💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሱረቱ‘ናስ እና ሱረቱል ፈለቅ
AudioTrim
📚የቁርአን ተፍሲር

{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ }}

ሱረቱ’ናስ እና ሱረቱል ፈለቅ


🪧 ክፍል ሁለት 🪧
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
.
قال أمير المؤمنين عمر بن الخطاب
‏رضي الله عنه :-

‏" لا خير في قوم ليسو بناصحين ولا خير في قوم لا يحبون النصح ".

📕 (( الاستقامة / 148 ))
የዲን ግንዛቤ መኖር ከፈተና መጥጠበቂያ ነው. በወንድም አቡበክር ዩሱፍ
↪️ አዲስ ሙሓደራ
➫➫➫➫➫➫➫
↩️ محاضرة جديدة

ርዕስ ፡– "የዲን ግንዛቤ መኖር ከፈተና መጥጠበቂያ ነው"
↩️ بعنوان: "الفقه في دين عصمة من الفتن"

🎙 በወንድም አቡበክር ዩሱፍ ሃፊዞሁሏህ
🎙 لأخ الفاضل أبي بكر يوسف حفظه الله
🕌 በመስጅደል ቡኻሪ (ባህር ዳር)
🕌 بالمسجد البخاري بمدينة بحر دار

🗓 ሐምሌ 04 ‐ 2013
🗓 تاريخ ذي الحجة ١\١٤٤٢ه‍



የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
~የከተሜው ሱንይ ~



የከተሜው ሱኒይ ሸገር ውስጥ ያለኽው ፣
ከድን አስቀድመህ ምቾት የመረጥከው ፣
አቀበትቁልቁለትያለታክሲመንገድፍፁም የጠላኽው፣
አንድጥያቄአለኝእስኪመልስልኝእድህ ነበርእደ ድንንያገኘኽው፣
የረሱልን ታሪክ ሲራን አንብበሃል፣
ቁርአን ሀድስን ፊቂህን ቀርተሃል፣
ሽርክና ቢድአን ጠንቅቀህ አውቀሃል፣
አልሀምዱሊሏህ በሰለፎችመንገድ በደሊል ማስረጃ ሀቅና ባጢሉን ማስተማር ይዘሃል ፣

ይህአስተምሮትህ ከተሜላይ ብቻ ሰፍቶ ይታየኛል፣
አወን ከተሜላይ የገተሜው ኗሪ ትልቅ ትንሽ
ሳይል በሁሉም አቅጣጫ ትምህርትህ ደርሶታል፣
የተውሂድን ፀጋ የሽርክን ክስረቱን በጥልቅ ተረድቷል
አወ ለከተሜው በከተሜው መስጅድ ቁርዓን ሃድሱ ተፍሲርና ሲራ የተውሂድ ብርሃን በተደጋጋሚ ሁልግዜ ይወራል

ያየገጠሩ ግን ቀን ጨልሞበታል በሽርክ
በሽታ ልቡተሸፍኗል ዛፍና ድጋዩን ቀብርና ቦረናን መሳልን ያመልካል ፣
የትውሂድን መብራት እሚያሳየው አቷል ፣
አተም ሰለፍዩ ወደገጠር መውጣት ፈፅሞ ጠልተሃል

እስኪ መልስልኝ እኒያ ድንቅ ትውልድ
እደት ነበር ላተ ድንን ያደረሱት?
ከተሜላይ ብቻ በታክሲ ተጉዘው ነበር ያስተማሩት ?
መኪና በለለው በእግር ጉዞ ብቻ በጣም በሚያደክመው
በበረሃው አየር ምቾት በለለበት
እደሻማ ቀልጠው አልነበረም እደ እዚህ ያደረሱት ?

እና አርዕያህ ማነው ማንን ተከታይ ነህ ፣

አተስትጠየቅ ገጠር ለማስተማር ውይ የእግር ጉዞ አለው ማብራት ናውሃ ኢንተርኔት ።።።የለው ብዙ መስፈርቶችን ትደረድራለህ ፣
ላተ እሚመችህን ቅድሚያ ታወራለህ፣

➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️⬅️➡️➡️

እዚያ የዋህ ቀየ አርሶ አደሩ ሰፈር
የተውሂድን ፀጋ ሂዶ ለማስተማስተማር
ከየት የመጣነው ይህን ሁሉ መስፈርት በብዛት መደርደር ፣
➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️
ደሞ አዳንዱ ይላል የገጠሩ አርሶ አደር ነግረውት አይሰመምም ፣
ስድብና ትችቱ ህሌና ያደማል እያለ ያወራል ይህም ሁለተኛ ስለራሱ ክብር ይዘምርልኛል፣

ይሰማል የዋህ ነው ሂድና ሞክረው
ለዘብ ባለ አንድበት በረሱሉ ሱና
በፈገግታህ ስበህበፍቅር ንገረው፣
⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️
የሀርሹ ባለቤት ሀያሉ ጌታየ ችሎታህ ረቂቅ እውቀትህ ጥልቅ ነው ፣
ብዙ ባሮች አሉህ አንተ እምታውቃቸው
ስድብና ትችት አቀበት ቁልቁለት እማይበግራቸው ፣

መብትህ ሲናካ እጅግ የሚያማቸው ለአመታት ፈልገን ያላገኘናቸው ካሉበት ቀስቅሰህ አንተበችሎታህ ገጠር ላይ አምጣቸው !!!


በረሂም ቢንት ሙሃመድ በገጠሯ የተጫረች
ትዕግስት
AudioTrim
🔊《የትዕግስት አስፈላጊነት》🔊

🔶 #የኢብኑል ቀይም ጫማ ወደ መስጂድ በገቡበት መዘረፍ…………

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
.


اللهُ أكبرُ، اللهُ أكبرُ، اللهُ أكبرُ، لا إلهَ إلَّا اللهُ.
اللهُ أكبرُ، اللهُ أكبرُ، وللهِ الحمدُ.

ኢንሻአህ ይሄን ዱዓ እናብዛ በርቱ
.
#وضوء_المرأة_لا_ينتقض
#بمسها_عورة_الطفل

▪️ للشيخ العلامــة
محمــد بن صالح العثيميــن
رحمــہ اللـہ تعالــﮯ :

❫ السُّـــ↶ــؤَالُ :

هل للطفل عورة، يعني: عورة الطفل إذا مستها المرأة هل ينتقض الوضوء؟

❫ الجَــ↶ـــوَابُ :

لا ينتقض وضوء المرأة إذا هي غسلت ولدها، ومست ذكره أو فرجه؛ لأن ذلك لا ينقض الوضوء، حتى مس الرجل ذكره لا ينقض الوضوء إلا إذا كان بشهوة، أما إذا كان لغير شهوة، فيستحب الوضوء ولا يجب.

📚【 سلسلة لقاءات الباب المفتوح لقاء الباب المفتوح : 9 】

----------------------
*منهجنا*
*(الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة)*
--------------------
*🌷أخواتي الفضليات:*
*🌷يسعدنا انضمامكن إلينا مستفيدات بإذن الله*
---------------------
03 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 3⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
السلام عليكم ورحمت الله وبركاته
ይህ አሁን የምፅፈው ፅሁፍ ታሳቢነቱ ተነፋፍቀው ላሉ ለትዳር ጥንዶች ቢሆንም ሌሎች እህትና ወንድሞችም ማንበብ ይችላሉ።
🌹 🌹 🌹
🌹 🌹 🌹
🌹 🌹 🌹
🌹 🌹 🌹
🌹 🌹 🌹
➡️ ለትዳር ጥንዶች የሀላል ጨዋታ በግጥም።

#ባል

አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ
ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩነሽ
ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሆነሽ
#ሚስት

አንተ የኔ ፍቅር የህይወቴ ነፀብራቅ
ፍቅርህ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙናቸው አንተግንልዩነህ
ፍቅርህን መግበኝ ካጠገቤ ሆነህ
#ባል

የትዳሬ አጋር የልጆቼ እናት
ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ናት
ጌታዬ ይመስገን እሷን አድሎኛል
ውዴን የመሰለ ከቶ ኬት ይገኛል
#ሚስት

የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር
ተስፋዬ ብሩህ እስካለው ካንተጋር
መኖርህ መኖሬ
መጥፋትህ መጥፋቴ
ሳጣህ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ

#ባል

የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ
ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ
ጣፋጭ ነገር ሁሉ
አንቺን ይመስሉኛል
ብቻምን ልበልሽ ቃላቶች ያጥሩኛል

#ሚስት

የአይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ
የፊትህ ብርሀን ይበልጣል ከፀሀይ
የረህማን ስጦታ የጀሊሉ ኒእማ
አንጀቴ ይርሳል ድምፅህን ስሰማ
#ባል

ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን
የፍቅር አደለም ሳስበው ነገሩን
ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር
አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር
#ሚስት

እኔ እንክት ልበል እኔ ልሰባበር
እሾህ አይንካብኝ እንኳንስ መሰበር
የፍቅር አርበኛ ፊት አውራሪ ጀግና
አንተ መውደድ እንጂ
ዱላ መች ታውቅና
#ባል

እኔ እዚህ ጎራ አንቺ እዛ ማዶ
ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ
የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ
ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ?
#ሚስት

ፈረስ አይጋልበው
በበቅሎ አይደረስ
በርሬ እንዳልመጣ
ያለህበት ድረስ
ውዱ ባለቤቴ ፍቅርህ ለበለበኝ
አሁንስ ከብዶኛል
በዱኣህ አስበኝ።

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
#JOIN
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
♦️የዙል ሂጃ 10 ቀናቶች ያላቸው ደረጃና በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ልንተገበራቸው የሚገቡ መልካም ስራዎች

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
(وَمَاۤ أُوتِیتُم مِّن شَیۡءࣲ فَمَتَـٰعُ ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَزِینَتُهَاۚ وَمَا عِندَ ٱللَّهِ خَیۡرࣱ وَأَبۡقَىٰۤۚ أَفَلَا تَعۡقِلُونَ)
{ከማንኛውም ነገር የተሰጣችሁት የቅርቢቱ ሕይወት ጥቅምና ጌጧ ነው፡፡ አላህ ዘንድ ያለውም (ምንዳ) በጣም በላጭና ዘውታሪ ነው። አታውቁምን?}
[አልቀሶስ፡ 60]
#አሪፍ_አይቸኩልም!

➷ችኮላ የትዕግስት ጥላት ናት.
የምትፈልገውን ነገር ለማግኘት

➘ረጅም መንገድ ልቴድ ትችላለህ
ግን በእርጋታ ተራመድ .....!!!!!

↷⇣🌹⇣↷


https://t.me/https_Asselfya
በታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) ምክር እንጠቀምበት!!
———
እንዲህ በማለት የዲን ተማሪ የሆኑትንም ያልሆኑትንም ይመክራሉ:-
«ለእውቀት ፈላጊውም ሆነ እውቀትን በመፈለግ ላይ ለሌለው ሰው የሚገባው ነገር፣ ያወቀውን ሱና ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ግልፅ ማድረግ (ማብራራት) ነው። እኔ አዋቂ (ዓሊም) አይደለሁም አትበል፣ አዎን ዓሊም አይደለህም፣ ነገር ግን አንተ ዘንድ እውት አለ፣ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- "ከእኔ የሰማችሁት (አንድ) አንቀፅ ቢሆን እንኳን አድርሱት።" ሰዎች አጋጣሚዎችን ሊጠቀሟቸው ይገባል። ሱናን ለማሰራጨት እድሉ በተመቻቸልህ ቁጥር አሳራጫት፣ አላህ ዘንድ መልካም ምንዳ ይኖርሃል፣ እስከ እለተ ትንሳዔ የሰራበት ሰው ምንዳም አለህ።» [ምንጭ:- ሸርህ ሪያዱ ሷሊሂን ሀዲስ ቁ. 741]
ትርጉም:- ✍🏻ኢብን ሽፋ

#join ⤵️

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🍂አጃዒብ እኮ ኖ.......፦

አንዳንድ እህቶች በጣም ይገርሙኛል ሀቂቃ አስቡት ከዛሬ ስንት አመት ግሩፕ እየቀያየሩ ይማራሉ ግና አቂዳቸውን_መንሀጃቸውን ብትመለከቱ ጥርት አድርገው ማያውቁ ነፍ ናቸው‼️

#ለመሆኑ እየተማርን ምንም ለውጥ ከሌለን ዛሬም እዚያው ነገም እዚያው ከሆን ምኑ ጋር ነው የልፋታችን ውጤት‼️

#እስከመቼ በዚህ ሂደት እንቀጥላለን⁉️ ረሱል የኔ ኡመቶቼ ከኔ በኋላ ለ73 ይከፋፈላሉ አንዷ ብቻ ስትቀር 72 የእሳት ናቸው ብለዋል‼️ ለዚህ ሀዲስ ምን ያክል ቦታ ሰጠነዋል እህቶቼ⁉️

#እሺ ይሄን ሀዲስ ካመናችሁበት ለምንድነው ስለ ኢኽዋን ሲፃፍ ሚከፋችሁ ታዲያ⁉️ ለምንድነው ስለ ሱፍይ ሲፃፍ ሚከፋችሁ⁉️ ለምንድነው ስለ ተብሊግ_ስለ ሀጁሪ_ስለሺዓ_ስለ ሙመይዓ_ስለ አህባሽ ኧረ ሌላም ሌላም ....... ሲፃፍ ለምን ይከፋችኋል⁉️ ለምን ፊታችሁን በርበሬ ታስመስሉታላችሁ ለምን ለምን ለምን⁉️

🍂قال تعلى👇
وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ

እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡
سورة البقرة 42‼️
እስከመቼ ስናስመስል እንኖራለን ታዲያ_ይህ የአማኞች መገለጫ ነውን⁉️

#ኧረ አዳንዶችማ እያወቁም እዚያው ናቸው።

قال تعلى👇
انظُرْ كَيْفَ يَفْتَرُونَ عَلَى اللَّهِ الْكَذِبَ ۖ وَكَفَىٰ بِهِ إِثْمًا مُّبِينًا

በአላህ ላይ ውሸትን እንዴት እንደሚቀጣጥፉ ተመልከት፡፡ ግልጽ ወንጀልም በርሱ (በመቅጠፍ) በቃ።
(سورة النساء 50)

#ግሩፕ ለግሩፕ መሽከርከር የትም አያደርስ ሀቅና ባጢሉን ለይተን ካላወቅን ሽርክና ተውሂድን ለይተን ካላወቅን_ሱና እና ቢዳዓውን ለይተን ካላወቅን ሺ ጊዜ ሀፊዘል ቁርአን_ሀፊዘል ሃዲስ ብንሆን እነኚህን ለይተን ካላወቅን ዜሮ ነን ምን አደከማችሁ‼️ አርፎ መቀመጥ ይሻላል በአንድ ፊቱ📌

#ኧረ እህቶቼ ነቃ እንበል አቂዳችንን መንሃጃችንን ጥርት አድርገን እንወቅ አሰስ ገሰሱን እያደበላለቅን አንኑር‼️

#እንዴት በነፍስያችን ላይ ላግጣ ጫዋታ እንጫወታለን ወላሂ ያረቢ‼️ ይህቺ ነፍሳችን ዛሬ ለዱኒያ እሳት ለሆነችው እንኳ አንዲት ጣታችንን ለ5 ደቂቃ አስቀምጡ ብንባል እንችላለን⁉️ ከላ ወላሂ‼️ ለ1ሰከንድ እንኳን አንችልም ግን አስቡት በነገው የአኼራ ቤታችን በየውመል ቂያማህ ፀሀይ ተከርብታ ከጭንቅላታችን ላይ የስንዝር ያክል በምትቀርብበትና በጀሀነም እሳት ምን ያክል እየቀለድን እንደሁ አስቡት‼️

#በዚያ ላይ ቀብር ውስጥ ገና #በርዘኽ የሚባል ሀያትን እናሳልፋለን ወላሂ በጣም ዝንጉነታችን በርትቷል አሏህ ይዘንልን እንጂ‼️

#ነፍሲ እና እህትቼ ሆይ ተው ግድ የላችሁም እሺ በሉኝ ቢያንስ ኢልም ኬት እንደምንማር እንኳን ጠንቅቀን እንወቅ አስኪ‼️

እስኪ አቂዳችንን እንፈትሸው‼️
#አቂዳችን መንሃጃችን ብቻ ነው በዱኒያም በአኼራም ነጃህ እንወጣ ዘንድ ሚያግዘን ትኩረት እንስጥ እንማረው እንወቀው እንተግብርበት‼️

ይሄን ምላችሁ እኔ ከእናንተ አውቄ ወይንም ተሽዬ አይደለም ገና ጧሊበል ኢልም ደካማ አንዲት የአሏህ ባሪያ ነኝ ‼️

ብዙ ነገር ስመለከት ስለገረመኝ ለማስታወስ ያክል ነው‼️ እናም አህም ሸይ አቂዳችንን ጥርት አድርገን ለማወቅ እንሞክር እንጣር እላችኋለሁ ‼️

🌹ፅሁፉ ስለረዘመ አፍዎን🍂

ወሏሁ አእለም

🍂
_bint_seid_umu hibatellah

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም (قناة فضيلة الشيخ محمد زين بن الشيخ آدم اﻹتيوبي)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እስካሁን የቀራነውን የመሳኢሉል ጃሂሊያ ማብራርያ እስከደረስንበት ድረስ በቅደም ተከተል ለማግኘት 👇👇👇
#ማስታወሻ

ዛሬም ከመጝሪብ እስከ ዒሻ የመሳኢሉል ጃሂሊያ ኪታብ ማብራሪያ -ክፍል 9-
የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይኖረናል።

https://t.me/ShekiMuhammadzaynAdam
ምክር ለሴቶች
<unknown>
ለእናቶችና ለወጣት እንስቶች የተዘጋጀ ሳምንታዊ ሙሀደራ

↪️ ርእስ

🔹የሴት_ልጅ_ቦታ_ከእስልምና_በፊት።

🔹የሴት_ልጅ_ቦታ_በእስልምና_ውስጥ

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya