للشيخ عبدالرزاق البدر
كلمة تقولها في ٥ ثوان لا تبلغ سطراً واحداً قد تبلغ بها ملاييين الحسنات…
➡️ለወንድ እና ለሴት ሙስሊም ዱዓ ማድረግ ያለው ትልቅ ምንዳ❗️
🎙الشيخ عبد رزاق البدر حفظه ورعاه
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🎙الشيخ عبد رزاق البدر حفظه ورعاه
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
صلاۃ التراويح رمضان ١٤٤٣
Abu Useymin
📚መሳጭ የተራዊህ ሶላት ቂርአት
🕌በቦዲቲ ከተማ ኹለፍኡ አርራሺዲንመስጊድ!
🎙በወንድማችን አቡ ዑሰይሚን حفظه الله
➤https://t.me/abuUseyminabdurehman
🕌በቦዲቲ ከተማ ኹለፍኡ አርራሺዲንመስጊድ!
🎙በወንድማችን አቡ ዑሰይሚን حفظه الله
➤https://t.me/abuUseyminabdurehman
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎المرأة إذا غطت وجهها أمتلأ قلبها بالحياء والسعادة والطأمنينة ما الله به عليم ..!
.
الشيخ أ.د. #سليمان_الرحيلي حفظه الله
➡አንዲት ሴት ልጅ ፊቷን ከሸፈነች ማለትም ኒቃቧን ከለበሰች ልቧ በሀያዕ ይሞላል!
🎙ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሃይሊ حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
التغني والترتيل لدعاء القنوت
ينافي آداب الدعاء
فضيلة الشيخ
سليمان الرحيلي حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
ينافي آداب الدعاء
فضيلة الشيخ
سليمان الرحيلي حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
Audio
📚ማራኪ የተራዊህሶላት ቂርአት
🎙ወንድማችን አቡ አዩብ حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
🎙ወንድማችን አቡ አዩብ حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
➡️አቡሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅በጀነት ውስጥ ዛፍ አለ ። በጥላው ላይ አንድ ጋላቢ መቶ አመት ይጋልባል ግን አያቋርጠውም ።
📚رواه مسلم
✍ ልብ እንበል‼️
♦️ይህ ዛፍ ዛሬ ዱንያ ላይ በምንዘክረው ዚክር ነው የምንተክለው።የጀነትን ዛፍ የፈለገ ሰው ዚክር ያብዛ።
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✅በጀነት ውስጥ ዛፍ አለ ። በጥላው ላይ አንድ ጋላቢ መቶ አመት ይጋልባል ግን አያቋርጠውም ።
📚رواه مسلم
✍ ልብ እንበል‼️
♦️ይህ ዛፍ ዛሬ ዱንያ ላይ በምንዘክረው ዚክር ነው የምንተክለው።የጀነትን ዛፍ የፈለገ ሰው ዚክር ያብዛ።
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Unknown song name
Unknown artist name
➡️ ረመዷን ቀኑ ላይ በኢባዳ በርትተው ማታውን ለሚዘናጉ ምክር
🎙الشيخ.د. عزيز بن فرحان العنزي حفظه الله
🎙الشيخ.د. عزيز بن فرحان العنزي حفظه الله
Audio
◾️የአደባባይ የተውሂድ ጥሪ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡ አዲስ አበባ ቤተል አካባቢ የተደረገ
🎙በኡስታዝ አቡል ዐባስ "حفظه الله"
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡ አዲስ አበባ ቤተል አካባቢ የተደረገ
🎙በኡስታዝ አቡል ዐባስ "حفظه الله"
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
صلاۃ التراويح رمضان ١٤٤٣
Abu Useymin
➡️ማራኪ የተራዊህ ሶላት ቂርአት
♦️رمضان ١٤٤٣ ليلة ٦
🕌በቦድቲ ከተማ ኹለፍዑ ራሺዲን መስጊድ!
🎙 𝑩𝒚 𝑨𝒃𝒖 𝑼𝒔𝒆𝒚𝒎𝒊𝒏 حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman
♦️رمضان ١٤٤٣ ليلة ٦
🕌በቦድቲ ከተማ ኹለፍዑ ራሺዲን መስጊድ!
🎙 𝑩𝒚 𝑨𝒃𝒖 𝑼𝒔𝒆𝒚𝒎𝒊𝒏 حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
مذكرة في أحكام الصيام.apk
43.9 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🎁ልዩ የረመዷን ስጦታ!
▪️አዲስ_አፕሊኬሽን_ተለቀቀ
📚 የፆም ፍርዶች ማስታወሻ
➡️ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው!
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/1765
🎁ልዩ የረመዷን ስጦታ!
▪️አዲስ_አፕሊኬሽን_ተለቀቀ
📚 የፆም ፍርዶች ማስታወሻ
➡️ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው!
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/1765
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➡ያ ኦኽታ ጓደኛሽን ምርጭ!!
➤ጓደኛሽን ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላ ያገኛል!
➤ከጥሩ ጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩ ነገር ይማራል ሰው አቀማማጩን ነው የሚመስለው!!
➤የማይመክሩ ስውች ጋር ኽይር የለም ልብ በይ ለራሱ ብሎ እና ለአንች ብሎ የሚመክርሽ ጋር ልዩነት አለ!
➤መልካም ጓደኛ ማለት ወደ መልካም ስራ የምትጣራ፣የምታግዝ!
➤ከመጥፎ ነገር የምትከለክል ደካማ ጎንሽን የምታቀና ናት!
➤ሁልጌዜ ስለዱኒያ ጣጣ የምታውራሽ ከሆነ ንቂ ልብሽ እየደርቀ ይሄዳል ከዚች አይነቷ ተጠበቂ ሁልጊዜ ሞት እንዳለብን ስለአኺራሽ የምታስታውስሽ!
➤ዛሬ ምን ቀራሽ፣ቀጣይስ ምን እንቅራ ፣ቁረአን እነሃፍዝ የምትልሽን!
➤አብርን እንበርታ የምትልሽን ፍልገሽ ያዥ!
➤መልካም ጓደኛ የህይውት ዋስትና ሲሆን!
➤መጥፎ ጓደኛ ደግሞ የህይውት መስናክል ነው!
➤ያ ኦኽታ ልብ በይ ለአኺራ ቤትሽ እንቅፍቷን ሳይሆን ለአኺራ ቤትሽ መሸጋገሬያ መሰላል የምትሆንሽን ፍልገሽ ያዥ!
➤አለበለዚያ አንች ያወቅሽውን የምታጠፍብሽን ጓደኛ ከምትይዥ ብቸኝነትሽ ይሻልሻል!
➤የእኛ ችግራችን አለማውቃችን ሳይሆን ባውቅነው አለመስራታችን ነው ውድኋላ የጎተተን!
➤ባወቅሽው ሰሪበት አንችም ተጠቅመሽ ሌሎችንም ለመጥቀም ተምሳሌት እንቁ ሴት ሁኝ!

ሁሉም ሰውነታችን ይፁም !!
Abu Useymin
➡አጭር መልእክት ለፆመኞች !
➤ሁሉም ሰውነታችን ይፁም !!
🎙𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 حفظه الله
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
➤ሁሉም ሰውነታችን ይፁም !!
🎙𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 حفظه الله
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1