💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ረውደቱል-ባዲኢን - روضة البادئين .apk
117.4 MB
🆕 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

❝ ረውደቱል-ባዲኢን | የጀማሪዎች ጨፌ ❞

🎙 በኡስታዝ: ኸድር አሕመድ አል-ከሚሴ

📲 መተግበሪያው የያዘው:-

➛የኪታቡ ሙሉ ደርስ በድምፅ
➛የኪታቡ መትን በ pdf እና
➛ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ


🏷 በምርጥ ጥራት

🔰ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
👉https://t.me/almuhajir_app/134
🔰ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
━━━━━━
𝐀𝐋-𝐌𝐔𝐇𝐀𝐉𝐈𝐑 𝐀𝐏𝐏𝐒 
t.me/almuhajir_app
━━━━━━
☎️ Contact us:
- 0936489716
- ™️ @muhualis
ኡስታዝ አቡል አባስ
NABAWI TUBE
♻️ሐዘን እና ትካዜ በቃ!

የሸይኽ አብዱሰላም ኢብኑ ሙሐመድ አሽ-ሹወይዒር

"ለሕይወታችን ጠቃሚ የሆነ
መደመጥ ያለበት ሙሐደራ"

🎙በኡስታዝ አቡል ዓባስ حفظه الله

የኪታቧን pdf ከላይ ታገኙታላቹ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/NABAWITUBE
➧በካልስ ወይም በኹፍ  ላይ ለማበስ መሟላት ያለበቸው ቅድመ መስፈርቶች

⓵➘በንጽህና /በጡሃራ ሁኔታ ላይ ሁኖ ሊለብሳቸው ነው
⓶➘ካልሲዎቹ ወይም ኹፎቹ ንጹህ መሆን ይኖርባቸዋል
!!
⓷➘ማበሱ ኡዱን በሚመለከት ጉዳይ( ሃድሰል አስገር)መሆን አለበት ፤እንጅ ትጥበትን በሚመለከት ጉዳይ ላይ (ሃድሰል አክበር መሆን) የለበትም!!
⓸ሸሪኣው ባስቀመጣቸው የጊዜ ገደብ መፈጸም ወይም ማበስ ይኖርበታል

  ይሄውም ተቀማጭ የሆነ ሰው አንድ ቀን ከነ ሌሊቱ ወይም 24 ሰአት መጠቀም ወይም ማበስ ሲችል ፤ መንገደኛ/ ሙሳፊር ደግሞ ሶስት ቀን ከነ ሌሊታቸው  ወይም 72 ሰኣት መጠቀም ወይም ማበስ  ነው"

[ መጅሙኡ ፈታዋ 11:164 ]

ሊሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ
 

     ✍ Ibnu Seid

➷➷➷➷➷➷➷➷🌸➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
👍1
Forwarded from Awol Seid
https://t.me/Okazcom
ፕሮፋይል በማድረግ እናስተዋውቅ
☑️ አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ

ዘወትር ከኢሻ በኋላ በነበረው የቂርአት ጊዜያችን ስንቀራው የነበረው "አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ" የተሰኘው ኪታብ ስለተጠናቀቀ በቦታው ሌላ አዲስ እጅግ ወሳኝ የሆነ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል። ኢንሻአላህ።

➧የኪታቡ ስም፦ አቂደቱ ሰለፍ የአስሀቡል ሀዲስ
✍️የኪታቡ አዘጋጅ፦ አቢ ኡስማን እስማኢል አብዱረህማን አስሳቡኒ


ኪታቡን በማዘጋጀት ጠብቁን በአላህ ፍቃድ በቅርቡ ይጀመራል።

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ሀፊዘሁላህ

©ቂርአት የሚቀራበት አድራሻ በኢብኑ ተይሚያ የዉሒድ የሱና ቻናል©
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☑️ ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸዉና እንዲህ ይላሉ።

🔺ሰዎችን ሊሰበስብና አንድ ሊያደርግ የሚችል ነገር የለም፧ የተስተካከለ አቂዳ (እምነት) ቢሆን እንጂ።

📙 إتحاف القاري(١/٤٠)

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
▪️በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ያለው ትልቅ ምንዳ!!

🎙 {{አቡ አብደሏህ ኢብን ኸይሩ}}

➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
👍1
➲እስኪ ላልገባቸው አድርሱልኝ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
 
  ➴➴ይህ ነው አላማችን➴➴
      ➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ተውሂድን ለማንገስ ሽርክ ተገርስሶ
ቢድአን ነቃቅለን በሱና ታብሶ
በነብያት ጥሪ በቀናው ጎዳና
በተስተካከለው በሚያደርሰው ጀና
ጥሪያችን ተውሂድ ነው ይህ ነው አላማችን
እውነትን ተረድቶ የዋሁ ህዝባችን
ጀነትን እንድወርስ ይህ ነው ጥረታችን

ህዝባችን ቶብቶ ከንጉስ ከማይባር
ካርባ ጫማ  ዳና ተላቆ ከደገር
ከላይ ሶባ ጥሪ የሞቱን ከማምለክ
ሸሆችን ከመጥራት ሙታን ከመታከክ

ከዚህ እንዲወጣ ያገራችን ኡማ
ይህ ነው አላማችን ጆሮ ያለው ይስማ
ለሰይጣን ሳይገብር ሳያርድ ባርማ
አንበሶ ሳይሳል ሞቶ  ለማይሰማ


ንጥት ያለች ፍየል ቁጥብ ሳያደማ
ከዶሪህ አምልኮ በህይወት ተላቆ
በደስታ እንድኖር በስኬቱ ደምቆ
በአብዱል በይዷ ሜዳ እንዲታይ ልቆ


➘➘➘➘➘➘➘➘
        ይህ ነው አላማችን
➶➶➶➶➶➶➶➶➶

ሰውም ሆነ ጅኑም ለተፈጠረበት
ነብያቶች ሁሉ ቅድሜ ለለፉለት
ለአላህ አምልኮ ግባችን እሱ ነው
ይህ ነው የኛ ጥረት ያውቃል አቅል ያለው

ሰው በዱኒያ ላይ ህይወቱን ሰውቶ
ሙሉ ቀን ሙሉ ሌት አኼራን እረስቶ
በሽርክ እየዋኘ አላህን ዘንግቶ
ባላበት ዘመን ላይ  ነውና ያለነው
ማስተማር ግድ ነው አላህ እንዳዘዘው

ወሀዚሂ  ዳእወቱ ወአቂደቱና
አመረና ረቢ  አላሁ መውላና


ለዚህም ሲባል ነው ተው የምንለው
ሰው ፍጡር ሲያመልክ እጁን የምንይዘው



የዶሪህ ኻዲሞች ጥላት ቢያደርጉንም
ሆደም አጭበርቦች ውሸት ቢተርቱም
ያገር ቤት ሱፍዬች  በዛቻ ቢከንፉም
አህባሽ በመፎከር ህግ ቢደገፍም
ኪታቦቻችን በቄስ ቢቀይርም
ወላሂ ወቢላህ  ጥሪያችን አይቆምም


ምክንያቱም ደግሞ እውነቱ ግልፅ ነው
አንተም አትክደኝ በሆድ ተታለህ ነው

በቁርአን በሀድስ ቀጥ ባላው መንገድ
በመንሀጀ ሰላፍ በሰሀቦች አሰድ
በዛ ላይ ተጉዞ ኡማችን እንድሞት
ከባጢል አምልኮ አሁኑ እንዲቶብት


አላህን እንዲያመልክ አል ሀዩላ የሙት
ይህ ነው ምኞታችን  በ አላህ ይሁንብን
ውሸት ከተናገርኩ  መቅሰፍት ይውረድብን

በሰሀቦች ፋና  እውነት በነገሩን
በኡለሞች አቋም ለፍተው ባስተማሩን
በተስተካከለው  በተሰመረልን
በዚህ ላይ መኖር ነው ይናገር ስራችን
አንድና አንድ ነው ተውሂድ ነው ዳእዋችን
አላህ እንዲመለክ  ይህ ነው አላማችን

ይህ አላማችን ወላሂ ጥላቶቻችን ተረዱን እስኪ በአላህ በአላህ
አህሉሱናወች ደግሞ እንበርታ እንታገስ


✍ABU SHURA ahmed aslefi  albkiy asobi

ሶፈር/17/2/1444 አመተ ሂጅራ
መስከረም /3/01/2015
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
👍1
ቲክቶከሯ እህቴ..‼️
በኑረዲን አል አረብ
አደራ በማሰራጨት አድርሱልኝ..‼️

በቁጭት ተፅፎ
በቁጭት የተነበበ
የቲክቶክ ሙስሊሞች ምክሬን ቢሰሙልኝ‼️
በአሏህ አልኳችሁ ለነርሱ አድርሱልኝ‼️

#ቲክቶከሯእህቴ‼️


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
🔊እለተ  ጁሙዓ ምሺት  3:00 ሰዓት ደማቅ ፕሮግራም እንደኛ ዙር  የኒያ  ፕሮግራም  ጥሪ
በአል ኢህሳን  የየቲሞች ሴተር የመርከዝ ግንባታ እና ርብርብ ድጋፍ!!

🔊ተጋባዥ እንግዶች  እና ዱዓቶች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

⓵🎤ሸህ ሙሀመድ መኪን حفظه الله

⓶🎤ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله

⓷🎤ወንድማችን አቡ ዑሰይሚን حفظه الله

⓸🎤ወንድማችን አቡ ፈውዛን حفظه الله

⓹🎤ኡስታዝ አቡ አዬብ حفظه الله

⓺🎤ወንድማችን ኑረዲን አል አረቢحفظه الله

⓻🎤ወንድማችን አቡ ኡበይዳ حفظه الله

⓼🎤ኡስታዝ  አቡ አብዲሏህ حفظه الله

በእነዚህ  እና ሌሎችም á‰Ľáˆ­á‰…የ  የሱና መሻይኾች
ኡስታዞቻችን  ወንድሞቻችን ምሺቱን  በአል ኢህሳን  የየቲሞች  ሴተር  ግሩፕ  ላይ  ፈክቶ  ያመሻል ኢንሻአሏህ áŠĽáŠ•á‹łá‹Ťáˆ˜áˆáŒ á‹Ž እያልን ከወድሁ ጠርተነወታል።


🔊የፕሮግራሙ መሪዎች
➨➨➨➨➨➨➨➨
🎤 ወንድማችን አቡ ረይስ
🎤 ወንድማችን አቡ ሁዘይፍ
🎤 ወንድማችን አቡ ሒበቲላህ

➧ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም አድራሻ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/AlihsanCharityAssociation
http://t.me/AlihsanCharityAssociation
👍1
القارئ سلمان العتيبي | الر كتاب أحكمت آياته ثم فصلت
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
➲ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ

➭ቁርአን የልብ ብርሀን !
➭የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነዉ።

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman
➧ድን ያላት ሴት ለጠፍባችሁ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ዲን ያላት ሴት ለአላህ ትእዛዝ የቆመች ናት፣ በባልዋ ላይ ያላትን ግዴታ ፍራሹንም፣ ልጆቹንም፣ገንዘቡንም የምትጠብቅ

ባልዋን በአላህ ትእዛዝ ላይ የምታበረታታ፣ በረሳ ጊዜ የምታስታውሰው፣ በደበረው ጊዜ የምታስነሽጠው፣ በተቆጣ ጊዜ የምታረጋጋው።

➧ብልህ የሆነች ሴት ባሏ እንዲወዳት የሚቻላትን ሁሉ ታደርጋለች ፣ታከብርዋለችም።

➭እሱ እድትቀድም በሚፈልገው ነገር ላይ ወደኋላ አትቀርም እሱ ወደ ኋላ እንድትሆን በሚፈልገው ነገር ላይ ደግሞ ወደ ፊት አትቹክልም።

الشيخ بن عثيمين الكتاب "الزواج

كوني السلفية على الجادة

➛ሙስሊም ሴት የተከበረች ነች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍1
Audio
⏩አድስ ሙሃደራ ርዕስ👇👇

↪️በተውሂዳችን ላይ ድርድር የለንም።

✅በውስጡ የተወሱ ነጥቦች

➲ ሀገራችን ላይ የሚሰሩ ሽርኮች በዝርዝር የተዳሰሱበት ነው

➲ማይባር፡ንጉስ፡አርባጫማ፡ላይ ሶባ፡እና ሌሎችም የሽርክ ቦታወች ና ሽርኮች እንዲሁም በዝርዝር ታይተዋል።

➲ወጣቶች ይህን ሙሀደራ ተምራችሁ ላልደረሳቸው አድርሱ።

➲የተውሂድን የበላይነት የሽርክን የበታችነት እና አዋራጅነት ለኡማው በዝርዝር አብራሩ።

👉በደንብ ይደመጥ ሺርም እናድርገው

🎙በወንድማችን አቡ ሹራ ሀፊዘሁላህ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧የወንድማችን አብዱሽኩር አቡ ፈዉዛን ቻናል

➷ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ ኢንሻ አላህ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur