸው ስራ ልክ እንጂ በሌላ አይደለም።
= = = = = = =
➷የሰውነትህ ግዝፈት የዛን ቀን ምንም አይጠቅምህም
وعن أَبي هُريرةَ ، عن رَسُول اللَّه ﷺ قَالَ: إِنَّهُ لَيأتِي الرَّجُلُ السَّمِينُ العظِيمُ يَوْمَ الْقِيامةِ لا يزنُ عِنْد اللَّه جنَاحَ بعُوضَةٍ
📚 متفقٌ عَلَيه
➷ ከአቡ ኹረይራ (አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና) በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ።
《የውመል ቂያማ በጣም ወፍራምና ግዙፍ የሆነ አንድ ሰው ይመጣል ነገር ግን ሲመዘን የትንኝ ክንፍ ያክል እንኳን አይመዝንም》
📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
➷አስብ ወንድሜ የሰውነት ግዝፈት ቢጠቅም ኖሮ በተጠቀመበት ነበር ነገር ግን ኢማኑን፣ ለአላህ ያለው ፍራቻ፣ መልካም ስራው ያነሰ በመሆኑ ሰውነቱ አልፈየደለትም። በተቃራኒው ደሞ የአብደሏህ ኢብኑ መስኡድ እግር በጣም ከመቅጠኑ ጋር የውመልቂያማ ከእሁድ ተራራ የበለጠ እንደሚሆን መልእክተኛው ተናግረዋል!
➷የመልክህ ማማር የቅርፅህ መስተካከልም የዛን ቀን ምንም አይጠቅምህም
وَعَنْ أبي هُريْرة قَالَ: قالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: إِنَّ الله لا يَنْظُرُ إِلى أَجْسامِكْم، وَلا إِلى صُوَرِكُمْ، وَلَكِنْ يَنْظُرُ إِلَى قُلُوبِكُمْ
📚 رواه مسلم
☑️ ከአቡ ኹረይራ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ።
《አላህ ወደናንተ ሰውነት አካልና ወደ ሰውነታችሁ ቅርፅ አይመለከትም ነገር ግን ሚመለከተው ወደ ቀልባችሁ ነው》
📚 ሙስሊም ዘግቦታል
✅ ለመልክሽ ማማር የቅርፅሽ መስተካከል ከሚያሳስብሽ በላይ የቀልብሽ መስተካከልን ትኩረት ልትሰጪ ይገባል። ምክንያቱም ቀልብ ከተስተካከለ ዱንያም አኼራም ስለሚስተካከል።

📱የሚድያ ጥቅም እና ጉዳት !
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☞አዲስ ወቅታዊ ሙሐደራ
⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎
⇝የሚድያ ጥቅም እና ጉዳት
⇘የሚዲያ አጠቃቀማችን !!
⇘የሚዲያ ጥቅም !!
⇘የሚዲያ ጉዳት !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎
⇝የሚድያ ጥቅም እና ጉዳት
⇘የሚዲያ አጠቃቀማችን !!
⇘የሚዲያ ጥቅም !!
⇘የሚዲያ ጉዳት !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman