💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
መኖርስ ወሎ ነው ..!!!

▪️ ማጋነን አይደለም ወዳጄ እውነትም ነው ፍቅራቸው እና ለሰው ያላቸው ውዴታ ይገዛሀል ሓቂቀን ..!!

▪️ ሄዶ ያያቸውና ትንሽ የተቀመጠባቸው ይመሰክራል ወሎዎች ጋር ሂደህ ተደስተህ እንጅ ተከፍተህ አትመጣም ሱብሃነሏህ ቃላትም የለኝም ..!!

▪️ አላህ ያቆያችሁ ምን ይባላል ፍቅር እና ውዴታችሁ ያስቀናል ከወሎ ስወጣ እውነት ለመናገር እየከፋኝ ነው ግን ምን ይደረጋል ብላችሁ ነው ግዴታ ሁኖብኝ እንጅ ..!!

▪️አሁንማ አልሀምዱሊላህ ዘመድ አዝማድ ስላሉን እዛ መመላለሳችን አይቀርም አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ክፏችሁን አንስማ ..!!

▪️ ከሚሴ ፤ ኮምቦልቻ ፤ ደሴ ፤ ቦረና ፤ ሓይቅ ፤ ውጫሌ ፤ ውርጌሳ ፤ መርሳ ፤ ወልዲያ ፤ .....

👉 ወሎ እውነትም ገራገር ሰውም ሀገሩም


ኢብኑ ዝናቤ አልጀበርቲ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
መኖርስ ወሎ ነው ..!!! ▪️ ማጋነን አይደለም ወዳጄ እውነትም ነው ፍቅራቸው እና ለሰው ያላቸው ውዴታ ይገዛሀል ሓቂቀን ..!! ▪️ ሄዶ ያያቸውና ትንሽ የተቀመጠባቸው ይመሰክራል ወሎዎች ጋር ሂደህ ተደስተህ እንጅ ተከፍተህ አትመጣም ሱብሃነሏህ ቃላትም የለኝም ..!! ▪️ አላህ ያቆያችሁ ምን ይባላል ፍቅር እና ውዴታችሁ ያስቀናል ከወሎ ስወጣ እውነት ለመናገር እየከፋኝ ነው ግን ምን ይደረጋል…
👆👆👆
⇛ወሎ ሲነሳ ደግነት፣ ፍቅር፣ የዋህነት ቀደምው ወደ ሰው ህሌና የሚመጡ መገለጫዎቹ ናቸው፡፡ ወሎ የፍቅር አምባ ነው፡፡

⇛ወሎ ፍቅር ብቻ አይደለም እምነትም ነው ፡፡ ወሎ ተነግሮ የማያልቅ፣ ተጽፎ የማይጠናቀቅ በፍቅርና በየዋህነት ላይ የታነጸ ሐይማኖት አለው፡፡

⇛ወሎ አማራውና አገው፣አርጎባና ኦሮሞ፣ ራያና ትግሬ በብሔር በአንድነትና በፍቅር የሚኖሩበት፣ በተለያየ ቋንቋ የሚዘምሩት፣ ፍቅር የሚጋሩበት የፍቅር ምድርና ተምሳሌት ነው፡፡የወሎየ የንግግር ዘየ በራሱ ልዩ ኪነ ጥበባዊ ውበትና ስበት አለው፡፡

☞ብቻ ስለ ወሎ ተነግሮ የማያልቅ ተፅፎ የማይጠናቀቅ የ ፍቅር፣ የታሪክ፣ የ ሀይማኖት .... መገኛ ነው።


አቡ ሱፍያን
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
በልኩ ቢሆን ደግ ነው።
~~
በተደጋጋሚ ስለ እህቶች የሚፃፈውም ሆነ በእህቶች ላይ የሚነገረው ድንበር ማለፍ እንዳይኖርበት እና ኢኽላስም ይታሰብበት።ሰለ_እህቶች መፃፍህ ኮመንቶችን ማዥጎድጎጃ መሆን የለበትም።አንዳንዱ ምክር ሰውን "ማጀራጀር"አለበት።አንዳንዴ ስለማይሰሩት ነገር መናገርም ሊያሸማቅቅ ይገባል።አንዳች ትዳር የሌላቸው ሰዎች ስለ ትዳር ደግነት ቢናገሩ አያምርም።አንዱ ኑሮ ንፍሮ የሆነበት ስለ ሁለተኛ ሚስት ቀደም ቀደም ማለት አደበ_ቢስነት እንዳይሆን።

አቡ_ዐበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌺የጠዋት_ዚክር📿
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

‏قالَ ابنُ القيّم رحِمَه الله:

الذِّكر هُو رُوح الأعمَالِ الصّالِحَة فإذَا خَلا العَمل عَن الذِّكر كَان كالجَسدِ الذِي لَا رُوحَ فِيهِ"!.

مَدارِج السّالكِين (٢ - ٤٧٦)

ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-"ዚክር የመልካም ስራ ሁሉ ሩህ ነው ስራ ከዚክር ከተገለለ ሩህ እንደሌለው አካል ነው "
📚መዳሪጁ አስሳሊኪን ( 2/476 )

↷ ⇣🌹⇣↷
የነብዩን አስተምህሮ መሰረት በማድረግ አላህን በብችኝነት እያመለከ ከመጤ ነገሮች ( ከቢድዓ) የራቀ ፍጡር እጅጉን የታደለ ነው ።

አላህን በብችኝነት ማምለክ ፣ አምልኮ አፈፃፀም ላይ የነብዩን አስተምህሮ መከተልና  መጤ ነገሮችን ( ቢድዓን ) አጥብቆ መራቅ - ሁለቱ የእምነታችን ትልልቅ መመሪያዎች ናቸው !!

https://t.me/Muhammedsirage
ይቅር ባይ ሁን!!.
==========

ሼኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይርሀማቸውና እንዲህ ብለዋል።

☑️ ነፍስያህን አፋታ (ይቅር ባይነትን) ካስለመድካት፦
▪️ነፍስህ ሰላም ታገኛለች
▪️ቀልብህ ይረጋጋል
▪️አላህና ባሮቹ ዘንድ ደረጃህ ከፍ ያለ ይሆናል።
📚 حديث المساء ٢١٢
==
👉ለአላህ ብሎ ዝቅ ያለ አላህ ከፍ ያደርገዋል።አላህ ከታጋሾች ጋ ነዉና ታገስ!!
✍️
https://t.me/https_Asselfya
Audio
☑️ ጣፋጭ ረመዷንን የሚያስታውስ ቲላዋ !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ አስ_ሰለፊ የሚቀሩ ቂርአቶች ሁሉ የሚገኙበት ቻናል!

👉ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ!

➲ለሌሎች ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!


↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123
‏عن عبد الله بن عمرو رضي الله عنه : أنه سمع رسول الله -ﷺ - يقول : مَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللَّهُ عليه بِها عشْرًا .

صحيح مسلم 384
قالوا أنطقنا الله تلاوة مبكية بمقام الص_hd
<unknown>
﴿ وَقالوا لِجُلودِهِم لِمَ شَهِدتُم عَلَينا قالوا أَنطَقَنَا اللَّهُ الَّذي أَنطَقَ كُلَّ شَيءٍ وَهُوَ خَلَقَكُم أَوَّلَ مَرَّةٍ وَإِلَيهِ تُرجَعونَ ﴾- فصلت

القارئ براك الشمري

#تلاوة

.
Forwarded from 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልባችን ደርቋል

🔊አጠር ያለ ምክርበሸይኽ ሷሊህ አል ዑሰይሚን
Audio
አዲስ መሓደራ
〰️〰️〰️〰️
〰️

➧በኸይር ስራ ላይ መሽቀዳደም!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
••

‏{ وَهَيِّئْ لَنَا مِنْ أَمْرِنَا رَشَدًا }

‏قال ابن القيِّم -رحمه الله- :

‏الرشد : هو العلمُ بما ينفع، والعمل به.

📘 «إغاثة اللهفان»(٢ / ٩٠٥)
"ዱኒያ" ዛሬ ብትይዛት ነገ ታመልጣለች።ዛሬ ቢያገኙ ነገ ማጣት አለ።አግኝተሃት ሳትደሰት በሞት ትቀማለህ በቃ ዱኒያ ልክ እንደ ጥላህ ነች ጥዋት በአንድ አቅጣጫ ብትሆን ቀን ላይ ከስርህ አርፋ ከስኣት አቅጣጫዋን ትቀይራለች። በቃ ዱኒያ መረጋጋት የላትም

🎤شيخنا أول ابن أحمد الخميسي، في تفسير سورة يونس
↪️አስደሳች ~ ዜና  ለሴቶች በሙሉ!
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬


🔺እነሆ  አድስ  የኪታብ  ቂርአት  ሊጀመር ነዉ!

📚ኪታብ፦ ሪሳላቱ አል_ሒጃብ!

✍️ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊህ አል ዑሰይሚን رحمه الله

🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ حفظه الله

ዘወትር  ከዝሁር  ቡዃላ  7:40 ጀምሮ

🔺ትምህርቱ  የሚተላለፍበት  ግሩፕ👇
https://t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group
https://t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group

ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ
ደሴ መላኩ በአስ_ሱና የሩቃ ህክምና ማዕከል ነው የሚቀራው ማንኛውም በዛ አካባቢ የምትገኙ ሙስሊም እህቶች በዚህ ሰአት  መታችሁ የድናችሁን ጉዳይ መማር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
👍1