የጎዳና ፊጥራ
በሽይክ ሙከመድ አሚን
➤የጎዳና ፊጥራ ላይ የሚሰሩ ቢድዕያቶች ከባባድ ወንጀሎች ሙንከራቶች ተጠቅሶበታል ።
🎙በሸይኻችን ሸይኽ መሀመድ አሚን ሀፊዘሁሏህ
▪ከደሴ ብርቅየ ሰለፊይ መሻይኾች ውስጥ አንዱ ሸይኻችን ናቸው።
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🎙በሸይኻችን ሸይኽ መሀመድ አሚን ሀፊዘሁሏህ
▪ከደሴ ብርቅየ ሰለፊይ መሻይኾች ውስጥ አንዱ ሸይኻችን ናቸው።
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz) (አቡ ሙዓዝ ሀሰን)
አንዳንድ የእውቀት ጥገኛ የሚጠላው ሰው የፃፈውን ወይም የተረጎመውን ማንነቱን የሚገልፀውን አርማ ያነሳና በቻናሉ ሲለቅ ይስተዋላል ሚስኪንንን
ምን ያህል ጥላቻ ውስጥ እንደገባ ቢያውቅ ይጠቅመው ነበር የማንነት መገለጫ አርማ ማንሳትኮ አማና መብላት ታሪክም ማንሻፈፍ ነው።

▪️የተለያዩ ፈተናዎች የሚመጡብን እኛው በምንሰራው ተግባር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል።
አላህ እንዲህ ብሏል፦
وَمَا أَصَابَكُم مِّن مُّصِيبَةٍ فَبِمَا كَسَبَتْ أَيْدِيكُمْ وَيَعْفُو عَن كَثِيرٍ
✅ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሠሩት (ኃጢኣት) ምክንያት ነው፡፡ ከብዙውም ይቅር ይላል፡፡
📚[ሱረቱ አል-ሹራ - 30]
በሌላ አንቀጽ
ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ
✅የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ፤ (ተሰራጨ)፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡
📚ሱረቱ አል-ሩም - 41]
ጌታችን አላህ እኛ የሰው ልጆች እንደምንፈተን ሲነግረን እንዲህ ይላል፦
الم
أَحَسِبَ النَّاسُ أَن يُتْرَكُوا أَن يَقُولُوا آمَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ
(አሊፍ ላም ሚም)
ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን?
وَلَقَدْ فَتَنَّا الَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ ۖ فَلَيَعْلَمَنَّ اللَّهُ الَّذِينَ صَدَقُوا وَلَيَعْلَمَنَّ الْكَاذِبِينَ
እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል፡፡
📚ሱረቱ አል-ዐንከቡት 1-3]
وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
✅ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በጀነት) አብስር፡፡
الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡
📚አል-በቀራህ 155 - 156]
https://t.me/https_Asselfya

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
◾️የጅሙአ ቀን ሶለዋትን አብዙ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🌐የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
✅ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጅሙአ ቀን ነው። በሌላ ዘገባ ከቀናቶቻችሁ ሁሉ ምርጡ የጅሙአ ቀን ነው።
በዚሁ ቀን ውስጥ፦
➲ነብዩላህ ኣደም ተፈጥሮሯል።
➲ወደ ጀነትም እንዲገባ ተደርጓል።
➲ከጀነት እንዲወጣም ተደርጓል።
➲የውመል ቂያማ የሚቆመውም በዚሁ ቀን ነው።
➲አንድ ባሪያ የጠየቀውን ነገር የማይመልስበት (ዱአ ተቀባይነት ያለበት) ሰአት ተደርጎበታል።
↪️ በዚህ ቀን በኔ ላይ ሶላትን አብዙ። በኔ ላይ የምታወርዱት ሶላት ይቀርብልኛልና።
📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።)
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

እደግመዋለሁ!
ዒዳችንን ከርካሽ ፖለቲከኞች እንጠብቅ። የዒድ በዓል ሶላትና ኹጥባ የሚፈፀምበት አምልኮታዊ ክብረ በዓል እንጂ የፖለቲካ ድስኩር ማሰሚያ አይደለም። በተለይ ደግሞ በዚህ ልባችን በደማበት ጊዜ ሞታችን የማይገዳቸው ርካሾች እንዲለፋደዱብን አንፍቀድ። ይሄ የበዓሉ አካል እስከሚመስል ድረስ በያመቱ ዒድ እየጠበቁ ዉሃ የማይቋጥር ከንቱ ድስኩር ማሰማት ከዚህ አመት ጀምሮ ሊቆም ይገባል። ፖለቲከኞች፣ ከንቲባዎች፣ ሹማምንቶች ሆይ! ተውን እባካችሁን። በዒዳችን ቀን የናንተን ድሪቶ መስማት ስለማንፈልግ እየመጣችሁ አትነጅሱን።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

(( سنن من سنن العيد بالأدلة ))
▪️ أولا : التجمل في العيد:
عن ابن عباس رضي الله عنهما قال:
(( كان ﷺ يلبسُ يومَ العيدِ بردةً حمراءَ ))
📚 السلسلة الصحيحة - رقم : (1279)
👈🏽 قال الألباني إسناده جيد
▪️ ثانيا : الاغتسال يوم العيد قبل الخروج :
♦️عَنْ نَافِعٍ : (( أَنَّ عَبْدَ اللَّهِ بْنَ عُمَرَ رضي الله عنه كَانَ يَغْتَسِلُ يَوْمَ الْفِطْرِ قَبْلَ أَنْ يَغْدُوَ إِلَى الْمُصَلَّى ))
📚 موطأ مالك - رقم : (384)
👈🏽 صححه الألباني في الإرواء
▪️ ثالثًا : أكل تمرات وترًا قبل صلاة العيد:
♦️ عنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رضي الله عنه ، قَالَ : ((كَانَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ َلا يَغْدُو يَوْمَ الْفِطْرِ حَتَّى يَأْكُلَ تَمَرَاتٍ. ويأكلهن وِترا))ً
📚 صحيح البخاري - رقم : (953)
▪️ رابعًا: المشي إلى المصلى :
♦️ عَنِ ابْنِ عُمَرَ، رضي الله عنهما، قَالَ:
(( كَانَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ يَخْرُجُ إِلَى الْعِيدِ مَاشِيًا، وَيَرْجِعُ مَاشِيًا))
👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح ابن ماجه - رقم : (1078)
▪️ خامسًا: مخالفة الطريق في الذهاب إلى المصلى والإياب منه :
♦️عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، رَضِي اللَّهُ عَنْهُمَا، قَالَ : (( كَانَ النَّبِيُّ ﷺ إِذَا كَانَ يَوْمُ عِيدٍ خَالَفَ الطَّرِيق ))َ
📚 صحيح البخاري - رقم: (986)
▪️ سادسًا : التكبير للعيد منذ الخروج من المنزل حتى صلاة العيد:
♦️ عن الزهري : (( أَنَّ رَسُولَ اللهِ ﷺ كَانَ يُخْرِجُ يَوْمَ الفِطَرِ فَيَكْبُرُ حَتَّى يَأْتِي المُصَلَّى، وَحَتَّى يَقْضِي الصَّلَاةَ، فَإِذَا قَضَى الصَّلَاةَ قَطْعُ التَّكْبِيرِ ))
📚 السلسلة الصحيحة - رقم : (171)
👈🏽 قال الألباني إسناده صحيح مرسل
له شاهد موصول يتقوى به .
▪️ سابعًا : الاستماع للخطبة :
♦️عن عبد الله ابن السائب رضي الله عنه قال : (( حَضٓرَتْ العِيدَ مَعَ رَسُولِ اللهِ ﷺ فَصَلَّى بِنَا العِيدُ ثُمَّ قَالَ قَدْ قَضَيْنَا الصَّلَاةَ فَمِنْ أُحِبُّ أَنْ يَجْلِسَ لِلخُطْبَةِ فَلِيَجْلِسْ وَمِنْ أُحِبُّ أَنْ يَذْهَبَ فَلِيَذْهَبْ))
👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الجامع - رقم : (4376)
▪️ ثامنًا : التهنئة :
♦️ عن جبير بن نفير رضي الله عنه قال :
(( كَانَ أَصْحَابُ النَّبِيِّ ﷺ إِذَا اِلْتَقَوْا يَوْمَ
العِيدِ يَقُولَ بَعْضُهُمْ لِبَعْضِ: تُقُبِّلَ اللهُ مِنَّا وَمِنْكَ ))
👈🏽صحح إسناده الألباني في
📚 تمام المنة - رقم : (354)
▪️ تاسعًا : صلاة ركعتين بعد الرجوع من صلاة العيد :
♦️عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه قال : (( كَانَ رَسُولُ اللهِ ﷺ لَا يُصَلِّي قَبْلَ العِيدِ شَيْئًا فَإِذَا رَجَعَ إِلَى مَنْزِلِهِ صَلَّى رَكْعَتَيْنِ ))
👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح ابن ماجه - رقم : (1076)
-----------------------------------

Audio
◾️ዘካተል ፊጥር የማይሰጥ ሰው ፃም በተመለከተ ማብራሪያ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻አንድ ሰው ዘካተል ፊጥር ባለመስጠቱ ፃሙ ይበላሻልን?
♦️ድጋሚ የተለቀቀ
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻አንድ ሰው ዘካተል ፊጥር ባለመስጠቱ ፃሙ ይበላሻልን?
♦️ድጋሚ የተለቀቀ
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖ረመዷን ሊገባ ሲል ረመዷንን እንዴት በ ዒባዳ ማሳለፍ እንዳለብን ፕሮግራም እንዳወጣነው ሁሉ…ረመዷን ሊወጣ ሲልም ከ ረመዷንም ብኃላ እንዴት በ ዒባዳችን መቀጠል እንዳለብን ፕሮግራም ልናወጣ ይገባል።
~"የምናመልከው ያ' ህያው የሆነውን
አምላክ እንጁ በ አመት አንድ ግዜ የሚመጣን ረመዷን አደለም !!
~
t.me/https_Asselfya

ሴቶች እና ዒድ !!
Abu Useymin
▪አድስ ወቅታዊ መሓደራህ
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯
♦️ሴቶች እና ዒድ
⓵➮ሴት ልጅ ወደ ዒድ ሰላት ለመሄድ ልታሟላቸው የሚገቡ ነገራቶች !!
⓶➮ሴቶች በዒድ ቀን መራቅ ያለባት ወንጀላቶች!
➲ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል!
🎙𝐵𝐲 𝐴𝑏𝑢 𝑈𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛 حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6188

♦️ረመዷን ስለተለየኸን አዝነናል‼️
✅አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም!?ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ!!
🔹በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና የተገባው ነው ።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✅አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም!?ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ!!
🔹በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና የተገባው ነው ።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
🌙 *تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال* 🌙
*(ولتكبروا الله على ما هداكم)*
♦️ تلاوة سورة ق
♦️ القارئ: #بلال_النوباني
•••━══❁✿❁══━•••
https://t.me/https_Asselfya
*(ولتكبروا الله على ما هداكم)*
♦️ تلاوة سورة ق
♦️ القارئ: #بلال_النوباني
•••━══❁✿❁══━•••
https://t.me/https_Asselfya
➡️ ኡኽታዬ አደራ !! ለዒባዳና ወደ አላህ ለመቃረብ ከቤት ስታወጪ አላህን ከማስቆጣትና ሸሪዓውን ከመጣስ ተጠንቀቂ!
♦️የአላህ ውዴታ እሱን በማመጽ አይገኝም።
♦️የአላህ ውዴታ እሱን በማመጽ አይገኝም።
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
◾️ይድረስ ለኢድ ሶላት ለሚወጡ እህቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ የኢድ ሶላት ለወንድም ለሴትም የተደነገገ ኢባዳ ነው። ሴቶች ልክ እንደ ወንዶቹ ለኢድ ሰላት መውጣታቸው የተወደደ ተግባር ነው። እንዲወጡም ታዘዋል። ነገር ግን በምትወጣበት ሰአት እነዚህን መስፈርቶች ልትጠብቅ ይገባል።
①) ወፍራም፣ ሰፊ፣ ረጅምና ሁሉ ሰውነቷን የሚሸፍን አለባበስ መልበስ አለባት
②) ሽቶ የሚባል ነገር በፍፁም ሊነካት አይገባም
③) አቅሟ በቻለው ሁሉ ከወንዶች መራቅና ከነሱ ጋር ሳትጋፋ የመንገዱን መሀል ሳይሆን ጫፍ ጫፋን ይዛ መሄድ አለባት
④) በተክቢራም ይሁን በሌላ ፅምፇን ዝቅ ማድረግ አለባት
⑤) ጫማዋ ከፍ ብሎ ሲንቋቋ ሰውን የሚጣራ መሆን የለበትም
⑥) የልብሷ ከለር ደመቅ ብሎ የሰውን አይን የሚስብና ጌጣ ጌጦች ያሉበት መሆን የለበትም
⑦) እራሷ ከመፈተንና ሰውን ከመፈተን ጥንቃቄ ልታረግ ይገባል
⑧) በአረማመዷ፣ በአነጋገሯና በእይታዋ ሀያእ የተላበሰች ልትሆን ይገባል
👉ምክንያቱም ኸይር እሰራለሁ ብላ ወንጀል ከመሸከም፣ የጀነት ሰበብ አደርሳለሁ ብላ የጀሀነም ሰበብ እንዳታደርስ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባታል።
↪️ በአሁን ሰአት ግን ለኢድ ሶላት ብለው በሚመጡ አንዳንድ ሙስሊም እህቶች እያፈርን አንገታችን እየተደፋ ነው። እስልምና እንዲሁም ሙስሊሞችን እያሰደቡ ነው።
🔻ልብሷ ከራሷ ተጣብቆ፣ ሰውነቷን ወጣጥራ፣ ፊቶቿ እግሮቿና እዶቻን ከፍታ፣ ሽቶ ተለቅልቃ፣ ቻፕስቲክ ተቀብታ፣ ቅንድቧን ተቀንድባ፣ የተቀባችውን ሂና እያሳየች፣ የኢትዮጵያ ባንድራ ግምባራ ላይ አስራ፣ ወደ ግራና ቀኝ የሚያወዛውዝ ጫማ ለብሳ፣ ድምፇ ከፍ አድርጋ እየሳቀች፣ ከወንዶች እኩል እየተጋፋች፣ ወንዶችን አፍጣ እያየች፣ በየሱቁ እየተዘዋወረችና ሌሎችም ሙሀለፋቶች በመፈፀም እራሷም ተፈትና ሌላውንም ፈትና፣ እራሷ ወንጀል ውስጥ ከታ ሌላውንም ዘፍቃ የወንጀል መአት ተሸክማ ወደ ቤቷ የምትመለስ አለች።
👉እንዲህ አይነቷ እህት ምናለ እቤቷ በተቀመጠች‼️

تكبيرة العيد
تكبيرات العيد
كبروا ليبلغ تكبيركُم عِنان السماء..
كبروا فهُناك ربّ يستحق الثناء..
الله اكبر، الله اكبر، لا إله الا الله، الله اكبر، الله اكبر، ولله الحمد
📣📣
#تكبيرات_العيـــد

Forwarded from «🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»
”ሱብሃነሏህ ሱብሃነሏህ »
በጣም ያማል መስጅዶች ባዶ ሁነዋል ፣
ስራችንን አላህ ከተቀበላቸው ሰወች ያድርገን
❌ስራችንን እያዳልተቀለን የሚያመላክቱ አይነቶች፣
‼️ወደ ነበሩበት የወንጀል ማነቆ ውስጥ መነከር ፣
👍በዝህ ላይ ደግሞ እንጅግ በርካቶች የተጠመዱበት አንተ ነው #መልሰህ ከረመዷን ቡሃላ እወንጀል እምገባ ከሆን#እያመለክ—የነበረው እረመዷንን ነው ማለት ።
‼️ ከመስጅድ መቅረት ፣
👍ይሄ ደግሞ ትልቆ አደጋ ነው እንደት ከመስጅድ ትቀራለህ ወላህ እመስጅድ ውስጥ የምታገኘውን ደስታ የትም አታገኘውም ፣ለወንድ ልጅ ሶላተል ጀመአ ግደታ ነው ።
ይሄማ እረመዷን ላይ የነበረው ጋጋታ ለሰው ነው ማለት ነው #ይሄ_ሊሆን አይገባም ኢባዳ ለአላህ ተብሉ ነው የሚሰራው ።
‼️ቁርአንን መተው፣
👍አንተ እረመዷን ላይ የነበረህ የቁርአን ቲላዋ ሊቋረጥ አይገባም በየሃርፉ አላህ አ10 ሃሰና እንደሚመነዳህ አታቅም አትዘንጋው!
በረመዷን ወር ውስጥ አንደየ ፣ሁለተየ፣ሶስተየ አክተመህ ሊሆን ይችላል አሁንም ያ እንኳን ባይሳካልህ በየቀኑ ስአት ሰተህ ልትቀራ ይገባል።
‼️መጥፎን ንግግር መናገር መስራት፣
👍እረመዷን ከስድብ ከመጥፎ ነገር አቅቦህ ነበር አሁንም እንደዛ ልኮን ይገባል የታዘዝክበት ነውና።
‼️ከኢልም ሃለቃ መራቅ በዱኒያ መጠመድ ።
👍ይሄም ትልቁ አደጋ ነው አንተ ወንድሜ / አንቺ እህቴ ከእውቀት እርቀሽ ክስረትን እንጂ ሌላን እንደማትጎናፀፉ ተረዱ በእውቀት ነው አላህን መገዛት የሚገኘው ከዛውጭ ከምትታዘዘው የምታምፀው ይበዛል ፣
#ዱኒያ—ለኛ ተፈጠረች እንጂ እኛ ለሷ አልተፈጠርንም።
ይሄ ማለት ዱኒያህንም እርሳ ማለት አደለም አላህን ከማስታወስ የሚያግድህ ያክል በዱኒያ አትጠመድ ለማለት ነው ።
#ሰላም #ሰላም #ሰላም
( ከወንድማችሁ አቡ አኢሻ አወል)

◾️የሸዋል ፃም ላይ አንዘናጋ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ አንድ ሰው ከረመዷን ፃም በኋላ የሸዋልም ሆነ ሌሎች ፃሞችን የሚያስከትል ከሆነ ረመዷኑን አላህ እንደተቀበለው ምልክት ነው ይላሉ ኡለማዎች።
➡️አንድ ሰው የሆነ መልካም ስራ ሰርቶ ወንጀል የሚያስከትል ከሆነ ያንን ስራ ተቀባይነት እንዳላገኘ ምልክት እንደሚሆነው ሁሉ መልካም ስራ የሚያስከትል ከሆነ ግን ስራው ተቀባይነት እንዳገኘ ምልክት ይሆናል።
♦️ ምክንያቱም ከመልካም ስራ ምንዳዎች ውስጥ አንዱ ሌላ መልካም ስራ መወፈቅና መገጠም ነውና።

ከዒድ ሰላት በፊት
Abu Useymin
➡️ጠቅላይ ምክር !!
▪በቦዲቲ ከተማ ታላቁ እስቲድየም ውስጥ ከዒድ ሰላት በፊት የተሰጠ ምክር!!
🎙 በወንድም አቡ ዑሰይሚን
حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6228

☂ለውዷ ሰለፊያዋ እህቴ☂
ውዴ ተሰተሪ
ወንዶችን ራቂ አታውሪ
ኡስታዝሽ ቢሆንም አታውሪ
ሸይኽሽ ቢሆንም አታውሪ
የፈለገም ከቢድዓ አንጃ ርቆ ሰለፊይም ቢሆን አጅነቢ ከሆነ ተሰተሪ አታውሪ
አስቸጋሪ ከልሆነ ለምን ታወሪያለሽ ተሰተሪ
ልትይኝ ትችያለሽ እሱኮ አይፈተንም በራሱ ይተማመናል ይህ እንዳይሸውድሽ ተሰተሪ
ከሁሉም በላጩ ሸሪዓን ደንጋጊ ጌታችን ብሎናል ቤታቹ እርጉ ጌታሽን አታምፂ ተይ ተሰተሪ
ልትይኝ ትቺያለሽ እሄኮ ስልክ ነው በአካል አደለም አብረን ያለነው
ኣዎ በአካል ባይሆንም ይፈተናል በምትፃፃፊው
በምታወሪው ሰይጧን ያሳምሮ አቀርቦው
ለወንድ ልጅ ፈተና አልፈራም ሴቶችን ቢሆንጂ አደል ያሉት ረሱል ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰልም
በተከበረው በአላህ ቤት ተልቢያ እንኳን ድምፅ እንዳናወጣ የተከለከልነው
ለምን ይመስልሻል ሰይጧን የኛን ድምፅ አሳምሮ ስለሚያቀርብ እኮ ነው