💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
☑️ በሰዎች መወደስ አይጠቅምህም። መወቀስ አይጎዳህም። የሚጎዳህ የአላህ ውዴታ ማጣት ሲሆን የሚጠቅምህ ደግሞ ውዴታውን ማገኘትህ ነው።
4_5952715953748837078
<unknown>
ጣፋጭ ቲላዋ

﴿ مَثَلُ الجَنَّةِ الَّتي وُعِدَ المُتَّقونَ فيها }
https://t.me/https_Asselfya
👍2
سورة الكهف كاملة
أبو ريس محمد بن إمام
📚 سورة الكهف كاملة

عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال: ((مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ

🎙أبو ريس محمد بن إمام

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7081
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7081
ቁርአንን በማስተንተን ማንበብ ፣
አይኖችን ካልተፈቀዱ ነገሮች ማቀብ ፣ የሌሊትን ሰላት መስገድ ፣
ምላስን ከሃሜትና ከረከሱ ርእሶች መጠበቅ  ፣
የመቃብርን ቦታ መጎብኘት
እና
አኺራን ማስታወስ የልብን ድርቅና ለማከም ፍቱን መድሃኒቶች እንደሆኑ ዑለማእ ያወሳሉ

https://t.me/Muhammedsirage
سورة الكهف كاملة
أبو ريس محمد بن إمام
📚 سورة الكهف كاملة

عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال: ((مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ

🎙أبو ريس محمد بن إمام

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7081
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7081

Youtube
https://youtu.be/Xp5hfVEsZNM
https://youtu.be/Xp5hfVEsZNM
ከፈርድ በኋላ በላጩ ስራ የቱ ነው⁉️


اختلفوا في أفضل الأعمال بعد الفرائض!

ከፈርድ በኋላ በላጩ መልካም ስራ የቱ ነው በሚለው ጉዳይ ላይ ኡለማዎች የተለያየ አስተያየት ሰንዝረዋል።

فقال الشافعي : صلاة التطوع!
➴ኢማሙ ሻፍእይትርፍ (የሱና) ሶላት ማብዛት ነው ብሏል።

وقال أحمد : الجهاد

ኢማሙ አህመድጅሀድ (በአላህ መንገድ ላይ መታገል) ነው ብሏል።

وقال مالك وأبو حنيفة : العلم!
ኢማሙ ማሊክና አቡ ሀኒፋኢልም (ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ) ነው ብለዋል።

📚 الإفصاح للوزير ابن هبيرة ١/ ٢٥٤


t.me/selahudin_Islamic_knowlages
☑️ የዉሸት መመለስ (ለሰዉ ብሎ መመለስ)ቶብቻለሁ ብሎ ማለት በጎን ወንጀሉ ተዘፈቆ ሙእሚን ሁለት አይነት ፊት ሊኖረዉ አይገባም። ባንድ ጎን መስጅድ ላይ ሷሊህ ሁነህ፦ከመስጅድ ዉጭ ደሞ ፋጅር መሆን የሙእሚን ባህሪ አይደለም።ሁሉ ነገራችን ወደአላህ መመለስ አለብን።

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ تُوبُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ تَوْبَةًۭ نَّصُوحًا عَسَىٰ رَبُّكُمْ أَن يُكَفِّرَ عَنكُمْ سَيِّـَٔاتِكُمْ وَيُدْخِلَكُمْ جَنَّٰتٍۢ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ يَوْمَ لَا يُخْزِى ٱللَّهُ ٱلنَّبِىَّ وَٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مَعَهُۥ ۖ نُورُهُمْ يَسْعَىٰ بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَبِأَيْمَٰنِهِمْ يَقُولُونَ رَبَّنَآ أَتْمِمْ لَنَا نُورَنَا وَٱغْفِرْ لَنَآ ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ قَدِيرٌۭ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡ ጌታችሁ ከእናንተ ኀጢኣቶቻችሁን ሊሰርይላችሁ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውንም ገነቶች ሊያስገባችሁ ይከጀላልና፡፡ አላህ ነቢዩን፣ እነዚያንም ከእርሱ ጋር ያመኑትን በማያሳፍርበት ቀን ብርሃናቸው በፊቶቻቸውና በቀኞቻቸው የሚሮጥ ሲኾን «ጌታችን ሆይ! ብርሃናችንን ሙላልን፣ ለእኛ ምሕረትም አድርግልን፣ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና» ይላሉ፡፡

==
https://t.me/https_Asselfya
☑️ ዉድ እህቴ ሆይ!! በማንኛዉም ነገር ጥብቅ ሁኝ። ለጌታሸ ታዛዠ ሁኝ

وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡
======================
የዱንያ ነገር
abdu shikur abu fewzan
የዱኒያ ነገር ...

ዱኒያን ችላ ብሎ አኼራን ማሰብ

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

🕌በኢማሙ ማሊክ መስጅድ አሶሳ

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
#መህሯ_በዛ

➷➷ይነበብ ይነበብ

🔎"ያፈዘዘኝ መልዕክት ነው ተማሩበት"

ሀቂቃ በጣም ደጋግሜ አንብቤው ግን ያልጠገብኩት ታሪክ
#ያሱብሀነክ ምንኛ መታደል ነው

♻️ከአንድ ወዳጄ ጋር ነኝ፡፡ በሀሳብ ይሄዳል ይመጣል፡፡ የሆነ ሊነግረኝ ያሰበው ነገር እንዳለ ያስታውቃል፡፡ ግፋ ቢል የትዳርና የፍቅር ጉዳይ ነው፡፡

“ እ ምንድነው እሱ ተንፍስ እንጂ!” አልኩት፡፡

“ ባክህ የሆነች ልጅ አስቤ …እ”

“ አስቤ ነው ወይስ ወድጄ ”

“ ያው በለው”

“እ .. እናናግራታ፤ ወይም እናስናግራት፣ ምን ችግር አለው” አልኩት በፍጥጫ፡፡ ነገሮችን ማቅለል እወዳለሁ፡፡

“የዚያ ዓይነት ሰው አይደለችም፡፡” አለኝ፡፡

“እህሳ” አልኩት፡፡

🎋በወላጆቿ በኩል ካልሆነ እንዲያናግሯት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡”

“ለምን?”

🎋“እኔ የወላጆቼ ንብረት ነኝ፤ የነርሱ ክብር የኔ ክብር ነው፡፡ በጓሮ በር የሚሆን ነገር የለም፡፡ የሚፈልገኝ በፊትለፊት በነርሱ በኩል ይምጣ፡፡” ትላለች አሉ፡፡
አቤት ዛሬ ላይ በጓሮ በኩል የሚመጣ መብዛቱ!!

🎋 “እና ምነው ፈራህ ታዲያ?” አልኩት፡፡

🎋“ ቤተሰቦቿን አጥንቼ ነበረ፡፡ ወላጆቿ የዋዛ አልመሰሉኝም፤ መህሯ ደግሞ አስፈራኝ”

🎋“ምን ያህል ይጠይቁኛል ብለህ ትገምታለህ?”

🎋“ምናልባት ሀምሳ ሺህ ወይም መቶ ሺህ”

🎋“ወደሃታል?” አልኩት፡፡

🎋“አዎን እንክት ነዋ!” አለኝ፡፡

🎋ምኗን” አልኩት፡፡

🎋 “ኢማን አላት፣ ሐያእ አላት፣ አደብ አላት፣ እርጋታ አላት፣ ትህትና አላት፣ ዒልም አላት፡፡”

🎋“ታዲያ ይህን ሁሉ ካላት ምን ቀራት?” አልኩት፡፡

🎋“ምንም” አለኝ ተገርሞ፡፡

🎋ታዲያ ምን ይሻልሃል?”

🎋“ እንጃልኝ፤ ተረብሼያለሁ፣ ወድጃታለሁ፤ ያለሷ መኖር የምችልም አይመስለኝም፡፡” አለኝ ረገጥ አድርጎ፡፡

 🎋“እሷን ከወላጇ ጉያ ወስዶ የራስ ለማድረግ መቶ ሺህ ይበዛበታል?”

🎋“ እ እ …ተጋነነ” አለኝ እያማጠ፡፡

🎋“ደግሞም አቅሜን ታውቃለህ፣ ነገ ደግሞ ስንት ነገር አለ?”

🎋 “ እሷን ወደህ፣ መህሯን ፈርተህ እንዴት ሊሆን ይችላል?”

🎋“እናስ ምን ትላለህ አንተ?” አለኝ፡፡

🎋“እናማ የፍቅር መድሃኒቱ ጋብቻ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ ” አልኩት፡፡

🎋“እንዴት ላግባት ታዲያ?”

🎋“ለሷ ስትል ሥራ፣ ሌት ተቀን ጠንክረህ ሥራ፣ ብር ያዝ፣ የፈለገዉን ያህል ታስወጣህ አውጣ ”

🎋ይህን ያህል መጎዳት ያስፈልጋል?”

🎋“አዎን ዋጋዋ ነው፣ ዉድ እኮ ናት፡፡ ኢማኗ፣ ሐያኡዋ፣ ዒልሟ፣ አስተዳደጓ፣ ዉበቷ፣ ክብሯ፣ አደቧ፣ ትህትናዋ …. ይህ ሁሉ ቢደመር በሚሊዮን ይገመታል ወይ? ቤትህ ብትገባ ስንት ነገር እንደሚቀልልህ አታውቅም፣ ስንቱ ነገር የሚስተካከልልህ! ” አልኩት፡፡

🎋“ በርግጥ ላስተዋለ” አለኝ፡፡

🎋“ ለአንዲት ሴት ብለው አስር ዓመት በእረኝነት ያገለገሉ ነቢይ እንዳሉ ታውቃለህ?” አለው፡፡

🎋እረ በፍፁም! እንዴት? ምኗን አይተው”

🎋“ ሐያኡዋን አይተው፡፡ ቁርኣን ላይ ጎልቶ የተጠቀሰው ጉዳይ ሐያኡዋ ነው፡፡ ዐይናፋር ናት፡፡ ትሁት ናት፡፡ መልኳ፣ ቁመናዋ፣ ትምህርቷ፣ ንግግሯ ሳይሆን ሐያኡዋ ነው የተጠቀሰው፡፡”

🎋ታሪኩ እንዲህ ነው …
||
🎋ነቢዩ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ሁለት የተጣሉ ሰዎችን ለመገላገል ገብተው ከወገናቸው ያልሆነ ሰውዬ ሳያስቡት ድንገት በእጃቸው ላይ ሞተ፡፡ በዚህም የተነሳ ከግብፅ መሰደዳቸው ግድ ሆነ፡፡ በፍርሃት ከተማይቱን ለቀቁ፡፡ አላህ ቀናዉን መንገድ እንዲመራቸዉ እየለመኑ መድየን ምድር ደረሱ፡፡

||
🎋🔻ከአንድ መንደር ሲደርሱ የአገሬው ሰዎች ከብቶቻቸዉን ዉሃ እያጠጡ ነበር፡፡ እዚያም ሁለት ሴቶችን አገኙና ምን ሊረዷቸው እንደሚችሉ ጠየቋቸው፡፡ ሰዎች አጠጥተው እስኪመለሱ ፈንጠር ብለው ቆመው ነበር፡፡ የነቢያት ልጆች ናቸውና ሥርዓት ማጣት አይመጥናቸዉም፡፡
ነቢዩ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ከብቶቻቸዉን ዉሃ አጠጡላቸው፡፡
||
🎋ካጠጡላቸው በኋላ ከአንድ ዛፍ ጥላ ሥር ተጠጉ፡፡ በሰው አገር ተንከራተው፣ ሆድ ብሷቸው፣ ግራ ገብቷቸው ነበርና ወደ አምላካቸው እጃቸዉን ዘረጉ፡፡ “በጎነትህ የሚያስፈልገኝ ፈላጊ ድሃ ነኝ!” ብለው ድክመታቸዉን ለአምላካቸው ተነፈሱ፡፡ ሁሉ የተረፈህ አምላክ ነህና በእዝነትህ እየኝ አሉ፡፡ ዉሃ ካጠጡላቸው ሴቶች መካከል አንዷ በሐያእ አረማመድ ወደርሣቸው መጣችና አባቷ ስላደረጋላቸው መልካም ነገር ዉለታ ሊከፍሉት እንደሚፈልጉ ነገረቻቸው፡፡ ነቢዩ ሙሳ ወደፈለጋቸው ሰው ሄዱ፡፡ ነቢይ ሹዐይብ ናቸው፡፡ ባጋጠማቸው ጉዳይ አፅናኑት፡፡
||

🎋ታማኝነቱንና ወንዳወንድነቱ ያየችው ልጅት ወዳዋለች መሰል “አባዬ ቅጠረው” አለችው፡፡ ስምንት ዓመት አገልግለኝና አንዷን ልጄን ልዳርህ አሉት፡፡ ፈቃደኛ ሆኖ አሥር ዓመት አገለገላቸው፡፡ ልጅቷንም አገቡ፡፡



👑ከወደድካት አግባት👑

🎋የጠየቀችዉን ሁንላት፣ ለምን በቤተሰቧ ዉስጥ ሠራተኛቸው ሆነህ አሥር አታገለግልም? አንተ ከነብይ አትበልጥም። የሚወዱትን ማግኘት ያስከፍላል፡፡

🌺ሀቂቃ እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ ሴቶችም ወንዶችም

🌺አንቺ ውዱዋ እህቴ እራሴንም ጨምሮ እውን እንዲህች አይነት ሴት ልጅ ነን ፣
#እውን እንዲህ ዋጋ የሚያስከፍል ማንነት ነው ያለን ፣#እውን በዲናችን   በአኽላቃችን#እውን ክብራችንን በኒቃብ በጅልባብ በሀያእ የተጠበቅን ነን  የተስተካከልን ነን  ሁላችን ከራሳችን ጋር እንተሳሰብ

🌺አንተስ ውዱ ወንዲሜ እንዲህ አይነት ወንድ ነህ ?እንደሌባ በጓሮ ሳትሄድ በፊለፊት በር ሂደህ ለምትወዳት ሴት ዋጋ ከፍለህ ለሷሊሁዋ ለተቅይዋ ፣ለሙትሀደብዋ ይሄን ሁሉ ለያዘችው ሷሊህ ሴት ዋጋ ከፍለህ እውን የራስህ ታደርጋታለህ ወይስ ?መልሱን ላንተ ትቼዋለሁኝ
🍫🍫ውድ ነገር ምንጊዜም ዋጋ ያስከፍላል

🌺ቀላል ያስከፍላል🌺!!!

•••••••••••🍃🌺🍃•••••••••••••

منقول
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የሸሪዓ ትምህርት እድል ለህፃን መስዑድ

ወድ እና የተከበራቹህ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች መስዑድ የተባለን ታዳጊ ህፃን መርከዝ አቡ ሙሳ የቁርአን ሂፍዝ የሸሪዓ እውቀቶች ማእከል ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ቁርአን ለማስሀፈዝ እና መሰረታዊ የሸረዓ እውቀቶችን ለማስተማር ስለሚፈልግ የልጁን ቤተሰቦች በማናገርም ሆነ ከኛ ጋር በማገናኘት የበኩላችሁን አስተዋፆ እንድታበረከት በአላህ ስም እንጠይቃለን ።

የተቋሙ አድራሻ
0913939993 or 0930547776

የማእከሉ የቴሌግራም አድራሻ
https://t.me/Kurantejwid
~ ከወንዶች አስከፊው ወንድ ማለት .....
...አቋም የሌለው በራሱ የማይተማመን ማንም ወደፈለገበት የሚመራው ሲሆን ነው ...
ይህ አይነቱን ወንድ ካገባሽ እንደ ጨው ቀለጥሽ ....ማለት ነው
ወይ ለራሱ አያውቅ ...ወይ አንቺ
ን አይሰማሽ ...

ጭራሽ አንቺን የሚስትነሽን ቦታሽን አጋርነት ሀላፊነትሽን ያሳጣሻል !
....በራሱ አቋም የሌለው ወንድ ማለት. ህይወቱ በቤተሰቡ ወይንም በጓደኞቹ አሊያም  በማያገባው ጥልቅ በሚል መንደረኛ .... ሰው  ነው ሚመራው  ...
ይህ ሰው ምንም ነገርን በራሱ ማድረግ አይችልም ።
፣መወሰን ለሱ ከባድ ነው፣ ፈፅሞ የውሳኔ ሰው አይደለም ፣ሲበዛ ፈሪ እና ወላዋይ ይሆናል ፣ቃሉን አይሞላም ፣እንዲሁ እየዋለለ ሀዋ ላይ መቅረት ብቻ...
👉 ይህ ወንድ እንኳን ላንቺ ለራሱም አይጠቅምም
ተጠንቀቂው ውዷ
منقول
https://t.me/https_Asselfya
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በተልጅ (በበረዶ)ወዱእ ማድረግ ይፈቀዳልን
??
هل يجوز الوضوء بالثلج ؟

يجيب عليه فضيلة الشيخ الدكتور
عزيز بن فريحان العنزي حفظه الله

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
.
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስቸኳይ ማስታወቂያ

መረከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ ለ Online ፕሮግራም ሴት የቁርአን
አስተማሪ ይፈልጋል  ።

ማሟላት ያለበት መስፈርቶች

ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድ እና ሙራጅዓ የሀፈዘች።
መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ ግንዛቤ ያላት።
ዳዕዋ ሰለፊያን የተረዳች እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ያላት
ለልጆች ጥሩ አርአያ መሆን የምትችል እና የማስተማር ልምድ ያላት
⑤ ብዛት : 2
ሌሎቹን መስፈርቶች አᎃልታ የቁርአን ሸሀዳ ባይኖራትም እንቀበላለን።

እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ማሟላት የምትችሉ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አናግሩን ።⤵️⤵️⤵️
@AbulAbasNasirMuhammed
تلاوه من سورة الأنفال - القارئ مشاري البغلي
<unknown>
(( إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آَيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَاناً وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ (2)
👍1