💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

🔊አስደሳች ብስራት ለዩቱብ ተጠቃሚዎች በሙሉ!

✍️እነሆ ወንድማችን አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን የዩቱብ ቻናል ከፈተ።

በቴሌግራም ሲሰራጩ የነበሩ ትምህርቶችና ሌሌ ተጨማሪ አዳድስ ትምህርቶች ይለቀቃሉ! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

🔎ለወዳጂ ዘመድዎ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!

➲የዩቱብ አድራሻ➴➴➴
https://youtu.be/bXYr8WQtafs
https://youtu.be/bXYr8WQtafs
☑️ እናታችን ኣኢሻ አላህ መልካም ስራዋን ይዉደድላትና  እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

 ቁርአንን አሳምሮ የሚያነብና የሚጠባበቀው የሆነ ሰው ከነዛ ከተከበሩ፣ ከላቁና ታዛዥ ከሆኑት መላኢካዎች ይሆናል። ያ እየተኮላተፈ፣ እየተቸገረና እየከበደው ቁርአንን ለሚቀራ ደሞ በመቅራቱና በመቸገሩ ሁለት አጅር አለው።

==
አላህ ያግራልን

https://t.me/https_Asselfya
👍1
Forwarded from 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
ምርጥ ባል ብሎ ማለት ለሚስቱ እንደ አባት የሚያዝላት ፣ የሚመክራት ፣ እንደ ወንድም የሚቆጣት ፣ አንደባል የምቆጣ የሚያዝን ፣ የሚራራላት ፣ከጌታዋ ጋር ያላት ግንኙ እንድትጠንክር የሚያደርጋት ፣ ዲንዋን የሚያተምራት .......ነው ጀግና ማለት።

እናማ ጀግናዬ እንደዚህ ያለ ባል ሁን ጠንካራና ለነገራቶች የማይብረከረክ ወንድ ሁን እኛ ሴቶች በባህሪችን ልፍስፍስ ወንድ አንወድም
.......!
👍6
Audio
ጣፋጭ ቲላዋ

﴿ الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ وَلَهُ الحَمدُ فِي الآخِرَةِ وَهُوَ الحَكيمُ الخَبيرُ ﴾ - سبإ

#تلاوة
https://t.me/https_Asselfya
ለሚመከር ብቻ፦

ከአስራ አምስት እስከ ሐያ ዓመት ሙሉ  ስንት መከራና ችግር ተፈራርቆባቸው አንችን ያሳደጉሽን ወላጆች ልባቸውን ሰብረሽ ፣ተይ አይሆንሽም እያሉሽ ትእዛዛቸውን ባለመስማትሽ   ያሰብሽውና ባል ያልሽው ልጅ ቢከዳሽ "አይይ! ወንዶች እያልሽ ብትጮሂ " ማን ነው ተወቃሹ
ወንዱ ወይንስ አንች???


ወንዶች !ወንዶች! እያልሽ ከመጮህሽ በፊት ራስሽን ጠብቂ፣ራስሽን አስከብሪ። አላህ ባላዘዘበት አካሄድ ስትንዘላዘል ትኖርና በሏላ ችግር ላይ ስትወድቅ ወንዶችን ለመውቀስ ምላሷን የምታሾል ሴት  ራሷን ትውቀስ

  ወንድ ሁኖና ድን አለው ሰለፊይ ነው  ተብሎ ሴቶችን የሚበድል፣የወለደውን የሚከዳ፣ ዋሾና አጭበርባሪ.  አንዳንድ ሙጅሪም ደግሞ ድናችንንና መንሃጃችንን. አያሰድብ። ድናችን በማንም የሚለካ አይደለም።ወንጀሉ በራሱ በሰውየው እንጅ በመንሃጁም  ላይ አደለም ።


✍️

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
አቡ ሑረይራ  አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና  እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

አንድኛችሁ ከእንቅልፉ በነቃ ጊዜ  አይንከር እጁን ዉሀ በያዘ  እቃ ዉስጥ  ሶስት ጊዜ እስከሚያጥባት ደረስ እንሆ የት እንዳደረች አያቅምና እጁ::

ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል📚
ነፃ አይወጡም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لن يُفلِحَ قومٌ ولَّوا أمرَهمُ امرأةً﴾

“በጉዳያቸው ላይ ሴትን መሪ ያደረጉ ህዝቦች ነፃ አይወጡም።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 4425
📝ሙሉ ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም ኪታብ ደርስ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓

t.me/AbumuslimAlarsi/10280
t.me/AbumuslimAlarsi/10280

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊምحفظه الله
በአላህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ አካል መልካምን ነገር ይናገር አልበለዛ ዝም ይበል።



Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች (Salehadin Aselefya)
ከአምሩ ቢን ዐውፍ አልሙዘኒ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿فواللَّهِ ما الفَقرَ أخشى عليكُم، ولَكِنِّي أخشى عليكُم أن تُبسَطَ الدُّنيا عليكُم، كما بُسِطَت على مَن كانَ قبلَكُم، فتَنافسوها كما تَنافسوها، فتُهْلِكَكم كما أَهْلَكَتهُم﴾

“በአላህ እምላለሁ! በናንተ ላይ ድህነትን አልፈራላችሁም። ነገር ግን የምፍራላችሁ ዱኒያ ከናንተ በፊት ለነበሩት ሰዎች ተዘርግታ እንደነበረችው ለናንተም ተዘርግታ ከዚያም እነርሱ እንደተፎካከሩት እናንተም ተፎካክራችሁ እነሱን እንዳጠፋቻቸው እናንተንም እንዳታጠፋችሁ ነው።”

📚 ቡኻሪ (3158) ሙስሊም (2961) ዘግበውታል
Audio
⤵️አዲስ~ ሙሀደራ ⓵
➬➬➬➬➬➬➬➬


ርዕስ፦ጭንቀትን ለማስወገድ!

🔊በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አድስ አስደሳች ብስራት ለቴሌግራም ተጠቃማዎች አንድ ቻናል ላስተዋዉቃችሁ እየገባችሁ ተጠቀሙበት!!

ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በወንድም ሶላሁዲን አቡ ኡበይዳ ይለቀቃሉ።

ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
✍️እህቶች ሆይ.........

በትዳር ዙሪያ አንቺ ስለተመቸሺ ስለወደድሺዉ ብቻ አትወስኒ የሱ ለመሆን  ቀስ በይ  ቤተሰብሽ ምከሪ አስቢበት ዘለሺ የገባሺበት ዘለሺ የምትወጪ እና ረጋ ቤተሰብ ያወቀዉ የመከረበት ነገር ደስ የሚለዉ  ልጁ አንቺ በስልክ ብቻ ስላወቅሺዉ ቶሎ እሺ በሉ ኒካ እሰሩልኝ እያልሺ ቤተሰብሺ አዛ አታድርጌቸዉ ስለሱ ምንነት በደንብ እስኪያዉቁት ግዜ ስጫቸዉ  እሱን እነሱ በደንብ ማወቃቸዉ ላንቺዉ ነዉ ጥቅሙ የኔ እህት አትቸኩይ  ኒካ ለማድረግ እሱ ሙሉ ማንነቱ እስኪጣራ ድረስ ሰብሪ  የሚድያ  ማንነቱ ብቻ ይዘሺ ቶሎ ኒካ እያለሽ ቤተሰብ አታስቸግሪ እህቴ ቤተሰብ ቀስ በይ በደንብ ይጣራ የሚልሽ ላንቺዉ ነዉ  ምንነቱ ያልታወቀ ዛሬ ብትወጂዉ ነገ ፀብ አይቀርምና በዚሁ ኢንተርኔት ጥሎሽ ይሄዳል ልብሺ ሰባብሮ  ቤተሰብ ያለበት ነገር ሲሆን ግን በቀላል ያንቺ ልብ ሰብሮ አይሄዲም  መሄድም ቢፈልግ በአግባቡ የሚሆን።

እናም እህቶቼ ዛሬ  ኢንተርኔት ላይ ስለተጀናጀናችሁ ምንነቱ ሳታጠሩ  ቤተሰብ እንዳያጠራ ደህና ነዉ አቀዋለሁ ብላችሁ በዳፈና ኒካ አስራችሁ ኋላ ሲፈታችሁ በዛዉ ባገኛብሺ  ወደ ቤተሰብ ስኬጂኮ ራስሺ የገባሺበት ምን እናድርግሺ እያሉ  የተለያዩ ቃሎች  በመናገር ያሳምምሙሻል ያስከፉሻል።ይሄ ራስሺ ያመጣሺዉ ነገር ነዉ።ትዳር ቀላል አይደለም እርጋታ ይፈልጋል ምክር ይፈልጋል። እናም  ከሌሎች ተማሩ  እስኪ ስንት እህቶች በon ine አግብተዉ  በon line ተፈቱ ልባቸዉ  ተሰበረ ቤተሰብም ጨከነ  ምክንያቱም ቀድመሽ ክብራቸዉ አስደፈርሻ ማንም እንደሌለሽ እሱ እሱ እያልሺ እነሱ  ለኒካ ብቻ እሺ እንድሉ አሳምነሺ ገባሽ ከዛ የጂሽ ትቀምሻለሽ።

እህቶች ጥንቃቄ  የትዳር  መሠረትሽ ላይ ቤተሰቦችሺ ይኑሩበት እንደዉም ሙሉ ለነሱ ስጪ እሱ በደንብ ያጣሩልሺ ዘንድ አንች አታቂዉማ በስልክ እንጂ እነሱ በአካል ስለሚያዩ እነሱ አጥብቀሽ ያዢ  የተለያዩ የሱ ቃሎች እንዳይሸነግልሺ  የቤተሰብ ክብር ይቀደማል።

የገረመኝነዉ ብዙ እህቶች ለወንዱ ስለወደዱ ብቻ ቤተሰብ ከምንም የማይቆጥሩ የራሳቸዉ ስሜት ተከትለዉ ኋላ ፍፃሜቸዉ ሲታይ ወይኔ፣ ወይኔ፣ሆኖ ነዉ

✍️
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አንተ ወጣት ሆይ ንቃ !!!

ከአጅነቢዮች ያለክ ግንኙነት በሰፋ ቁጥር ወደ መጥፎ የምታመራበት መንገድ ይገዝፋል፡፡...ከአጅነቢዮች ያለህን ግንኙነት በቀነስክ ቁጥር ወደ "ፋሂሻ " የምታመራበት መንገድ ይጠባል፡


☞በደውልም  ይሁን በፅሁፍ ከአጅነቢይ ሰው ማውራት ካዘወተርክ ..ልብክ ላይ ኒፋቅ በቅሎ ወደ አላስፈላጊ እርከን ትሸጋገራለህ ...በአይናችን እያየን ..በጆሯችን እየሰማን ነው .. የት ይደርሳሉ የተባሉ ወንዶች ከሴቶች ባላቸው "ወላቃ" የተነሳ  ነው ውርደትን የሚከናነቡት °° አንቺም ቢሆን እንደሱ ከወንዶች ጋር ያለሽ ቅርርቦሽ ለከት ሊኖረው ይገባል ...አለዚያ ውርደትሽ እሩቅ አይደለም .. ውስጥ አዋቂው አላህ ሁሉንም እያየ ዝም ያለሽ ምናልባት ትመለሺ ይሆናል ብሎ እንጂ አለዚያ በአይ ጨረፍታ አንችን የመያዝ ችሎታ አጥቶ አይደለም፡፡

☞#ኸልዋ ወደ መጥፎ ነገር ከሚመሩ ነገራቶች ዋነኛው ነው ..በታክስ ..በመንገድ ..በቤት #በየትኛውም አጋጣሚ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ብቻቸውን ከሆኑ ..ሸይጧን ሶስተኛቸው ነው ፡፡ ®__ሸይጧን ሶስተኛው ከሆነ አካል ላይ መልካም ነገር አይፈጠርም .. ፡፡

☞በተለይ ዲን ተገንዝቧዋል ከሚባል አካል ይህን ቆሻሻ ተግባር መመልከት ልብ ያደማል ...ወንገኔ ሆይ ንቃ ተደብቀህ ብሰራው ውስጥ አዋቂው አላህ አደባባይ ያወጣብሃል .. ችላ ሲልህ አላህ እያዘናጋህ መሆኑን አትዘንጋ ፡፡

አላህ እኔንም ቤተሰቦቼን ወዳጆቼን ..ሁሉንም ሙስሊም አካል ከዚህ አስነዋሪ ስራ ይሰውረን ፡፡

              _አሚን_

ወንድማችሁ አብዱል ፈታህ

https://t.me/https_Asselefya1
ወላሒ የቲም አይደለንም።
በኑረዲን አል አረቢ
-ግጥማዊ መዳረሻ....!!
-ከየመን እስከ ሀበሻ....!!


የመንን እና ሀበሻን ለማስተሳሰር ታስቦ የቀረበ ታሪካዊ ግጥም

በኮንቦልቻ ፕሮግራም ላይ..የተነበበ...ነው።

በኑረዲን አል አረቢ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Audio
ቁርአንን ስንቀራ መጠንቀቅ ያለብን ነገራቶች!!

➾ቁርአን ስንቀራ ወደ ግራ ወደ ቀኝ መወዛወዝ እንዴት ይታያል?!

➾ሰደቀሏሁል አዚም ማለት!

➾የቁርአንን ገፅ ለመግለፅ ምራቅን መጠቀም እንዴት ይታያል!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ዉድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶች በአሏህ ፍቃድ አዲስ ተከታታይ ትምህርት በቅርቡ እንጀምራለን። سلسلة الأخلاق الإسلامية ተከታታይ ኢስላማዊ ሦነ-ምግባሮች

በትምህርቱ የሚዳሱ የሦነ-ምግባር ርዕሶች ለሁለት እንከፍላቸዋለን ¹መልካም ሦነ-ምግባር እሱም 53 ርዕሶች አሉት↓
1 إحسان 2 ألفة 3 أمانة 4 إيثار 5 بر 6 بشاشة 7 التأني 8 التضحية 9 التعاون 10 التواضع 11 التودد 12 الجود والكرم والسخاء والبذل 13 حسن الظن 14 حكمة 15 حلم 16 حياء 17 رحمة 18 رفق 19 ستر 20 سكينة 21 سلامة الصدر 22 سماحة 23 شجاعة 24 الشفقة 25 الشهامة 26 صبر 27 صدق 28 صمت 29 عدل 30 عزة 31 العزم والعزيمة 32.العفة 33 العفو والصفح 34 علو الهمة 35 الغيرة 36 الفراسة 37 الفصاحة 38 الفطنة والذكاء 39 القناعة 40 كتمان السر 41 كظم الغيظ 42 المحبة 43 المدارة 44 المروء 45 المزاح 46 النبل 47 النزاهة 48 النشاط 49 النصرة 50 النصيحة 51 الورع 52 الوفاء بالعهد 53 الوقار
²መጥፎ ሦነ-ምግባር እሱም 47 ርዕሶች አሉት↓
1 الإساءة 2 الإسراف والتبذير 3 الافتراء والبهتان 4 إفشاء السر 5 الانتقام 6 البخل والشح 7 البغض والكراهة 8 التجسس 9 التعسير 10 التقليد والتبعية 11 التنفير 12 الجبن 13 الجدال والمراء 14 الجزع 15 الجفاء 16 الحسد 17 الحقد 18 الخبث 19 الخداع 20 الخذلان 21 الخيانة 22 الذل 23 السخرية والاستهزاء 24 السفه والحمق 25 سوء الظن 26 شماتة 27 الطمع 29 الظلم 30 العجب 31 العدوان 32 الغدر 33 الغش 34 الغصب 35 الغيبة 36 الفتور 37 الفجور 38 الفحش والبذاءة 39 القسوة والغلظة والفظاظة 40 الكبر 41 الكذب 42 الكسل 43 اللؤم 44 المكر والكيد 45 نقض العهد 46 النميمة 47 الوهن

በአሏህ ፍቃድ እነዚህን ርዕሶች በአጫጭር ደቂቃዎች አጠር መጠን ባለ መልኩ በሙሀደራ መልክ አቀርብላቹሃለሁ።

ወንድማቹህ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7078
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7078
👍1
ዱዓ

ከአቡ ሁረይራ ተይዞ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أقرَبُ ما يَكونُ العبدُ من ربِّهِ وَهوَ ساجِدٌ، فأَكْثِروا الدُّعاءَ﴾

“አንድ ባሪያ ወደጌታው ቅርብ የሚሆነው በሱጁድ ግዜ ነውና ዱዓ አብዝቶ ያድርግ።”

📚 ሙስሊም (482) አቡዳውድ (875) ነሳኢ (1136) ዘግበውታል