💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
✍️ከናንተ አይደለንም
〰️〰️〰️〰️〰️


ነጥቄ ባልሄድም ብዙ ባልማርም፤
ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀልም፣
ጥልቅ እውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም፣
ግን በመንሀጀላይ አልደራደርም፣
ጩኸት ስለበዛ እውነት ነው አልልም፣
እኔ ሀቅን እንጅ ሰው አልከተልም፣

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሰማሁኝ ስታማኝ ከኛነው ብለህ
ለምንስ እንድህ አልክ እንደት አስበህ
ውሸት እበዛበት አጣብቂኝ ገብተህ
ከኛነው ትላለህ አፍህን ሞልተህ
ከናንተ አይደለሁም እኔ ልንገርህ
ይልቅስ አንተውና እኔ ልምከርህ

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ይልቅስ አንተና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሸህህን ሰማሁት ሱብኪን ሲያመሰግን፣
ሲናገር ሰማሁኝ ኪታብ የፃፈሀውን፣
ሲቆጥረው ሰማሁት ኡለሞቹ ጋር፣
ሌላን ግዜ ሰማሁ ሲያወርደው እምድር፣
ብለህ ነበር እኮ በፊት አሊም ነው፣
ዛሬ ብለህ አልከው አንተው ጃሂል ነው፣
ብየ አላውቅም አለ ጭራሽ አሊምነው፣
አወ አላለም ካልከኝ ሪከርድ አለው፣
በስድብ ዘመቻ ኢትዮጺያን ጨርሶ የመን የገባው፣
ሱእድንም ይሳደብ ምን ከልካይ አለው፣

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ይልቅስ አንተና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
https://t.me/abu_hassan_aliy
https://t.me/abu_hassan_aliy
አድርሱልኝ
ወሀብዮች ሰዎችን ይገድላሉ! ላለው አሕባሽ የተሰጠ መልስ
https://youtu.be/Hom1oDyQlM4
👍1
أسامه عطران _ من سورة الروم
<unknown>
﴿ وَيَومَ تَقومُ السّاعَةُ يُبلِسُ المُجرِمونَ ﴾
Audio
يا أيها الســلفـي خذ بنصيحــتي!

🎙ምርጥ ግጥም

t.me/AbuSufiyan_Albenan
لولا سترى الله لافتضحنا
مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
☑️جديد المقاطع المختارة

لولا سترى الله لافتضحنا!!

🎙مقطع مؤثر للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
🗒ما هي صفة العالم الذي يؤخذ عنه العلم ؟

🎙لفضيلة الشيخ د. صالح بن سعد السحيمي - حفظه الله -
مفوّض الإفتاء بمنطقة المدينة النبوية

تقديم فضيلة الشيخ أ.د مسعد بن مساعد الحسيني - حفظه الله -

ا═•═📚═•═ا
🔹فوائد الشيخ د. صالح السحيمي🔹
https://t.me/sohaymi
✍️እውነቱን የሚያውቀው የቀመሰው ብቻ ነው


◾️قال العلاّمة صالح الفوزان -حفظه الله-
♻️ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።


لا يعرف قيمة الصحّة إلاّ من ذاق المرض،
➧የበሽታን ስቃይ የቀመሰ ቢሆን እንጂ የጤናን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።

ولا يعرف قيمة النّور إلاّ من وقع في الظّلام
➧የጨለማን ፅልመት የቀመሰ ቢሆን እንጂ የብርሃንን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም

ولا يعرف قيمة الماء إلاّ من عطش
➧በጥማት የተቃጠለ ካልሆነ በቀር የውሃ ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።

ولا يعرف قيمة الطّعام إلاّ من مسّه الجوع
በረሀብ አለንጋ የተገረፈ ቢሆን እንጂ የምግብን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።

ولا يعرف قيمة الأمن إلاّ من أصابه الخوف
ፍርሀት የደረሰበት ካልሆነ በቀር የሰላምን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም

💢 ‏وهكذا إذا  لا يعرف قيمة التّوحيد، وفضل التّوحيد، وتحقيق التّوحيد إلاّ من عرف الشّرك وأمور الجاهليّة حتى يتجنّبها، ويحافظ على التّوحيد

ልክ እንደዚሁ፦

➘የተውሂድን ትልቅነት
➘ተውሂድ ያለው ብልጫና
ተውሂድን በትክክል ማረጋገጥየሚያስገኘውና ያለው ትልቅ ዋጋ የሚያውቅ የለም፦ ሽርክና የጃሒልያ ጉዳይ እስኪጠነቀቃቸውና ተውሂዱን እስኪረጋገጥ ድረስ ጠንቅቆ ያወቀ ሰው ሲሆን እንጂ።

📚اعانة المستفيد (صـ ٨٨)

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
💧ትግስት (ሶብር) ታላቅ ስጦታ ነዉ
   〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☑️ ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራ ከባድ ነዉ።
መሀሉ ተስፋ ነዉ።መጨረሻዉ ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነዉ።

♦️አንድ ሰዉ ከትግስት የተሻለ ስጦታ የተሠጠዉ ስጦታ የለም።

➡️ከአቢ ሰኢድ አል ኹድሪ ረዲየሏሁ አንሁ )ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፣

የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል ።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም ።

📚[ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል]


ትግስት በፈተና ግዜ ኢማን ነዉ
በምግብ ግዜ መብቃቃት ነዉ
ሚስጥር በመጠበቅ ግዜ ታማኝነት ነዉ
ለጓደኛ ብሎ መታገስ ደሞ ቃል መሙላት ነዉ።
https://t.me/https_Asselfya
👍1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም

🔰አዲስ አበባ እና አካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ🔰

🔰ከሱዑዲያ በመጡ ታላላቅ የየመን መሻይኾች🔰

1. የተከበሩ ሸይኽ አቢ ዐማር ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላህ ባሙሳ - فضيلة الشيخ محمد بن عبد الله با موسى - حفظه الله تعالى

2. የተከበሩ ሸይኽ ረሻድ አል-ሑበይሺይ - فضيلة الشيخ رشاد الورد الحبيشي حفظه الله

የሙሓደራ 🕑: ዛሬ ሐሙስ ከመጝሪብ አስከ ዒሻእ

የሙሓደራ ስፍራ: ፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ

ፕሮግራሙን በቴሌግራም ለመከታተል: አል_ኢማም አህመድ ኦን ላይን መድረሳ
https://t.me/imamahmedonlinemdrsa

ተደራሽነቱን ለማስፋት እና ኡማውን ደዕዋ እንዲደርሰው ለማድረግ ለሌሎችም ያጋሩ

〰️〰️〰️Share 〰️〰️〰️Share
#ተራግመዋል!

ከኢብኑ አባስ (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦

﴿لَعَنَ رَسولُ اللهِ ﷺ المُتَشَبِّهِينَ مِنَ الرِّجالِ بالنِّساءِ،﴾

“ረሱል (ﷺ) ከሴቶች ጋር የሚመሳሰሉ ወንዶችን ተራግመዋል።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5885

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧የምሺቱ ግብዣ ይሁናችሁ!

➴አል ኢህሳን የየቲሞች ሴንተር ትባላለች➴

«ወደ ኸይር ተጣሪ የሰሪው አጅር ያገኛል»

【ማን ያውቃል ባንተ ትንሽ ስራ አማካኝነት የብዙ ኸይር ሰበብ ልትሆን ትችላለህ!!

[እናም  ሁላችንም በዚህ  ልፍት  በሌለዉ ብዙ  ትርፍ ያለዉ ስራ ላይ  እንረባረብ!!ግቡ ጋበዝኳችሁ]

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➴
t.me/AlihsanCharityAssociation
t.me/AlihsanCharityAssociation
✍️ሂዱ አልከፋም!


ወረቢ አልከፋም ሂዱ ልሸኛችሁ
ከተንሸራተተ ካልፀና እምነታችሁ
ያለምንም እውቀት ተብዲዕ ከገራችሁ
ከሱና ማስወጣት ልምድ ካረጋችሁ
እኔም አልከፋ ሂዱ ሸኘኃችሁ።


ግን ግን እህቶች ሶብሩ ለጥፋት አትሩጡ
ከመጣ ከሄደው አትቀማመጡ
ከፉላን ከአላን አስተሳሰብ ውጡ
ዲናችን ሰፊ ነው ከባህሩ ጠጡ።


ዛሬ በአንዱ ሸህ ፊትና ላይ ስቶድቁ
ስታወዳድሱ እጅግ ስታልቁ
ሀቁን እያያችሁ ስትደባብቁ
ልባችሁ ምን ይላል? እንደው በኻሊቁ
ያለ እውቀት ስትጮሁ ስትደበላልቁ።

እስኪ ተረጋጉአዋቂ ከመባል አዋቂ ሁኑና
ከቁርዓን ሀዲስ መረጃን አምጡና
በሰለፎች መንገድ ባንድ ተጓዙና
አርዓያ ሁኑ ፊትናችሁ ይብቃና።


እየተዋወቅን አብረን አሳልፈን
ከኡሱል ሳናልፍ አዋቂወች መስለን
ጀርህና ተእዲል አድራጊወች ሆንን
ኢላሂምን አይነት ሸይጧን ነው
የሚያስለፈልፈንሀያዕ አሳጥቶ እንዲ ያዋረደን።

አሏህ ይዘንለት ጅህልናን ያወቀ
ስንቶቹ በባዶ ልባቸው ወለቀ
ወይ ዒልም አይማሩ ወይ እውቀት የላቸው
የዘንድሮ ሴቶች አሏህ ይሁናቸው።


✍️ام يسرا السلفية

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/enenagtmeumyusraaselefi
t.me/enenagtmeumyusraaselefi
''لعن الله من ذبح لغير الله"
الشيخ رشاد الحبيشي
محاضرة جديدة؛

بعنوان: "لعن الله من ذبح لغير الله"

لفضيلة الشيخ رشاد الورد الحبيشي
-حفظه الله-

التاريخ، ۸ - جمادى الأولى ١٤٤٤هـ

ألقيت بمسجد سلسبيل في مدينة أديس أبابا [إثيوبيا]

t.me/Sunnah_Media/4463
በቃ ተለያየን⁉️
በኑረዲን አል_አረቢ
በቃ ተለያየን⁉️

ደብቀሽ ነው እንጂ ሁልሽም አብደሻል።

🎙በኑረድን_ አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
☑️ ሼኽ ፈዉዛን አላህ ይጠብቃቸዉና እንዲህ አሉ

«በሀቅ ላይ መሰባሰብ አላህን በመፍራት ላይና በጥሩ ነገር ላይ መተጋገዝ እስልምናን ሙስሊሞችን ለመርዳት ብቸኛው መንገድ ነው»

📚الفئة الضالة ومنهجها - ص
٢٥
Audio
ለቤተሰብህ የምታወጣው ወጪ በላጭ ሰደቃ ነው
የስራዎቻችን መስፈርቶች !
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔀 አድስ ~ሙሓደራህ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


የስራዎቻችን መስፈርቶች..!

🕌በውጫሌ ከተማ አቡበክር መስጂድ የተደረገ!

🎙በአብዱረህማን  አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abubeker_siddiq_mesjid
t.me/abuUseyminabdurehman
ተውሂድ እና የሀገራችን ተጨባጭ-1
<unknown>
🔃አድስ አንገብጋቢ ሙሓደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

♻️ተዉሒድ እና የሀገራችን ተጨባጭ!!

🎙በወንድም አቡ ሙስዓብ حفظه الله

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh