💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.62K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
١- منْ أَكبرِ الأَسبابِ لِانشراحِ الصَّدرِ وطُمأْنينَتهِ: الإِكثارُ منْ ذكرِ اللَّـه.
Anonymous Quiz
84%
صَح.
16%
خَطأْ.
١- شرحُ الْوسائل الْمفيدة لِلحياةِ السَّعيدة.
الشَّيخ: عبدُ الرَّازَّق الْبدر.
♦️ተከታታይ ማብራሪያ
《الوسائل المفيدة للحياة السعيدة》
➡️የደስታን ህይወት ማስገኛ መንገድ

▪️ክፍል አንድ 0⃣1⃣

🎙الشَّيخ: عبدِ الرَّزَّاق الْبدر
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱فائدة مهمة للنساء
‏الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
Audio
رمضانأوله رحمة وأوسطه مغفرة ، وآخره عتق من النار
👉ረመዷን
🔻የመጀመርያ 10 ቀናቶች ራህማ
🔻የመሀል 10 ቀናቶች እዝነት
🔻የመጨረሻው 10 ቀናቶች ከእሳት ነፃ መውጫ ነው የሚለው ሀዲስ ደካማነት

🎙 አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
▪️ትንሽ ችግርና መከራ ሲገጥመን ከዚህ ኑሮ (ህይወት) ሞቼ ብገላገል ይሻለኛል የምንል ሰዎች አለን፣
👉 አላህ ግን እንድህ ይላል፣
♦️{وَلَعَذَابُ الْآخِرَةِ أَشَدُّ وَأَبْقَىٰ}
📚طه: 127


➡️የኣኺራህ ቅጣትና ስቃይ ከዱኒያው ይልቅ በጣም ብርቱና የማይቋረጥ ዘውታሪ ነው።
القارئ عمر الدريويز | فاصبر إن وعد الله حق واستغفر لذنبك
💭🌸خدمة تلاوات🎧
♦️ከቁርአን ጋር እንኑር!!

ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ቁርአንን በተደቡር (በተመስጦ) ማዳመጥ ነው!!

♦️ውብና ማራኪ የምሽት ግብዣ
https://t.me/https_Asselfya
«اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ»
لا اله الا الله ☝️ سبحنك ربي
اني كنت من الظالمين

♦️مَنْ أَحبَّكَ أوْصاكَ بِالطّاعَاتِ

تأمَّل قولَ رَسول اللهِ ﷺ لِمعاذ:"يَا مُعاذ، واللهِ إنّي لأحبُّك،
أوصيكَ يا مُعاذُ لا تَدعنّ في دُبر كلّ صلَاة
أنْ تقولَ:
اللهمّ أعنّي علىٰ ذكركِ وشكرِك وحسنِ عِبادتِك!
عن النعمان بن بشير رضي الله عنهما قال :
قال النبي ﷺ :

((الحَلَالُ بَيِّنٌ ، وَالحَرَامُ بَيِّنٌ ، وَبَيْنَهُمَا أُمُورٌ مُشْتَبِهَةٌ ،
فَمَنْ تَرَكَ مَا شُبِّهَ عَلَيْهِ مِنَ الإثْمِ كَانَ لِمَا اسْتَبَانَ أتْرَكَ ، وَمَنِ اجْتَرَأ عَلَى مَا يَشُكُّ فِيهِ مِنَ الإثْمِ أوْشَكَ أنْ يُوَاقِعَ مَا اسْتَبَانَ ،
وَالمَعَاصِي حِمَى اللهِ ، مَنْ يَرْتَعْ حَوْلَ الحِمَى يُوشِكْ أنْ يُوَاقِعَهُ))

رواه البخاري.
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ያንን ቀን ( አኺራን ) እንፍራ

በጣም አጭር ማስታወሻ
📚የከሽፉ ሹቡሀት ማብራሪያ ኪታብ ደርስ

♦️ ክፍል - አንድ- 👇👇👇

https://youtu.be/h1PkTK9O4uQ

🔎ደርሱ የያዛቸው ነጥቦች👇

➤ ስለ ኪታቡ በአጭሩ
➤ስለ ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን አጠር ባለ መልኩ
➤ስለ ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ብን ዐብዲልወሃብ ታሪክ በሰፊው ተዳሶበታል(ገና አላለቀም ቀጣይ ክፍል ላይ ይቀጥላል)