Audio
አላህ ሆይ ልባችንን ለቁርአን አግራልን። ቀልባችን በቁርአን አለስልስልን።
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ይደውሉ ይዘዙን መርሀበን እንላለን
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ኑረዲን አል አረቢ
0920479868
ጀውሐር
0939786740
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
በአሏህ እገዛ
ሀላል የሆነን እና የቻልነውን አብረን እንሰራለን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@jewharandnuredinonlinemarket
@jewharandnuredinonlinemarket
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ኑረዲን አል አረቢ
0920479868
ጀውሐር
0939786740
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
በአሏህ እገዛ
ሀላል የሆነን እና የቻልነውን አብረን እንሰራለን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@jewharandnuredinonlinemarket
@jewharandnuredinonlinemarket
Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته
አስደሳች ዜና ለከለላ ወረዳ ሙስሊሞች በሙሉ በተለይ ደግሞ ለከለላ እና አካባቢዋ ላላችሁ ሰለፍዮች።
ታላቅ የሙሐደራ እና የኮርስ ፕሮግራም የዛሬ ሳምንት ከቀን ጁመአ ከህዳር 30/2015 ዓ·ል ጀምሮ እስከ ታህሳስ 02/2015 ዓ·ል ድረስ ታላቅ የሙሐደራናየኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።
ከተለያዬ አካባቢ የሚመጡ ኡስታዞች ና መሻይኾች
✅ሸይኽ አብዱሶመድ ከከለላ
✅ሸይኽ ሙሃመድ መኪን ከደሴ
✅ሸይኽ አህመድ አወቀ ከኮምቦልቻ
✅ሸይኽ ሙሃመድ ጘዛል ከደሴ
✅ ኡስታዝ ሰኢድ በያን ከቲርቲራ
✅ኡስታዝ አብዱረህማን (አቡ ሂዛም) ከአፋር
✅ኡስታዝ አቡ አረይስ ሙሐመድ ኢማም ከደሴ
✅ወንዲም ኡቡ ኡሰይሚን አብዱረህማን ከደቡብ ወላይታ
✅ወንድም ኑረድን አል አረቢ ሀፊዞሁሙሏህ
ሌሎችማ ተሳታፊዎች ይኖራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የዳዕዋ ፕሮግራም
በከለላ፣በቲርቲራ፣በልጓማ፣በሻፊ፣በደገር
የኮርስ ፕሮግራም ፦በከለላ እና ልጓማ
ማሳሰቢያ:— በቀን በታህሳስ 02/2015 ዓ·ል በሁሉም ቦታ ያለን ሱና ወዳድ ወንድምና እህቶች ሆይ በከለላ ሰላም መስጅድ(ትልቁ) ከጧቱ 02:30—06:30 ድረስ ሞቅ፣ደመቅ፣ፏ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ መጥተን ተጠቀሚዎች እንድንሆን ስንል በደስታ እንገልፃለን።
ተጨማሪና የሚቀየር ፕሮግራም ፣ማን የት ያደርጋል የሚለውንና የመስጅዶችን ስም በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ ኢንሻ አሏህ።
ሌሎች ፕሮግራሞችን እና ሙሉ የከለላ ሰለፍዮችን እንቅስቃሴ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናል⤵️⤵️⤵️
https://t.me/kelelaqiratcenter
https://t.me/kelelaqiratcenter;
የቴሌግራም ግሩፕ⤵️⤵️⤵️
https://t.me/yeselefyadaewakelela

Telegram
የከለላ ሰለፍዮች የዳዕዋ እና የቂርዐት ማዕከል ቻናል
በከለላ ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀደራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል
ኡሱሉ_ሰላሳ_በአብዱረህማን_አቡ_ዑሰይሚን.apk
110.8 MB
📲አድስ አፕልኬሺን ተለቀቀ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የኡሱሉ ሰላሳ ሙሉ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው!
በአፕልኬሽን መልኩ ስለተዘጋጀ አንዴ አውርደው እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ!!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➴ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman/11470
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman

تلاوة من سورة الأنفال
الشيخ رشاد الحبيشي
تلاوة من سورة الأنفال
🎙الشيخ رشاد الحبيشي حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🎙الشيخ رشاد الحبيشي حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✔️እውቀት እና የእውቀት ባለቤቶችን መውደድ!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️قال ابن القيم :
ኢማም ኢብኑ-ል-ቀዩም ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
فمن أحب العلم وأهله فقد أحب ما أحب الله .
«እውቀትን እና የእውቀት ባለቤቶችን የወደደ በእርግጥም አላህ የወደደውን ነገር ወዷል።»
[مفتاح دار السعادة (٤٣٥/١)]
[📚 መፋቲሂ ዳሩ ሰአዳ (435/1)]
▪️وقال أيضا :
አሁንም እንዲህ አሉ፦
فمحبة العلم من علامات السعادة
وبغض العلم من علامات الشقاوة .
«እውቀትን መውደድ ከደስታ ምልክት ነው፤ እውቀትን መጥላት ከእድለቢስነት ምልክት ነው።»
[مفتاح دار السعادة (٤٣٥/١)]
📚መፋቲሁ ዳሩ ሰአዳህ (435/1)
▪️وقال أيضا :
እንዲህም አሉ፦
حب العلم وطلبه أصل كل طاعة
وحب الدنيا والمال وطلبه أصل كل سيئة .
«እውቀትን መውደድና እውቀትን መፈለግ አላህን የመታዘዝ ምንጭ (መሰረት) ነው። ዱንያ እና ገንዘብ መውደድ እንዲሁም ዱንያ እና ገንዘብን መፈለግ የወንጀል ምንጩ (መሰረቱ) ነው።»
[مفتاح دار السعادة (٤١٩/١)]
[📚 መፋቲሁ ዳሩ ሰአዳ (419/1)]
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينے
t.me/abdu_rheman_aman

Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
አድርሱልኝ አደራ ሰጠኋችሁ....
ቲርቲራ፣
ሻፊ፣
ከላላ፣
ደገር......
ቦረና ሲባል ጀግንነት የሚሰማኝ እኔን ብቻ ነው?
👉ቲርቲራ፣ ሻፊና ፣ከላላ ፣ደገር.....
👉ቲርቲራ........!!
-------------------------------------------
የቲርትራው ኮከብ ጀግናው ከቦረና፡
የሻፊ ላይ ነብር የደገር ሳተና፡
መጣንልህ ዛሬ ተዘጋጅ ወንድሜ፡
እያስታወስኩህ ነው በሩቁ አስቀድሜ፡
አካልህ አካሌ ደምህ ነው ከደሜ፡
ሽርክና ቢዲዐው ጥመት ይቀርና፡
በተውሒድ በሱና ይዋባል ቦረና፡
ኢንሻ አሏህ.....‼️
አልሀምዱ ሊላሒ ደስ ሲል በረቢ፡
አማኝን በሙሉ በአንድነት ሰብሳቢ፡
ለየዋህ ህዝቦቹ አዛኝና አሳቢ፡
በቁርዐን በሀዲስ ኢስላምን መጋቢ፡
ከልቡ ላይ ለብሶ የተውሒድን ጋቢ፡
የጥመትን ጎራ በሀቅ ለማቅለጥ፡
ደጉን የወሎ ህዝብ ቶሎ ለማስመለጥ፡
ቁልቁለቱን ወርደን ተቃንተን ተራራ፡
ንፋስ እየመታው ብርድና ጠራራ፡
ጀግና ለመዘገር ተጓዝን ቲርቲራ፡
👉ሻፊ........!!
-------------------------------------------
ወሎ በሽርክ ነው የታወቀው ቢሉን፡
ቢሰድቡን ቢተቹን በጥመት ሊያስበሉን፡
ባይተዋርነትን ሁሉን ነገር ችለው፡
በቁርዐን እውነት በአሏህ ቃል ምለው፡
ከቢዲዐ ኮተት ወደ እውነት ኮብልለው፡
መስጂድ አቋቁመው ከሰወች ተ'ገ'ለው፡
ምንም ግፍ ቢበዛ ሐቅ አደናቃፊ፡
ጥሪያችን ነው ብለው ሁሉንም አቃፊ፡
ከጀግኖቹ መንደር ከሱና ደጋፊ፡
አንቀርም መጥተናል ፈቅደን ወደ ሻፊ፡
👉ከላላ.........!!
-------------------------------------------
ፍቅር እንደ ዳቦ ከሚገመጥበት፡
ጀግና የሱና ልጅ ከሚራወጥበት፡
ሀቅን ለመቀበል ፍርሀት ከሌለበት፡
የከላላን ሜዳ እስኪ ልሒድበት፡
የቦረናን ጀግና ለማየት ናፍቄ፡
ደስታ ተሰምቶኝ ፈቅጀና ስቄ፡
ከላላ ነኝ ብዬ ሳያሰጋኝ ስንቄ፡
ጀግኖቼን ልዘይር ከላላ ዘልቄ፡
እኔ ናፍቄያለሁ ያንተን ምን አውቄ፡
ያገሬ ሰው ንቃ አትሁን ተላላ፡
ደዕዋ ተደግሷል ቦረና ከላላ፡
👉ደገር........!!
-------------------------------------------
ከሸህ ሸረፈዲን የአምልኮ ስፍራ፡
ሀቅን ልንናገር ማንንም ሳንፈራ፡
ጀግናው የደገር ልጅ ተዘጋጅ ጠብቀኝ፡
ናፍቄህ ስመጣ አንተም እኔን ናፍቀኝ፡
መረዳት ከፈለክ ናፍቆቴን ከልቤ፡
አንብበህ ተረዳ በፃፍኩት ደብዳቤ፡
ተስፋ ሰንቀናል እውነት ለመናገር፡
የተውሒድ ሰው አለ በጅምላ አትናገር፡
ፅኑ ሰው አለበት የማይደናገር፡
የሱና ሰው አለው አትንኩት ያን ሀገር፡
ሽርኩ ብቻ ሳይሆን ተውሒዱ ሊነገር፡
ያውና ተሳፈርን ልንዘምት ወደ ደገር፡
-------------------------------------------
በኑረዲን አል አረቢ➊❹❹❹
------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi

✔️ከላላ ቲርቲራ ሻፊ ደገር
እኳን ደስ አላቺሁ በጉጉት በተስፋ ለዚህ ቀን በቃቺሁ የተውሂድ አርበኞቺ የሱና ጠበቃ ይሄው መጡላቺሁ እናንተን ዚያራ ሊያስደስታቺሁ እኛ ደስ ብሎናል እኳን ደስ አላቺሁ!!
✔️ከላላ እካን ደስ አላቺሁ !
➴ቀንና ሳአቱን ስጎድ ስትቆጥሩ
መቸይሆን ቀኑ በጉጉት ስትኖሩ
ይሄ ደረሰና አኑ መገዱን ሰበሩ
በአላህ ታግዘው መገድ ላይ ናቸው
መገዱን እያዩ ጉጉት ጨምሮባቸው
እናንተን ለማየት ጓጉቶ ልባቸው
የመገድ እርዝመት ምንም ሳይመስላቸው
ጎራና ጉራጉር ሳይበግራቸው
እናንተን ለማየት መገድ ላይ ናቸው
✔️ደገር:
➴ያንን የሽርክ ኮተት መትገው ሊጥሉ
ተዉሂድና ሱናን በቦታው ሊተክሉ
በአላህ ታግዘው ቃል ገብተዋል አሉ
ያን የደገር ዶሪህ ተስሩ ሊነቅሉ
ቢዳአን ኹራፋት ድራሹን ሊጥሉ
ከያቅጣጫው ኡለመና ኡስታዝ ዘምተዋል አሉ
✔️ቃላቸው ደስ ሲል!
➴ተውሂድን ሊያስተምሩ ቃል መጋባታቸው
በአላህ ታግዘው ጉዞ መግባታቸው
ወላሂ ደስ ሲሉ አረማመዳቸው
እርስ በርሳቸው መከባበራቸው
ምን ይሆን ሚስጥሩ እዲህ ያማረበት
ሁሉ ሰው አይቷቸው የሚቀኑበት
ሰውቺ ሳዩዋቸው በጣም የተገረሙበት !?
ምድነው ሚስጥሩ እድህ ያማሩበት ?!
➴ልገረህ ወዳጀ እደህ ያማሩበት ?
ያስተሳሰራቸው አድ ቃልነው የተውሂድ ዘለበት
እቅስቃሴያቸው በተውሂድ አድነት
ይሄነው ሚስጥሩ እድህ ያማሩበት
የቢዳአ ኮተት የለም እነሱጋር
ሱናነው ያለው እነሱጋር
አጠማመራቸው እጂጉን ያስቀናል
ሱናውን ሲሰብኩ የማ ይቀዘፋል
ጣፋጪ አደበታቸው እጂጉን ያጓጓል
በሱናላይ መጽናት እደዚህ ያስዉባል
✔️ከላላወቺ እንኳን ደስ አላቺሁ !
✍️ቢንት ሙሃመድ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
➧ኢብኑ ተይሚያ~ የሱንናዉ አንበሳ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
◉ክፍል 42
✍️አንበሳዉ በወህኒ!➀
➠➠➠➠➠➠➠➠
✔️ለኢስላም እና ለሙስሊሞች ሲሉ ዱኒያ እርካታዎችን እርግፍ አድርገዉ የተዉት ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ በሂወታቸዉ የደረሰባቸዉ ፈተና እና እንግልት የተመለከተ ልቡ በቁጭት ይቃጠላል። አይኖቹ እንባ ያረግፍሉ።
✔️ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ረሒመሁላህ እንደሚሉት፦"የደጋጎች ታሪክ አና በነሱ ላይ ስለደረሱ ፈተናዎች የሚያትቱ ለምሳሌ፦ የአቡል ዐረብን "አልማሒን"እና የሌሎችንም_ኪታቦች የተመለከተ ሰዉ እንደ ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ በእስርም ሆነ ሌላ እንግልት የደረሰበት ዓሊም አያገኝም።(አልመዳኺል 31)
✔️ድብደባ፣የቁም እስር፣ወህኒ፣ወከባ፣ዛቻ እና ማስፈራሪያ ወዘተ አስተናግደዋል።ባጠቃላይ ሰባት ግዜ ለእስር ተዳርገዋል።አጠቃላይ በወህኒ ያሳለፉት ቆይታ አምስት አመት ነዉ።ይህ ሁሉ የሚሆነዉ ፈር በለቀቁ አንጃዎችና ግለሰቦች ላይ በሚሰጡት መልስ ሳቢያ ነዉ።
✔️አላማቸዉ አንደበታቸዉ እንድለጎም፣ብእራቸዉ እንድነጥፍ ቢሆንም እስከ ደም ጠብታ ታግለዋል።አዎ ለቢድዕ አንጃዎች የሱንና ሰዎች መልስ ከሰይፍ በላይ ያማቸዋል።
✍️የእስር ቆይታዎቻቸዉ፣ምክንያቶቻቸዉ ተያያዥ መረጃዎች ባጭሩ ይመስላሉ፦
➾የመጀመሪያ እስራት፦ በ692 ሂ.ዐስሳፍ የተባለ ክርስቲያን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደተሳደበ በርካታ ሰዉ መሠከረበት።ሰዉየዉ በአንድ አሚር ከለላ ስር ነበር።ኢብኑ ተይሚያህ እና አልፍሪቂ ተገናኝተዉ ለአሚር ዒዘዲን አይበክ አልሐመዊ ጉዳዩን አሳወቁ።
የሱንናዉ ጥይት የተኮሰዉ
ዘመን ተሻግሮ ዛሬም ጠበሰዉ።
ቢድዐ ሲሮጥ ዙፍኑ ሊወጣ
አሸማቀቀዉ እያቀናጣ!!!
➾ከዚህ አካሄዳቸዉ ትልቅ ቁም ነገር ልንማር ይገባል። አፍራሺ ግብረ ሃይሎች ያለ የሌለ ዉንጀላ ሲለጥፉብህ አትብከንከን፣አትርበትበት፣ በባዶ አትንጨርጨር።ይልቁንም ዉንጀላቸዉን የሚያደባይ ስራ ለህዝብ አቅርብ።አንድ ሲራመድ አንተ በእጥፍ አይደለም፣ይልቅ በብዙ እርምጃ ተጓዝ።
➾የጥፍት ሃይሎች በአጃቢም ፣በገንዘብም፣በጉልበትም፣በመድረክም፣የፈረጠዉ ስለሆኑ ተስፍ አትቁረጥ።ከሹማምንት ጉያ ተወትፈዉ ስላጠቁህ አትደንግጥ።
➾አታይም ኢብኑ ተይሚያን? ድምፃቸዉ ሊያፍኑ የሚሹ ጠላቶቻቸዉ ከርቸሌ በወረወሯቸዉ ቁጥር እጃቸዉን አጣጥፈዉ አይቀመጡም።ይልቁንም እነሱ አቧራ ያስነሱበትን ርእስ ፍንትዉ የሚያደርግ ኪታብ ዉስጥ ሆነዉ ይተኩሳሉ።
➾ከዒልማቸዉ ከተማሪዎቻቸዉ ብስለት የሚወሰድ ትልቅ ትምህርት አለ።እያንዳንዱ ከሳቸዉ ኋላ መጥቶ ስሙ የገነነ ዓሊም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሳቸዉ ዉለታ አለበት።
➾ እስኪ ማነዉ ከኢብኑ ተይሚያ ፣ከኢብኑል ቀይም፣ከዘሀቢ፣ከሚዝዚ፣ከኢብኑ ዐብዲል ሃድ፣ከኢብኑል ወርድ፣ከኢብኑ ከሢር፣..........እዉቀት ያልተቋደሰዉ።
➾እነ ሱብኪ የነ ዘሀቢ ተማሪ ናቸዉ።ኢብኑ ረጀብ የኢብኑ ተይሚያ ተማሪዎች ፍሬዎች ናቸዉ።እነ ሰኻዊ የነ ኢብኑ ሐጀር ተማሪዎች ናቸዉ።ከሰንሰለቱ ጫፍ ላይ ያለዉ ማን እንደሆነ ይታይሀል? አስተዉል!ብቸኛ ናቸዉ እያልኩህ አይደለም። ብቻ የትግልህ ወሳኝ መሳሪያ ነዉና እራስህ ከዒልም አደራጁ።
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል...............
አስተያየት ፣ሃሳብ ፣እርምት ፣ካለ ከታች ባለዉ ቦት ያቀበሉ ይደርሰናል!! @abuUseyminBot
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/abuUseyminabdurehman

Watch "ቦረና ሚናስ ባከት ጃማ እይታ" on YouTube
https://youtu.be/VYrZcMslcG0
https://youtu.be/VYrZcMslcG0
YouTube
ቦረና ሚናስ ባከት ጃማ እይታ
የስኬታችን ቁልፍ!!
በኑረዲን አል-አረብ
☑️አድስ ~ሙሐደራህ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉ቁርአን እና ሀድስ እንከተል!
🎙በወንዲም ኑረዲን አል-አረቢ
በከላላ መስጂደ ተዉፊቅ የተደረገ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/nuredinal_arebi
t.me/kelelaqiratcenter/792
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉ቁርአን እና ሀድስ እንከተል!
🎙በወንዲም ኑረዲን አል-አረቢ
በከላላ መስጂደ ተዉፊቅ የተደረገ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/nuredinal_arebi
t.me/kelelaqiratcenter/792
👍2
አምስት ነገራቶችን እንጠቀም !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
↪️አድስ~ ሙሓደራህ
➖➖➖➖➖➖➖
👉አምስት ነገራቶችን እንጠቀም!!
በደቡብ ወሎ ከላላ ወረዳ በኡሙ አይመን መስጊድ የተደረገ !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/kelelaqiratcenter
t.me/abuUseyminabdurehman
➖➖➖➖➖➖➖
👉አምስት ነገራቶችን እንጠቀም!!
በደቡብ ወሎ ከላላ ወረዳ በኡሙ አይመን መስጊድ የተደረገ !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/kelelaqiratcenter
t.me/abuUseyminabdurehman
2022-12-09
መስጂደ ሱና በደሴ የግንባታ ስራ የውይይት ግሩፕ
♻️ አዲስ ሙሀደራ♻️
🔽የሙሀደራ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫
🌐አማኞች ፍላጎታቸዉን ሁሉ አገኙ( ዳኑ)
🎙በወንድማችን ኻሊድ አየለ "ሐፊዘሁሏህ"
🌐 የሙሀደራዉቦታ አሱናመስጂድ ግንባታ ግሩፕ
http://t.me/mesjidesunnahbedessie8800?videochat
➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🔽የሙሀደራ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫
🌐አማኞች ፍላጎታቸዉን ሁሉ አገኙ( ዳኑ)
🎙በወንድማችን ኻሊድ አየለ "ሐፊዘሁሏህ"
🌐 የሙሀደራዉቦታ አሱናመስጂድ ግንባታ ግሩፕ
http://t.me/mesjidesunnahbedessie8800?videochat
➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✍ ውሃ ላጠጣዎት ሰው /ውሃ ሲፈልጉ የሚባል ዱዓ
اَللَّهُمَّ أَطْعِمْ مَنْ أَطْعَمَنِيْ وَاسْقِ مَنْ سَقَانِيْ.
‘ አላህ ሆይ! የመገበኝን መግበው፤ ያጠጣኝን አጠጣው፡፡
اَللَّهُمَّ أَطْعِمْ مَنْ أَطْعَمَنِيْ وَاسْقِ مَنْ سَقَانِيْ.
‘ አላህ ሆይ! የመገበኝን መግበው፤ ያጠጣኝን አጠጣው፡፡
👍2
ስራን ማጥራት(الإخلاص في العمل)
በወንድም አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
🔖አዲስ ሙሓደራህ
🔖«محاضرة جديدة»
ርዕስ፦ ❝ ስራን ማጥራት ❞
بعنوان: ❞ الإخلاصُ في العمل❝
በከላላ «መስጂደ-ሰላም» ከዒሻእ በኋላ የተደረገ አጭር ሙሐደራ
🎙 በወንድም አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/AbuOubeida/3330
t.me/AbuOubeida/3330
https://t.me/kelelaqiratcenter
https://t.me/kelelaqiratcenter
🔖«محاضرة جديدة»
ርዕስ፦ ❝ ስራን ማጥራት ❞
بعنوان: ❞ الإخلاصُ في العمل❝
በከላላ «መስጂደ-ሰላም» ከዒሻእ በኋላ የተደረገ አጭር ሙሐደራ
🎙 በወንድም አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/AbuOubeida/3330
t.me/AbuOubeida/3330
https://t.me/kelelaqiratcenter
https://t.me/kelelaqiratcenter
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
👍2
➛አልሃምዱሊላህ
ምስጋና ይገባው ለጌታቺን አላህ
ዳእዋዉ ቀጥሏል ይማርካል ወላህ
አደበተ ሩቱ ጅግና ሸኾቻቺን
መካሪ ገሳጪ ምርጥ ኡስታዞቻቺን
በየቦታው ሁነው ይሄው ይሰብካሉ
ለኢላሀኢለላህን ያስተዋዉቃሉ
ተውሂድን ለይተው ሰበካ ይዘዋል
ከሽርክ ከቢዳአ ማስጠቀቁ ቀጥልዋል
ዳእዋሰለፍያ ከላላ ላይ ደምቋል
አልሀምዱሊላሂ ዳእዋዉ ቀጥሏል
➛አነጋገራቸው ማራኪ አስደሳቺ
እደማር ጪማቂ ይቀዳል ካፋቸው
ልብብሎ ሰምቶ ላስተዋለባቸው
በአላህ እገዛ ይድናል ልባቸው
ሽርክና ቢዳአ ይወጣል ከውስጣቸው
ወላሂ እስቲ አድምጡዋቸው !
በደሊል ታጅበው በረጃ ደምቀው
ሀድስ ቁርአንን ጠጥተው ታጥቀው
ልክ እደጠመጃ ይወጣል ካፋቸው
➛እህ አጂት ሲያርሱ ባአላህ
ሸኽ ሙሀመድ መኪ
አነጋገራቸው ምክራቸው ማራኪ
ደግሞ ወስያቸው ያማረ ማራኪ
ሻፊ መስጂድላይ የሰጡት ምክር
አጀትን ያረሳል ወላሂ ከምር
አዳምጡት አደራ ያንን ወስያቸውን
ተውሂድን ያዙ ብለው ያወሩትን
አደራ ወድሞቺ ስምታቺሁ አትጣሉ
ነገ አላህ ዘዳ ጀሃነብ እዳትጣሉ
የጌታቺን ቅጣት ወላሂ ከባድነው
ከሞትን ቡሃላ ትርፉ ልዳማነው !!
ስራ በዱንያጂ ነገማ ሚዳነው
እባክህ መልሰኝ ብለን ብንለው
ይህቺ የኛምኞት ወዳቂ ክስረት ናት
አኼራ ያቺ አስጨናቂ ቀን ወላሂ ቅርብናት!!
➛አደራ አማና
እህት ወድሞቸ ካላላ ያላቺሁ
ዳእዋዉን ስሙት ከልብ ሁናቺሁ
እዲያምርላቺሁ ዱንያ አኼራቺሁ
ከሂዝብያ ጭፍራ ዉጡ እባካቺሁ
እነሱ ወላሂ ምንም አይጠቅሙዋቺሁ
ስለዚህ ተውሂድን ተማሩ ከልብ አዳምጡ
የሰማቺሁትን አደራ በደብ ዋጡ
እጂ በግራ ሰምታቺሁ በቀኝ አትድፉ
የሽርክን ጡጦ አውልቃቺሁ ትፉ
የተውሂዱን ጡጦ ተክሉ ባፋቺሁ
ነገ በአኼራ ጀነት አለላቺሁ!!
ኡስታዞቻቺን ኡለሞቻቺን አሏህ ይጠብቃቺሁ ዘሮቻቺሁን ይባርክላቺሁ መልካም ስራቺሁን አላህ ይቀበላቺሁ በዱንያም በአኼራም ያስደስታቺሁ ወጀላቺሁን ሁሉ ይማራቺሁ (ይቅር ) ይበላቺሁ
በጣም እናከብራቺሀለን አላህ ያክብራቺሁ ዉደታውን ይለግሳቺሁ!!
✍️ቢንት ሙሀመድ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

👍3