▪️قال الشيخ السعدي -رحمه الله تعالى-:
الإكثار من الصلاة على النبي ﷺ فيها :
غفران الزلات، وتكفير السيئات وإجابة الدعوات وقضاء الحاجات، وتفريج المهمات والكربات وحلول الخيرات والبركات، ورضا رب الأرض والسماوات، وهي نور لصاحبها في قبره، منجية من الشرور والآفات .
📚الفواكه الشهية (ص ٤١)

18 الكهف
الشيخ ناصر القطامي
↪️ጣፍጭ ቲላዋ!
📚سورة_الكهف
♦️የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
📚سورة_الكهف
♦️የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
Audio
▪️خْطْبَةُ الجُمُعَةِ
🔉የጁሙዓ ኹጥባ
🖊 فَضْلُ التَّوْحِــيدِ
▪️የተውሂድ ትሩፋት
🕌 ደሴ አል አዝሐር መስጅድ
📅 ذو القعدة 4/1443
🎙Abu Aisha Awel ibnu kasaw
https://t.me/Abuebrahim22322
https://t.me/Abuebrahim22322
🔉የጁሙዓ ኹጥባ
🖊 فَضْلُ التَّوْحِــيدِ
▪️የተውሂድ ትሩፋት
🕌 ደሴ አል አዝሐር መስጅድ
📅 ذو القعدة 4/1443
🎙Abu Aisha Awel ibnu kasaw
https://t.me/Abuebrahim22322
https://t.me/Abuebrahim22322
🛑ተውባህ-التوبة
አህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ || AHLU-TEWHID ONLINE MEDRESAH
▪አድስ ሙሐደራ
➰➰➰➰➰➰➰
➡️ተዉባህ ወደ አላህ መመለስ!!
📲በአህሉ ተዉሂድ የሰለፍዮች መድረሳ ቀጥታ ስርጭት የተደረገ!
🎙በአቡ ዓብዲ ረሂም አብዱረህማን
t.me/sefinetunuh
https://t.me/abuabdirehim
➰➰➰➰➰➰➰
➡️ተዉባህ ወደ አላህ መመለስ!!
📲በአህሉ ተዉሂድ የሰለፍዮች መድረሳ ቀጥታ ስርጭት የተደረገ!
🎙በአቡ ዓብዲ ረሂም አብዱረህማን
t.me/sefinetunuh
https://t.me/abuabdirehim
Audio
♦️ደስተኛ እና እድለኛ ምርጥ ቤተሰብ ለመመስረት ምን ከማን ይጠበቃል❓
➲አይነ አፋርነት እና ኸጀል ልዩነቱ ምንድነው ነው❓
➲በቤተሰብ ፍቅር ለተጠማ ሰው ምርጥ ምርጥ ምክሮች !
➲የሴት ልጅ መብት በባል ላይ ያላት ሃቅ ?
➲የአልጋ ላይ ወግን በየቦታው ማውራት ፍርዱ ምንድነው?
➛ምርጥ ሙሃደራ ነው በተለይ ለባለ ትዳሮች ይደመጥ👂👂👂
➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘➘➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲አይነ አፋርነት እና ኸጀል ልዩነቱ ምንድነው ነው❓
➲በቤተሰብ ፍቅር ለተጠማ ሰው ምርጥ ምርጥ ምክሮች !
➲የሴት ልጅ መብት በባል ላይ ያላት ሃቅ ?
➲የአልጋ ላይ ወግን በየቦታው ማውራት ፍርዱ ምንድነው?
➛ምርጥ ሙሃደራ ነው በተለይ ለባለ ትዳሮች ይደመጥ👂👂👂
➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘➘➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሴቶች vs ህሜት !!!!!!
Abu Useymin
➡️አድስ ሙሐደራ
➖➖➖➖➖➖
👉ሴቶች እና ህሜት!!
➭➭➭➭➭➭➭➭➭
▪በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች!
➛ነገር ከወዳ ወድህ ማዋሰድ!!
➛ሰዎችን መሳደብ!!
➲በሚድያ ፎቶ መለጠፍ ፣ አድስልብስ ፣ጫማ፣ ስልክ፣ የሰሩት ምግብ፣ ምን ይቀራል ሱብሃነክ!!
🎙️ 𝔹 𝕪 𝔸𝕓𝕦 𝕌𝕤𝕖𝕪𝕞𝕚𝕟 حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7001
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖
👉ሴቶች እና ህሜት!!
➭➭➭➭➭➭➭➭➭
▪በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች!
➛ነገር ከወዳ ወድህ ማዋሰድ!!
➛ሰዎችን መሳደብ!!
➲በሚድያ ፎቶ መለጠፍ ፣ አድስልብስ ፣ጫማ፣ ስልክ፣ የሰሩት ምግብ፣ ምን ይቀራል ሱብሃነክ!!
🎙️ 𝔹 𝕪 𝔸𝕓𝕦 𝕌𝕤𝕖𝕪𝕞𝕚𝕟 حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7001
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ጫት_አረንጓዴ_ቅጠል_ወይስ_የዱዓ_መሳሪያ{አቡ_ዑሰይሚን}.pdf
22.6 MB
➡️ አዲስ ቆንጆ አጭር pdf
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
▪ጫት አረንጓዴ ቅጠል ወይስ የዱዓ መሳሪያ!?
◾️በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➲ጫትን አስመልክቶ የዑለማኦች ፈትዋ!
➲ የጫት ጉዳቶች!
➲ ከጫት ሱስ ለመላቀቅ ምን ያስፈልገናል!
💢እነዚህና ሌሎች ነጥቦች ተወስቶበታል!
➧በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት!!
✍️ፀሀፊ፦ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
حفظه الله
✍️pdfአዘጋጂ፦ ኢድሪስ አቡ ረስላን
حفظه الله
📖ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋልና አንብብ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➘➷➷➘➷➘➷➘➷➘➷➘➷➘➷
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7009
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
▪ጫት አረንጓዴ ቅጠል ወይስ የዱዓ መሳሪያ!?
◾️በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➲ጫትን አስመልክቶ የዑለማኦች ፈትዋ!
➲ የጫት ጉዳቶች!
➲ ከጫት ሱስ ለመላቀቅ ምን ያስፈልገናል!
💢እነዚህና ሌሎች ነጥቦች ተወስቶበታል!
➧በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት!!
✍️ፀሀፊ፦ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
حفظه الله
✍️pdfአዘጋጂ፦ ኢድሪስ አቡ ረስላን
حفظه الله
📖ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋልና አንብብ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➘➷➷➘➷➘➷➘➷➘➷➘➷➘➷
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7009
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- “ጾምና ቁርዓን የቂያማ ቀን ለባሪያው ምልጃ ይሆናሉ። ጾም እንዲህ ይላል ‘ጌታዬ ሆይ በቀን ምግብና ስሜቶቹን ከለከልኩት።’ ይላል። ቁርዓን ደግሞ ‘ጌታዬ ሆይ በሌሊት ከመተኛት አገድኩት። ማልደን ይላሉ።’ ምልጃቸውም ተቀባይነት ያገኛል።”
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
መልካም ስነ ምግባር
ኢብኑ/ሙነወር
♦️መልካም ስነ-ምግባር
➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➲በውስጡ የተነሱ ነጥቦች
➧መልካም ስነምግባር ከኢማን ነው
➧መልካም ስነ ምግባር አላህ አማኞችን ያዘዘበት ነው
➧መልካም ስነ ምግባር የአላህ መልዕክተኛ የሚታወቅበት ነው
➧መልካም ስነ ምግባር የዳዕዋ መሰረት ነው
➧ከአቂዳ ጋር የሚያያዝ ነው
➧ከመልካም ስነ ምግባር የበለጠ ሚዛን ላይ ከባድ የለም
➧መልካም ስነ ምግባር ሰዎች የሚበላለጡበት ነው
➛ብዙዎቻችን በዚህ ዘመን የተፈተንበት ትልቅ ነገር ይደመጥ የስነ ምግባር ነገር በጣም አሳሳቢ ነው!!
🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
➴➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuMunewor
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

Forwarded from قناة أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት) (نشر السنه بفهم سلف الأمة)
➧አስደሳች ዜና ለስደተኛዋለከርታታዋ እህቴ!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
➡️ዉዷዬ ኪታብ ለመቅራት ጉጉቱ እያለሺ ግን የማዳም ስራ እያደከመሺ እድሁም የምትቀሪባቸዉ ሪከርዶች እየረዘሙብሺ በድካም ግን ቂርአት ተዘናንተሻል ወደ ኋላ ቀርተሻል ዉድዬ አይዞሺ ተነሺ ታጠቅ ብለሺ በአጫጭር ሪከርዶች ከአጫጭ ኪታቦች ጀምሮ የሚለቀቅበት አድራሻ ልጠቁምሺ ሳይደክምሺ ሳትሰላቺ እዉቀትሺ እድትሸምቺ ዉዷ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
▪ይህ በወንድማችን አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን ሹመት
ከትናንሺ ጀምሮ እስከ ትላልቅ ኪታቦች
ለጀመሪዎች በሚመች መልኩ የሚቀራበት ቻናል ነዉ ይቀላቀሉ ወዳጂ ዘመድዎንም ይጋብዙ!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuabdirehim
https://t.me/abuabdirehim
➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶

عبدالله_الخلف_هو_الذي_يصوركم_في_الأرحام
<unknown>
• رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا
• الشيخ ؛ #عبدالله_الخلف
• الشيخ ؛ #عبدالله_الخلف
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♦️حفظ اللسان
➲ምላስህን ጠብቅ !!
➻➻➻➻➻➻➻➻
➧ምላስ በሚያመጣው ጣጣ በአፍንጫ ወይንም በፊት እሳት ላይ መደፋት ያስከትላል !!
🎙فضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➴➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
➲ምላስህን ጠብቅ !!
➻➻➻➻➻➻➻➻
➧ምላስ በሚያመጣው ጣጣ በአፍንጫ ወይንም በፊት እሳት ላይ መደፋት ያስከትላል !!
🎙فضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➴➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ሙሓደራ 72 ሲሳይን የማግኛ መንገዶች በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር አልአሩሲ አል-አይመሮ المحاضرة…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
♦️ቆየት ካሉ ሙሃደራዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
▪️ أَسْبَابُ نَيْلِ الأَرْزَاقِ
➲ሲሳይን የማግኛ መንገዶች
♦️እርዚቅ የማገኘት ምክንያቶች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➧በአላህ ማመንህ እርዚቅን ይጨምርልሃል!
➧በአላህ ላይ ስትመካ አላህ እርዚቅህን ይጨምርልሃል!
➧ሶብር ማድረግ እርዝቅን ይጨምርልሃል
➧ዱአ ስታደርግ እርዚቅህን አላህ ይጨምርልሃል!
➧አላህን በማመስገንህ እርዚቅህ ይጨምራል!
➧እስቲግፋርን ማብዛት እርዚቅን ይጨምርልሃል!
➧ዝምድናን ስቀጥል እርዚቅህ ይጨምራል!
➧አንተ ስትሰጥ አላህ ላንተ ይሰጥሀል!
➧ሀጅን እና ኡምራ ስታደርግ እርዚቅህ ይጨምራል!
➧ስታገባ እርዚቅህ ይጨምራል!
➧በጧት ወጥተህ እርዚቅህን ስትፈልግ አላህ እርዚቅህን ይጨምርልሃል!
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
▪️ أَسْبَابُ نَيْلِ الأَرْزَاقِ
➲ሲሳይን የማግኛ መንገዶች
♦️እርዚቅ የማገኘት ምክንያቶች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➧በአላህ ማመንህ እርዚቅን ይጨምርልሃል!
➧በአላህ ላይ ስትመካ አላህ እርዚቅህን ይጨምርልሃል!
➧ሶብር ማድረግ እርዝቅን ይጨምርልሃል
➧ዱአ ስታደርግ እርዚቅህን አላህ ይጨምርልሃል!
➧አላህን በማመስገንህ እርዚቅህ ይጨምራል!
➧እስቲግፋርን ማብዛት እርዚቅን ይጨምርልሃል!
➧ዝምድናን ስቀጥል እርዚቅህ ይጨምራል!
➧አንተ ስትሰጥ አላህ ላንተ ይሰጥሀል!
➧ሀጅን እና ኡምራ ስታደርግ እርዚቅህ ይጨምራል!
➧ስታገባ እርዚቅህ ይጨምራል!
➧በጧት ወጥተህ እርዚቅህን ስትፈልግ አላህ እርዚቅህን ይጨምርልሃል!
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
➡️ሙግት የዒልምን በረካህ ያሳጣል!!
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
▪ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን رحمه الله እንዲህ ብለዋል፦
《ደረቅ ሙግትን የተቸረ ማንኛውም ሰው በአብዛኛው የእውቀትን በረከት ይነፈጋል፤ ምክኒያቱም አብዛኛው ሙግተኛ የሚያቅደው የራሱን አቋም ለመርዳት ብቻ ነው። በዚህም የዒልምን በረካህ ያጣል። እዉነትን ለፈለገ ሰዉ ግን ሐቅ ቀላል እና ለመረዳትም የቀረበ ነው፤ ግልጽ ነዉና ብዙ ክርክርን አይፈልግም። ስለዚህም ለቢድዓቸው የሚሞግቱ የቢድዓህ አራማጆች ዒልማቸዉ በረካህ የጎደለውና ጥቅም የሌለው ሆኖ ታገኛለህ። የተጨበጠ ነገር ላይ ላይደርሱ እንዲሁ ይሞግታሉ፤ ይከራከራሉ! እውነታም ላይ አይደርሱም።》
(የሱረቱ'ል-በቀራህ ተፍሲር 2/444)
▪الجدل سبب لحرمان بركة العلم
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : "ما من إنسان في الغالب أعطي الجدل إلا حرم بركة العلم ؛ لأن غالب من أوتي الجدل يريد بذلك نصرة قوله فقط ، وبذلك يحرم بركة العلم ..
أما من أراد الحق ؛ فإن الحق سهل قريب ، لا يحتاج إلى مجادلات كبيرة ؛ لأنه واضح ..
ولذلك تجد أهل البدع الذين يخاصمون في بدعهم علومهم ناقصة البركة لا خير فيها ، وتجد أنهم يخاصمون ويجادلون وينتهون إلى لا شيء ! .. لا ينتهون إلى الحق . "
( تفسير سورة البقرة / ج2 / ص 444 )
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuUseyminabdurehman

Forwarded from 📚السلفية هي دين الله الحق📚
♦️آداب خروج المرأة من البيت
✍ قَـالَ ابْـنُ المُلَـقَّن رحمه الله تعالى : قَـالَ بَعْـضُ الحُكَـمَاءِ :
❍ لَا تَخْـرُجُ المَـرْأَةُ إِلَّا بِخَـمْسَةِ شُـرُوطٍ :
1⃣ أَنْ يَكُونَ ذَلِكَ لِضَرُورَةٍ.
2⃣ أَنْ تَلْبِسَ أَدْنَى ثِيَابِهَا.
3⃣ أَنْ لَا يَظْهَرَ عَلَيْهَا الطِّيبْ، وَمَا فِي مَعْنَاهَا مِنْ بَخُورٍ.
4⃣ أَنْ يَكُونَ خُرُوجُهَا فِي طَرَفَيْ النَّهَارِ.
5⃣ أَنْ تَمْشِي فِي طَرَفَيْ الطُّرُوقَاتِ دُونَ وَسَطِهَا لِئَلَّا تَخْتَلِطُ بِالرِّجَالِ.
📕 "الإِعْلاَم بِفَوَائِد عُمْدَة الأَحْكَام" (٢٣٠/٢) ].
https://t.me/menhaj_asselefya

Forwarded from እሙ የሕያ
Telegram
الكتاب والسنة بفهم سلف الامة
[የሱና ኡስታዞች ሙሀደራ እና
ኹጥባዎች የሚለቀቅበት ቻናል]
ኹጥባዎች የሚለቀቅበት ቻናል]