💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
#መህሯ_በዛ

➷➷ይነበብ ይነበብ

🔎"ያፈዘዘኝ መልዕክት ነው ተማሩበት"

ሀቂቃ በጣም ደጋግሜ አንብቤው ግን ያልጠገብኩት ታሪክ
#ያሱብሀነክ ምንኛ መታደል ነው

♻️ከአንድ ወዳጄ ጋር ነኝ፡፡ በሀሳብ ይሄዳል ይመጣል፡፡ የሆነ ሊነግረኝ ያሰበው ነገር እንዳለ ያስታውቃል፡፡ ግፋ ቢል የትዳርና የፍቅር ጉዳይ ነው፡፡

“ እ ምንድነው እሱ ተንፍስ እንጂ!” አልኩት፡፡

“ ባክህ የሆነች ልጅ አስቤ …እ”

“ አስቤ ነው ወይስ ወድጄ ”

“ ያው በለው”

“እ .. እናናግራታ፤ ወይም እናስናግራት፣ ምን ችግር አለው” አልኩት በፍጥጫ፡፡ ነገሮችን ማቅለል እወዳለሁ፡፡

“የዚያ ዓይነት ሰው አይደለችም፡፡” አለኝ፡፡

“እህሳ” አልኩት፡፡

“🎋በወላጆቿ በኩል ካልሆነ እንዲያናግሯት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡”

“ለምን?”

🎋“እኔ የወላጆቼ ንብረት ነኝ፤ የነርሱ ክብር የኔ ክብር ነው፡፡ በጓሮ በር የሚሆን ነገር የለም፡፡ የሚፈልገኝ በፊትለፊት በነርሱ በኩል ይምጣ፡፡” ትላለች አሉ፡፡
አቤት ዛሬ ላይ በጓሮ በኩል የሚመጣ መብዛቱ!!

🎋 â€œáŠĽáŠ“ ምነው ፈራህ ታዲያ?” አልኩት፡፡

🎋“ ቤተሰቦቿን አጥንቼ ነበረ፡፡ ወላጆቿ የዋዛ አልመሰሉኝም፤ መህሯ ደግሞ አስፈራኝ”

🎋“ምን ያህል ይጠይቁኛል ብለህ ትገምታለህ?”

🎋“ምናልባት ሀምሳ ሺህ ወይም መቶ ሺህ”

🎋“ወደሃታል?” አልኩት፡፡

🎋“አዎን እንክት ነዋ!” አለኝ፡፡

“🎋ምኗን” አልኩት፡፡

🎋 â€œáŠ˘áˆ›áŠ• አላት፣ ሐያእ አላት፣ አደብ አላት፣ እርጋታ አላት፣ ትህትና አላት፣ ዒልም አላት፡፡”

🎋“ታዲያ ይህን ሁሉ ካላት ምን ቀራት?” አልኩት፡፡

🎋“ምንም” አለኝ ተገርሞ፡፡

“🎋ታዲያ ምን ይሻልሃል?”

🎋“ እንጃልኝ፤ ተረብሼያለሁ፣ ወድጃታለሁ፤ ያለሷ መኖር የምችልም አይመስለኝም፡፡” አለኝ ረገጥ አድርጎ፡፡

 đŸŽ‹â€œáŠĽáˆˇáŠ• ከወላጇ ጉያ ወስዶ የራስ ለማድረግ መቶ ሺህ ይበዛበታል?”

🎋“ እ እ …ተጋነነ” አለኝ እያማጠ፡፡

🎋“ደግሞም አቅሜን ታውቃለህ፣ ነገ ደግሞ ስንት ነገር አለ?”

🎋 â€œ እሷን ወደህ፣ መህሯን ፈርተህ እንዴት ሊሆን ይችላል?”

🎋“እናስ ምን ትላለህ አንተ?” አለኝ፡፡

🎋“እናማ የፍቅር መድሃኒቱ ጋብቻ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ ” አልኩት፡፡

🎋“እንዴት ላግባት ታዲያ?”

🎋“ለሷ ስትል ሥራ፣ ሌት ተቀን ጠንክረህ ሥራ፣ ብር ያዝ፣ የፈለገዉን ያህል ታስወጣህ አውጣ ”

“🎋ይህን ያህል መጎዳት ያስፈልጋል?”

🎋“አዎን ዋጋዋ ነው፣ ዉድ እኮ ናት፡፡ ኢማኗ፣ ሐያኡዋ፣ ዒልሟ፣ አስተዳደጓ፣ ዉበቷ፣ ክብሯ፣ አደቧ፣ ትህትናዋ …. á‹­áˆ… ሁሉ ቢደመር በሚሊዮን ይገመታል ወይ? ቤትህ ብትገባ ስንት ነገር እንደሚቀልልህ አታውቅም፣ ስንቱ ነገር የሚስተካከልልህ! ” አልኩት፡፡

🎋“ በርግጥ ላስተዋለ” አለኝ፡፡

🎋“ ለአንዲት ሴት ብለው አስር ዓመት በእረኝነት ያገለገሉ ነቢይ እንዳሉ ታውቃለህ?” አለው፡፡

“🎋እረ በፍፁም! እንዴት? ምኗን አይተው”

🎋“ ሐያኡዋን አይተው፡፡ ቁርኣን ላይ ጎልቶ የተጠቀሰው ጉዳይ ሐያኡዋ ነው፡፡ ዐይናፋር ናት፡፡ ትሁት ናት፡፡ መልኳ፣ ቁመናዋ፣ ትምህርቷ፣ ንግግሯ ሳይሆን ሐያኡዋ ነው የተጠቀሰው፡፡”

🎋ታሪኩ እንዲህ ነው …
||
🎋ነቢዩ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ሁለት የተጣሉ ሰዎችን ለመገላገል ገብተው ከወገናቸው ያልሆነ ሰውዬ ሳያስቡት ድንገት በእጃቸው ላይ ሞተ፡፡ በዚህም የተነሳ ከግብፅ መሰደዳቸው ግድ ሆነ፡፡ በፍርሃት ከተማይቱን ለቀቁ፡፡ አላህ ቀናዉን መንገድ እንዲመራቸዉ እየለመኑ መድየን ምድር ደረሱ፡፡

||
🎋🔻ከአንድ መንደር ሲደርሱ የአገሬው ሰዎች ከብቶቻቸዉን ዉሃ እያጠጡ ነበር፡፡ እዚያም ሁለት ሴቶችን አገኙና ምን ሊረዷቸው እንደሚችሉ ጠየቋቸው፡፡ ሰዎች አጠጥተው እስኪመለሱ ፈንጠር ብለው ቆመው ነበር፡፡ የነቢያት ልጆች ናቸውና ሥርዓት ማጣት አይመጥናቸዉም፡፡
ነቢዩ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ከብቶቻቸዉን ዉሃ አጠጡላቸው፡፡
||
🎋ካጠጡላቸው በኋላ ከአንድ ዛፍ ጥላ ሥር ተጠጉ፡፡ በሰው አገር ተንከራተው፣ ሆድ ብሷቸው፣ ግራ ገብቷቸው ነበርና ወደ አምላካቸው እጃቸዉን ዘረጉ፡፡ “በጎነትህ የሚያስፈልገኝ ፈላጊ ድሃ ነኝ!” ብለው ድክመታቸዉን ለአምላካቸው ተነፈሱ፡፡ ሁሉ የተረፈህ አምላክ ነህና በእዝነትህ እየኝ አሉ፡፡ ዉሃ ካጠጡላቸው ሴቶች መካከል አንዷ በሐያእ አረማመድ ወደርሣቸው መጣችና አባቷ ስላደረጋላቸው መልካም ነገር ዉለታ ሊከፍሉት እንደሚፈልጉ ነገረቻቸው፡፡ ነቢዩ ሙሳ ወደፈለጋቸው ሰው ሄዱ፡፡ ነቢይ ሹዐይብ ናቸው፡፡ ባጋጠማቸው ጉዳይ አፅናኑት፡፡
||

🎋ታማኝነቱንና ወንዳወንድነቱ ያየችው ልጅት ወዳዋለች መሰል “አባዬ ቅጠረው” አለችው፡፡ ስምንት ዓመት አገልግለኝና አንዷን ልጄን ልዳርህ አሉት፡፡ ፈቃደኛ ሆኖ አሥር ዓመት አገለገላቸው፡፡ ልጅቷንም አገቡ፡፡



👑ከወደድካት አግባት👑

🎋የጠየቀችዉን ሁንላት፣ ለምን በቤተሰቧ ዉስጥ ሠራተኛቸው ሆነህ አሥር አታገለግልም? አንተ ከነብይ አትበልጥም። የሚወዱትን ማግኘት ያስከፍላል፡፡

🌺ሀቂቃ እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ ሴቶችም ወንዶችም

🌺አንቺ ውዱዋ እህቴ እራሴንም ጨምሮ እውን እንዲህች አይነት ሴት ልጅ ነን ፣
#እውን እንዲህ ዋጋ የሚያስከፍል ማንነት ነው ያለን ፣#እውን በዲናችን   በአኽላቃችን#እውን ክብራችንን በኒቃብ በጅልባብ በሀያእ የተጠበቅን ነን  የተስተካከልን ነን  ሁላችን ከራሳችን ጋር እንተሳሰብ

🌺አንተስ ውዱ ወንዲሜ እንዲህ አይነት ወንድ ነህ ?እንደሌባ በጓሮ ሳትሄድ በፊለፊት በር ሂደህ ለምትወዳት ሴት ዋጋ ከፍለህ ለሷሊሁዋ ለተቅይዋ ፣ለሙትሀደብዋ ይሄን ሁሉ ለያዘችው ሷሊህ ሴት ዋጋ ከፍለህ እውን የራስህ ታደርጋታለህ ወይስ ?መልሱን ላንተ ትቼዋለሁኝ
🍫🍫ውድ ነገር ምንጊዜም ዋጋ ያስከፍላል

🌺ቀላል ያስከፍላል🌺!!!

•••••••••••🍃🌺🍃•••••••••••••

منقول
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
#መህሯ_በዛ ➷➷ይነበብ ይነበብ 🔎"ያፈዘዘኝ መልዕክት ነው ተማሩበት" ሀቂቃ በጣም ደጋግሜ አንብቤው ግን ያልጠገብኩት ታሪክ #ያሱብሀነክ ምንኛ መታደል ነው ♻️ከአንድ ወዳጄ ጋር ነኝ፡፡ በሀሳብ ይሄዳል ይመጣል፡፡ የሆነ ሊነግረኝ ያሰበው ነገር እንዳለ ያስታውቃል፡፡ ግፋ ቢል የትዳርና የፍቅር ጉዳይ ነው፡፡ “ እ ምንድነው እሱ ተንፍስ እንጂ!” አልኩት፡፡ “ ባክህ የሆነች ልጅ አስቤ …እ” “…
ሀቂቃ ዉድ እህቶች በጥሞና አንብቧት እኛስ ከየትኞቹ ነን ??በአላህ

በሀያእ የተላበሱ ቁጥቦች አላህ ያድርገን
የሸሪዓ ትምህርት እድል ለህፃን መስዑድ

ወድ እና የተከበራቹህ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች መስዑድ የተባለን ታዳጊ ህፃን መርከዝ አቡ ሙሳ የቁርአን ሂፍዝ የሸሪዓ እውቀቶች ማእከል ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ቁርአን ለማስሀፈዝ እና መሰረታዊ የሸረዓ እውቀቶችን ለማስተማር ስለሚፈልግ የልጁን ቤተሰቦች በማናገርም ሆነ ከኛ ጋር በማገናኘት የበኩላችሁን አስተዋፆ እንድታበረከት በአላህ ስም እንጠይቃለን ።

የተቋሙ አድራሻ
0913939993 or 0930547776

የማእከሉ የቴሌግራም አድራሻ
https://t.me/Kurantejwid
~ ከወንዶች አስከፊው ወንድ ማለት .....
...አቋም የሌለው በራሱ የማይተማመን ማንም ወደፈለገበት የሚመራው ሲሆን ነው ...
ይህ አይነቱን ወንድ ካገባሽ እንደ ጨው ቀለጥሽ ....ማለት ነው
ወይ ለራሱ አያውቅ ...ወይ አንቺ
ን አይሰማሽ ...

ጭራሽ አንቺን የሚስትነሽን ቦታሽን አጋርነት ሀላፊነትሽን ያሳጣሻል !
....በራሱ አቋም የሌለው ወንድ ማለት. ህይወቱ በቤተሰቡ ወይንም በጓደኞቹ አሊያም  በማያገባው ጥልቅ በሚል መንደረኛ .... ሰው  ነው ሚመራው  ...
ይህ ሰው ምንም ነገርን በራሱ ማድረግ አይችልም ።
፣መወሰን ለሱ ከባድ ነው፣ ፈፅሞ የውሳኔ ሰው አይደለም ፣ሲበዛ ፈሪ እና ወላዋይ ይሆናል ፣ቃሉን አይሞላም ፣እንዲሁ እየዋለለ ሀዋ ላይ መቅረት ብቻ...
👉 ይህ ወንድ እንኳን ላንቺ ለራሱም አይጠቅምም
ተጠንቀቂው ውዷ
منقول
https://t.me/https_Asselfya
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በተልጅ (በበረዶ)ወዱእ ማድረግ ይፈቀዳልን
??
هل يجوز الوضوء بالثلج ؟

يجيب عليه فضيلة الشيخ الدكتور
عزيز بن فريحان العنزي حفظه الله

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
.
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስቸኳይ ማስታወቂያ

መረከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ ለ Online ፕሮግራም ሴት የቁርአን
አስተማሪ ይፈልጋል  ።

ማሟላት ያለበት መስፈርቶች

①➖ ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድ እና ሙራጅዓ የሀፈዘች።
②➖ መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ ግንዛቤ ያላት።
③➖ዳዕዋ ሰለፊያን የተረዳች እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ያላት
④➖ ለልጆች ጥሩ አርአያ መሆን የምትችል እና የማስተማር ልምድ ያላት
⑤ ብዛት : 2
⑥➖ሌሎቹን መስፈርቶች አᎃልታ የቁርአን ሸሀዳ ባይኖራትም እንቀበላለን።

እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ማሟላት የምትችሉ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አናግሩን ።⤵️⤵️⤵️
@AbulAbasNasirMuhammed
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስቸኳይ ማስታወቂያ መረከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ ለ Online ፕሮግራም ሴት የቁርአን አስተማሪ ይፈልጋል  ። ማሟላት ያለበት መስፈርቶች ①➖ ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድ እና ሙራጅዓ የሀፈዘች። ②➖ መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ ግንዛቤ ያላት። ③➖ዳዕዋ ሰለፊያን የተረዳች እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ያላት ④➖ ለልጆች ጥሩ አርአያ መሆን የምትችል…
እዉቀቱ ያላችሁ እህቶች ይህን እድል ተጠቀሙበት።

እዉቀት የሌለን ደግም ጠንክረን እንማር!!

እዉቀት ካለን ማንኛዉም መርከዝ ገብተን መማማር (ማስተማር)እንችላለን ።

እዉቀት ያለዉ ሠዉ የትምቦታ የተከበረ ነዉ ስለዚህ ጠንካሮች እንሁን።
👍1
تلاوه من سورة الأنفال - القارئ مشاري البغلي
<unknown>
(( إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آَيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَاناً وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ (2)
👍1
Audio
☾አዲስ ሙሐደራ➀
⇋⇋⇋⇋⇋⇋⇋

☞ርዕስ ⇘እዉነተኝነት !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🟢 የቲምን መንከባከብ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أنا ŮˆŮƒŘ§ŮŮŮ„ُ Ř§Ů„يَتِيمِ في الجَنَّةِ هَكَذا وقالَ بإصْبَعَيْهِ السَّبّابَةِ والوُسْطى﴾

♻️“እኔና የቲምን ‘ወላጁ በህፃንነቱ የሞተበትን’ ልጅ ተንከባካቢ በጀነት ውስጥ እንዲህ ነን። በማለት ጠቋሚ እና መካከለኛ ጣታቸውን አሳዩ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6005
👍2
❀•°


قال الحافظ ابن كثير رحمه الله تعالىٰ :

قَالَ عِكْرِمَةُ رحمه الله:

« لَيْسَ أَحَدٌ إِلَّا وَهُوَ يَفْرَحُ وَيَحْزَنُ ، وَلَكِنِ اجْعَلُوا الفَرَح شُكْرًا وَالْحُزْنَ صَبْرًا ».


[] تفسير القرآن العظيم (٢٧/٨) []


.
.


#اللهم اغفر لي ولوالدي وللمؤمنين والمؤمنات والمسلمين والمسلمات الاحياء منهم والاموات.


.
Audio
የጁምዓ ኹጥባ

أخطاء بعض المسلمين في شهر رجب

የከፊል ሙስሊሞች ግድፈት በ"ረጀብ" ወር ላይ

تخصيص شهر رجب بالصيام ❌
صلاة الرغائب ❌
ليلة الإسراء والمعراج ❌

خطبة الشيخ الدكتور عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله

🎙 አቡ ረይስ አር ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4754
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4754
قال الإمامُ النّوويُّ -رحمه الله- : ❞ولَيسَ بِعاقِلٍ مَن أَمكَنَهُ دَرَجَةُ وَرَثَةِ الأَنبِياءِ ثُمَّ فَوَّتَها❝. المجموع شرح المهذّب، ج١، ص٣٧.
☞ ዕውቀቱ አናሳም ቢሆን: አሏህን የሚፈራ ከሆን ዓሊም ነው።

☞ ዕውቀቱ ቢበዛም: አሏህን የሚያመፅ ከሆነ ጃሂል ነው።

الإمام مجاهد ابن جبر البداية والنهاية 9 /255
📌 የረጀብ ወርን መፆም ⁉️

📮 #ጥያቄ↶

📌 #የረጀብ ወርን በዒባዳ መለየት በሸሪአ እንዴት ይታያል ፣ በተለይ ሰሞኑን በዚህ ወር #የሚፆሙ ስላሉ ነው ይህ እንዴት ይታያል⁉️

✅መልስ✅

✅ #የረጀብ ወር ምንም ያክል #የተከበሩ አራት ወራት ተብለው በቁርአን ውስጥ ከተጠቀሱት ውስጥ አንዱ ቢሆንም ነገር ግን ይህን ወር ሙሉውንም ሆነ ከፊሉን #መፆምም ሆነ በማንኛውም #የኢባዳ አይነት ይህን ወር #መለየት የተለየ ደረጃ እንዳለው የሚያመለክት ትክክለኛ ሀዲስ #አልተገኘም። በዚህ ዙሪያ የመጡት ሀዲሶች #የተቀጠፋና በጣም ደካሞች ናቸው። 

♻️ ምንጭ :— 📚ኢብኑ ተይሚያ ፣ መጅሙዑል ፈታዊ ፣ 25/290 ፣ 📚ኢብኑል ቀዪም ፣ አልመናሩል ሙኒፍ ፣ ገፅ 96 ፣ 📚ኢብኑ ዑሰይሚን ፣ መጅሙዑል ፈታዊ ፣ 20/440

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ሙሓደራ 03

"አህባሽ እና ኢስቲቓሣ "

ፍጡራንን ፣ ሙታንን መለመን “ ድረሱልን “ እያኡ መማፀን - በኢስላም

አህባሾች በኢስቲቓሣ ዙሪያ ያላቸው እምነት በተመለከተ .. ትምህርት እና መልስ

🎙በሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MedrestuImamuAhmed


https://t.me/Muhammedsirage
☑️ ዉዷ እህቴ አጥብቀሸ ያá‹