💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.61K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➡️ማራኪ ረመዷንን የሚያስታውስ ቲላዋ

▪️ኢብኑል ቀልም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ቁርአንን በማስተንተን ማንበብ፦ የቀልብ መስተካከል ዋናው መሰረት ነው።
📚مِفتَاحُ دَارِ السّعَادَة (١/ ١٨٧) ]

https://t.me/https_Asselfya
➡️አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች “የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡”
📚 (ቲርሚዚይ: 745)


➡️
ሙእሚኖች ለመልካም ነገሮች ጉጉቱ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሰኞ እና ሐሙስን መጾም፤ በየወሩ አስራ ሶስት፣ አስራ አራት እና አስራአምስተኛው ቀን መጾም፤ ዚክር (ተስቢህ ተህሊል ተህሚድ ማብዛት) ፤ ቁርአን መቅራት ፤ በሽተኛን መጠየቅ ፤ ወደተውሂድ ጥሪ ማድረግ ፤ ሰዎችን መልካም ነገር ማስተማር፤ በመልካም ማዘዝ፤ ከመጥፎ መከልከል የዘወትር ተግባራችን ሊሆን ይገባል፡፡

➡️ሙእሚን አጋጣሚዎችን ይጠቀማል ፤ ጊዜውን ሳያባክን አላህ ለሚወደውና ወደርሱ ለሚያቃርበው ተግባር ይጠቀማል ፤ በቤቱም፤ በመንገዱም፤ በመስጅዱም ፤ በሁሉም ቦታ በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ሰዋብ (ምንዳ) ተስፋ ያደርጋል ፤ የአላህን ቅጣት ይፈራል፡፡

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📍 قال الشيخ/ سليمان الرحيلي وفقه الله:

ديننا لا يقوم إلا بسنة نبينا ﷺ، ديننا قام على الأمرين: على الكتاب والسنة، ولا يمكن أن نفهم ديننا إلا بالسنة، فإنها فصّلت ما في القرآن، فيجب على الأمة أن تحافظ على هذا، وأن تبرأ إلى الله ممن يخالفون في هذا، لا يمكن أن يضيّع الله السنة، بل الله حفظ السنة كما حفظ القرآن
Audio
◾️አድስ~ ሙሐደራህ
➬➬➬➬➬➬➬

↪️ የተውሂድ ትሩፋቶች ‼️

🎙ወንድማችን አቡ ዓብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
قال العلامة الفوزان - حفظه الله - :

« اذا تزوج الرجل بإمراة صالحة ، فإنه يعيش حياة منسجمة ، حتى لو كان فقيراً » .

📓📔 [ الإتحاف ( ٨٥٨ ) ] .
♦️የመኝታ ሰርዓቶች


➡️ ከመተኛት በፊት በር፣ ክፍት እቃዎችን መዘጋጋትና መከዳደን እሳት ማጥፋት አለብን።

ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል እቃዎችን ከዳድኑ ፣ኮዳዎችንም እሰሩ ፣በሮችንም ዝጉ ሰይጣን የታሰረን አይፈታም። የተዘጋን በር አይከፍትም፣ የተከደነንም አይከፍትም።መክደኛ ካጣችሁ እቃችሁ ላይ እንጨት አድርጋችሁ ቢሆን እንኳን የአላህን ስም ጥሩበት ።እሳትንም አጥፉ አይጥ ቤታችሁ ታቃጥላለች ።

📚ሙስሊም ዘግቦታል)

➡️ ጀናባ ከሆነ ውዱዕ አድርጎ መተኛት፣-
አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች ነብዩ ስለሏ አለይሂ ወሰለም ጀናባ ሆነው መተኛት ሲፈልጉ ውዱዕ ያደርጉ
ነበር።

📚አህመድ ነሳኢይ ኢብኑ ማጃህ ዳርቁጥኒይ ዘግበውታል)

➡️ ፍራሹን ጠረግ ማድረ፣-
ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ለመተኛት ወደ ፍራሻችሁ ስትቀርቡ በሽርጣችሁ ውስጠኛውን ክፍል ሶስት ግዜ ጠረግ
አድርጉት።

📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)

➡️ ቤት ውስጥ ለብቻ አለመተኛት፣-
አብደላህ ኢብኑ ዑመር እንዳስተላለፉት ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለብቻ መተኛትና ለብቻ ጉዞ መውጣት ከልክለዋል።


📚አህመድ ዘግቦታል
)
➡️ ውዱዕ ማድረግ
ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ወደ መኝታ ስትሄድ ለሰላት የምታደርገውን ውዱዕ
አድርግ

📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግቦታል)

➡️ የመኝታ አዝካሮችንና የተወሰኑ የቁርአን አንቀጾች ማንበብ፣-

♦️ከቁርአን
ፋቲሃ ፣አየተል ኩርሲይ ፣ የበቀራ የመጨረሻ ሁለት አንቀጾች ፣ ሱረት ካፊሩን ፣ሱረት ኢኸላስ ፣ሱረት ፈለቅ፣ ሱረት ናስ፣ ከተቻለ ሌሎችም የአላህ መልእክተኛ ሲተኙ ያነቧቸው እንደነበረ የተዘገቡ አንቀጾችን ማንበብ።


አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ እንዳስተላለፈችው፣የአላህ መልእክተኛ ዘወትር ሌሊት ሲተኙ ፣

👈قُلْ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ
👈قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلْفَلَقِ
👈قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ
እነዚህን በማንበብ እጃቸው ላይ ሶስት ሶስት ግዜ ተፍተው ከራሳቸውና ከፊታቸው በመጀመር ያደረሱትን ያህል አካላቸውን ያብሱ ነበር።

♦️ከአዝካሮች
👈 بِاسْمِكَ رَبِّ وَضَعْتُ جَنْبِي وَبِكَ أَرْفَعُهُ، إِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِين
▪️ትርጉም ፣- ጌታየ በስምህ ወገቤን አሳረፍኩ በስምህም አነሳዋለው፣ነፍሴን ከያዝካት እዘንላት ፣ከለቀካትም መልካም ባሮችን በምትጠብቅበት ጠብቃት።ሌሎችንም አዝካሮች ማለት--

📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግቦታል)

➡️ በቀኝ ጎን መተኛት
ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፣- ወደ መኝታህ ስትሄድ ለሰላት የምታደርገውን ውዱዕ አድርገህ በቀኝ ጎንህ ተኛ።

📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግቦታል)

➡️ በሆድ አለመተኛት
ነብዩ ስለሏ ሁአለይሂ ወሰለም በሆዱ ተኝቶ ላዩት ሶሃባ ተነስ ይህ አተኛኝ አላህ የማይወደው ነው ብለውታል።

📚አህመድ ቲርሚዚይ ኢብኑ ሂባንና ሃኪም ዘግቦታል።

♦️መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ
👉ሱና የዱንያም የአሔራ ብርሀን ነው።
ህይወት ያለ ሱና ድቅድቅ ጨለማ ነው


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
01 ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዳን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
◾️ተከታታይ ስለረመዷን ማብራሪያ


📚"ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን"📚

♦️እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ደርስ

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል―ከሚሴ "حفظه الله"

➡️ የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇👇
t.me/UstazKedirAhmed/6758
t.me/UstazKedirAhmed/6758
02 ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዳን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
◾️ተከታታይ ስለረመዷን ማብራሪያ


📚"ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን"📚

♦️እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ደርስ

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል―ከሚሴ "حفظه الله"

➡️ የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇👇
t.me/UstazKedirAhmed/6758
t.me/UstazKedirAhmed/6758
ثمة شيء في صلاة الفجر لا يشبه بقية الصلوات، حتى مصلين الفجر لا يشبهون بقية المصلين.

اللهم إنَّا نسألك الهُدى
▪️አዝካሮችን (ውዳሴዎችን )መጠባበቅ

➡️ኢብኑ ሰልላሕ አላህ ይዘንለትና እንድህ ይላል
♦️የጠዋትና የማታ አዝካሮችን (ውዳሴዎችን)
♦️ከግዴታ ሰላቶች በኋላ ያሉትን ዚክሮችን
♦️ የእንቅልፍ ዚክሮችን የተጠባበቀ ሰው
➡️አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል።

📚[አልአዝካር አንነወዊ (10)]
ሒጃብ ብርሃን ነው!
መሸፈን ውበት ነው!
ሀያዕ የሴትነት ሚስጥር ነው!
ጥንቁቅነት ጥሩ ባህሪ ነው!
በነዚህ በ4ቱ የተሸፈነች እንስት ትልቅ የምስራች ይጠብቃታል!!
በእርግጥም እድለኛ ናትና!!

አላህ ከእሷ አይነት ያድርገን እህቶቼ ሂጃቡን ከላይ እንደለበስነው ውስጣችንንም በሀያዕ በስነመግባር ያሳምርልን!

በአሁኑ ሰአት ሂጃብን ለብሰነው ሀያዕ ምን እንደሆን የረሳንበት ስነ ምግባራችን እየተበላሸብን ነው አላህ ካዘነልን በስተቀር ስለዚህ ከላይ እንደተሸፈነው ውስጣችንንም እናሳምር!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አንድ ሰው ረመዳን ውስጥ ፆም መሆኑ ረስቶት ምግብ ቢበላ ፆሙ
Anonymous Quiz
6%
ይበላሻል
94%
አይበላሽም
Audio
هذا الإيمان من هذه المرأة والله عجيب جداً للغاية،

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
👈🏾 (( *التبـرج نـو؏ مـن النفـاق* ))

🔸 قـال رسـول اللـه ﷺ :

*•〘 و شَرُّ نِسائِكُمُ المُتَبَرِّجَاتُ المُتَخَيِلاتُ ، وهُنَّ المُنافِقَاتُ ، لا يدخلُ الجنةَ مِنْهُنَّ إلَّا مثلُ الغُرَابِ الأَعْصَمِ 〙*

📚 |[ السلسلة الصحيحة (1849) ]|​

قال الإمام الصنعاني رحمه الله في شرح هذا الحديث النبوي :

شر نسائكم المتبرِّجات :

*المظهرات الزينة للأجانب ، أي لغير أزواجهن و محارمهن ، و قد نهى الله عن ذلك و عده من أفعال الجاهلية .*

المتخيلات :

*المتكبرات، من الخيلاء ، أي العجب و الكبر .*

و هن المنافقات :

*أي في صفاتهن .*

لا يدخل الجنة منهن إلا مثل الغراب الأعصم :

*أي الغراب أبيض الجناحين أو الرجلين، و قيل أحمر الرجلين ؛ و أراد النبي صلى الله عليه وسلم أن قلة من يدخل الجنة من المتبرجات*

*إن وفقهن الله للتوبة و الحجاب التام - كقلة هذا الغراب الأعصم ؛ فإنه لا يكاد يوجد .*

◉ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📚 |[ التنـويـر (6/27) ]|​

https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ክብርሽን ጠብቂ

እህቴ

ያንጋጠጠ ያንጋጥ አብዝቶ ይጣራ
ገንዘብ ቢያፈስልሽ ለዝሙቱ ሴራ

ደግ አይለኝም በይው አማኝ ማንነቴ
መልከስከስ አልወድም ኢስላም ነው እምነቴ
የዓኢሻ ልጅ ነኝ እሷም ተምሳሌቴ
አይረክስም አካሌ ክቡር ሰውነቴ ።

https://t.me/Muhammedsirage
ሪሳላቱ -አል ሒጃብ 0️⃣2️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ

▪️ክፍል ሁለት


♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya/2325

🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy