💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ዘጠኝ

👉የሱረቱል ኢኽላስ አቀራር

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
♻️ኒቃቤን ከጠላህ እንዳደርስ ከደጀ ‼️

#አትንካ_ኒቃቤን


🎙በወንድማችን ኑረድን

እኔም አልኩ አትንካው ኒቃቤን የመከበሪያየን!! ውድ የሱና እህቶቼ እስኪ አዳምጧት🌸🌸
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡
💎የሴት ልጂ አህላቃቸዉ ከተበላሹቱና ስህተታቸዉ ከበዛ ሴቶች ጋር ያላት መኖኖር እንደት ይሆናል

🌺ትንሽ ምክር ወደ ሰለፊይ ለተጠጋች እህቴ‼️

⇄ እህቴ ሆይ ሰለፊይ ነኝ ማለት በምላስ ማዉራት፣ በጂ መፃፍ፣ ፕሮፋይል በማጠልጠል አይደለም ሰለፊይነት የሚገለፀዉ!!
⇄ሚዲያ ሾሻል ላይ ግዜሽን በማቃጠል፣ ቂለ ቃለ በማለት አይደለም ሰለፊይነት!!
⇄ይልቁንስ ላንች ሰለፊይ ነኝ የሚያስብልሽ ነገር ያለፎት እናቶችሽ የሰሩትን ነገር ሁሉ በመስራትና በመከተል ነዉ!!
🌺እህቴ ሆይ ባንች ሰበብ እኮ ለጌታቸዉ ያደሩ ለቤታቸዉ ንቁ የሆኑ‼️
⇄ለድናቸዉ የቆሙ ነገ የአኺራ ቤታቸዉን የሚፍልጉ!!
⇄ቤተሰቦቻቸዉን በጡሩ ዓርያ የሚንከባከቡ! !
⇄የርሱልን መገድ ተከታዪች የሆኑ!"
⇄በዒልም የታነፁ ጥቁቅ እህቶችሽን አታሰድቤ‼️
🌺እህቴ ሆይ ተይ ተመለሽ ለጌታሽ እጂ ስጭ!!
⇄እዉነተኛ ሰለፊይ ሁኚ መጀመሪያ እወቂ፣ተግብሪ ፣ተናገሬ ስትናገሬም ሸሪዓዉ በሚፍቅድልሽ መልኩ ሁኝ!"
⇄ሃያሽ ከተገፍፍ ሂጃብሽም ይገፍፋል! !
⇄ለሴት ልጂ ሂጃቧ ሃያእዎ ነዉ!!
⇄ኒቃብ መልበስ፣ ሂጃብ በመልበስ ብቻ ሰለፊይነትን አያሲዝም! !
🌺እህቴ ሆይ ነፍስያሽ ልትፍታተንሽ ትችላለች ነገር ግን አሸንፊያት እዳታሸንፍሽ‼️
⇄ሴት ልጂ በማንኛዉም ነገር ድብቅ ስትሆን ነዉ ዉበቷ!!
⇄ትዳርም የሚገኝዉ በሚዳያ በመገላለጥ አይደለም! !
⇄አላህ እኮ ያለሽ ተደበቂ ከቤትሽ አትዉጭ የልብ በሽት ላለባቸዉ ሰዎች ፊትና አትሁኝ ነዉ ያለሽ!!
⇄እህቴ ዛትሽ አለመታየቱን ከሆነ ያሰብሽዉ ተሳስተሻል!!!
⇄ከአላህ የሚደበቅ ነገር ምንም የለ! !
⇄ለብሽን፣እጂሽን፣አይንሽን፣ጆሮሽን፣ብልትሽን ፣ የምጠብቂዉ አካልሽ በመታየቱ ብቻ አይደለም! !!
⇄በሚዲያ ብቅ ብቅ ከማለቱ ተቆጠቢ፣ተሰተሪ፣አኺራሽን አተበላሽ!"!
🌺እህቴ ሆይ ተመለሺ!!.

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◼️እራስህና ቤተሰብህ ከእሳት ጠብቅ


♨️እውነተኛ አባት ወይም ባል ከሆንክ፦
🔹በሚስትህ
🔹በልጅህ
🔹በእህትህና
🔹በእናትህ
ጉዳይ ላይ ቀናተኛ ሁን‼️

👉የሴት ሀላፊ ለሆነ ሁሉ ሼር አድርጉት


🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
የሰው እና የጂኖች አፈጣጠር
Abu Muawiya Seid Muhammednur
አዲስ ተከታታይ ትምህርት

ክፍል-አንድ

ርዕስ፦ "የሰው እና የጂኖች አፈጣጠር"
[ስለ ሩቃ እና መሠል ነገሮች የተዳሰሱበት]

ትምህርቱን ሰጪ፦
🎙#ኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰኢድ ሙሐመድ ኑር አላህ ይጠብቀው።

ክፍል ሁለት ይቀጥላል..!

⛔️አጠቃላይ ትምህርቱን ለመከታተል ይቀላቀሉ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የማወቅ ውጤቱ ተግባር ነው, በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ
አዲስ ሙሓዶራ


ርዕስ – "የማወቅ ውጤቱ ተግባር ነው"


🎤በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ

ሰኔ 11‐2013

በመስጅደል ቡኻሪ (ባህር ዳር)
كن على بصيرة
ሊንኩን ሸር አድርጉት↪️↪️↪️↪️↪️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል አስር

👉የሱረቱል ኢኽላስ ትርጉም

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➴በመንሀጀ ሰለፍ ላይ መፅናት እና ለፅናት
የሚያግዙን ነገሮች!!

#በአሏህ_ስም_እጅግ_ሩህሩህ_እና
ፍፁም አዛኝ በሆነው።
↷⇣🌹⇣↶

#Part (❶)🖊
➦(("ፅናት" ማለት በሀቅ ላይ ቀጥ
ማለት ነው።"መንሀጅ" ማለት ሙስሊም
የሆነ ሰው የሚጓዝበት መንገድ ነው።
እሱም ቀጥተኛው መንገድ ነው።
🍃ﻗﺎﻝ ﺗﺒﺎﺭﻙ ﻭﺗﻌﺎﻟﻰ : { ﻗُﻞْ ﻫَﺬِﻩِ ﺳَﺒِﻴﻠِﻲ ﺃَﺩْﻋُﻮ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻋَﻠَﻰ ﺑَﺼِﻴﺮَﺓٍ ﺃَﻧَﺎ ﻭَﻣَﻦِ ﺍﺗَّﺒَﻌَﻨِﻲ ﻭَﺳُﺒْﺤَﺎﻥَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﻣَﺎ ﺃَﻧَﺎ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ } ( ﻳﻮﺳﻒ 108: )🍃
➻አሏህ እንዲህ ይላል:-"ይህቺ መንገዴ ናት።
ወደ አሏህ እጣራለሁ እኔም የተከተለኝም
ሰው በግልፅ ማስረጃ ላይ ነን። ጥራት ለአሏህ ይገባው። እኔም ከአጋሪዎች አይደለሁም" በል። ዩሱፍ 108))

➴በሀቅ ላይ እስከለተ ሞታችን ድረስ
መፅናት በጣም አሳሳቢነው የመጨረሻችን
ነገር ሊያሳስበን ሊያስጨንቀን ይገባል
ስዚህም ሶላት በሰገድን ቁጥር"ቀጥተኛውን
መንገድ ምራን" በማለት በቀጥተኛው መንገድ
ላይ ፅናት እንዲሰጠን መማፀን ተደንግጎልናል

ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ : “ ﻭﻟﻬﺬﺍ ﻛﺎﻥ ﺃﻧﻔﻊ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ، ﻭﺃﻋﻈﻤﻪ ﻭﺃﺣﻜﻤﻪ ﺩﻋﺎﺀ ﺍﻟﻔﺎﺗﺤﺔ : { ﺍﻫﺪِﻧَﺎ ﺍﻟﺼِّﺮَﺍﻁَ ﺍﻟﻤُﺴﺘَﻘِﻴﻢَ ﺻِﺮَﺍﻁَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺃَﻧﻌَﻤﺖَ ﻋَﻠَﻴﻬِﻢْ ﻏَﻴﺮِ ﺍﻟﻤَﻐﻀُﻮﺏِ ﻋَﻠَﻴﻬِﻢْ ﻭَﻻَ ﺍﻟﻀَّﺎﻟِّﻴﻦَ
} [ ﺍﻟﻔﺎﺗﺤﺔ 6: ، 7 ] ، ﻓﺈﻧﻪ ﺇﺫﺍ ﻫﺪﺍﻩ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﺼﺮﺍﻁ ﺃﻋﺎﻧﻪ ﻋﻠﻰ ﻃﺎﻋﺘﻪ ﻭﺗﺮﻙ ﻣﻌﺼﻴﺘﻪ، ﻓﻠﻢ ﻳﺼﺒﻪ ﺷﺮ، ﻻ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻭﻻ ﻓﻲ ﺍﻵﺧﺮﺓ
➻ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ
አሏህ ይዘንለዎት እና እንዲህ ይላሉ"
ለዚህም ሲባል ጠቃሚ እና ጥቅል
እንዲሁም ትልቅ ዱአ የፋቲሀ ዱአ ነው
'ቀጥተኛውን መንገድ ምራን የእነዚያን
በነሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ
ያልተቆጣህባቸውን እና ያልተሳሳቱትንም
ሰዎች መንገድ'(ምራን በሉ)።(ፋቲሀ 6-7)
እሱ(አሏህ ባሪያን)እሄን መንገድከመራው
እሱን በመታዘዝ እና እሱን ማመፅን
በመተው ላይ አገዘው በዱኒያም ይሁን
በአኼራ ሸር(ተንኮል) አያገኘውም"
መጅሙኡል ፈታዋ 14/320—321

በዲን ላይ መፅናት የነብዮች ኑዛዜ ነው።
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ : { ﻭَﻭَﺻَّﻰ ﺑِﻬَﺎ ﺇِﺑْﺮَﺍﻫِﻴﻢُ ﺑَﻨِﻴﻪِ ﻭَﻳَﻌْﻘُﻮﺏُ ﻳَﺎ ﺑَﻨِﻲَّ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺍﺻْﻄَﻔَﻰ ﻟَﻜُﻢُ ﺍﻟﺪِّﻳﻦَ ﻓَﻼ ﺗَﻤُﻮﺗُﻦَّ ﺇِﻟَّﺎ ﻭَﺃَﻧْﺘُﻢْ ﻣُﺴْﻠِﻤُﻮﻥَ } ( ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ 132: )
"➻#በርሷ (በህግጋቲቱ) እብራሂም ልጆቹን
አዘዘ የእቁብም (እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ)
ልጆቸ ሆይ! አላህ ለናንተ ሀይማኖትመረጠ
ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ሁናችሁ እንጅ
አትሙቱ" አላቸው

በሀቅ ላይ ለመፅናት የሚረዱን ነገሮች
1)ኢማንን ማረጋገጥ
2)መልካም ስራ
3)በእውነት ላይ አደራ መባባል
4)በትእግስት ላይ አደራ መባባል

ለነዚህ ሁሉ መረጃው የአሏህ ቃል ነው።
{ ﻭَﺍﻟْﻌَﺼْﺮِ . ﺇِﻥَّ ﺍﻟْﺄِﻧْﺴَﺎﻥَ ﻟَﻔِﻲ ﺧُﺴْﺮٍ . ﺇِﻟَّﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﻭَﻋَﻤِﻠُﻮﺍ ﺍﻟﺼَّﺎﻟِﺤَﺎﺕِ ﻭَﺗَﻮَﺍﺻَﻮْﺍ ﺑِﺎﻟْﺤَﻖِّ ﻭَﺗَﻮَﺍﺻَﻮْﺍ ﺑِﺎﻟﺼَّﺒْﺮِ}
"በግዚያት እምላለሁ። ሰው ሁሉ በእርግጥ
በከሳራ ውስጥ ነው። እነዚያ ያመኑት እና
መልካሞችን የሰሩት፣በመታገስም አደራ
የተባባሉት ሲቀሩ።" አሁንም በዚህ ላይ
የአሏህ ቃል መረጃ ነው።"አሏህ እነዚያን
ያመኑትን በቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱም
(በመቃብር) በተረጋገጠው ቃል ላይ
ያረጋቸዋል ከሀዴዎችንም አሏህ ያሳስታቸዋል
አሏህም የሚሻውን ይሰራል።" [ኢብራሂም(26)]
አሁንም በዚህላይ የአሏህ ቃል መረጃ ይሆናል
: { ﻭَﺍﺳْﺘَﻌِﻴﻨُﻮﺍ ﺑِﺎﻟﺼَّﺒْﺮِ ﻭَﺍﻟﺼَّﻼﺓِ ﻭَﺇِﻧَّﻬَﺎ ﻟَﻜَﺒِﻴﺮَﺓٌ ﺇِﻟَّﺎ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﺨَﺎﺷِﻌِﻴﻦَ } ( ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ 45
#Part (❷)ይቀጥላል... አሏህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን!
↷⇣🌹⇣↶
https://t.me/https_Asselfya
👍1
የአደባባይ ኢፍጣር[@Sunnah_Media]
Sadat
💥 አዲስ 💥

• የአደባባይ ኢፍጣር
• አቡበክር አሕመድና የአደባባይ ኢፍጣር
• ያሲን ኑሩና ዩትዮበሩ

ሳዳት ከማል

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ተቅዋ እና ኢኽላስ:

*ወዴት እያመራን ነው ግን*?

እህት ይህን ማንበብ አይመችሽ ይሆናል
ግን ይጠቅምሻል አንብቢው‼️

*አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ*
**

ውድ ማለት እራሱን ከርካሽ ቦታዎችና ተግባሮች ያራቀ ነው። *like አገኘሁ ብለሽ ወይንም comment በዛልኝ* ብለሽ መራቆት ከጀመርሽ ወዴት እያመራን ነው ታድያ?!
ያውም ሀራም መሆኑን እያወቅሽ.... አሏህን አትፈሪም?!

🔹እያወቅሽ ወደ ጀሀነም ማምራት አይከብድም?!
*ሂጃብሽን መከፋፈት፣ ቀሚስሽን ማሳጠር፣ ወንፊት ልብስ መልበስ፣ ክንድሽን ማሳየት* ......... ኧረ ስንቱ!

👌ይህ ተግባር *ኸዲጃ አርጋዋለች ወይስ ዓኢሻ*???
አንቺ የምትከተዪው ዘፋኞችና አርቲስቶችን ወይስ ሶሀበቶችን?!

ማወቅ ያለብሽ ነገር
★የሰው ልጅ እድሜ ከ80—90 በማያልፍበት ዘመን አንቺ ልትዘንጪ የምትችዪው ከ18—35 ባለው ጊዜ ይሆናል። 35 ድረስ ዘናጭ ብትሆኚ እንኳ 16 እና 17 አመታት መዘነጥ ብለሽ በሰየምሽው አለም ሀራም ውስጥ ስትዘፈቂ የዘላለማዊ የደስታ ቤትሽን እንደምታበላሺ አትርሺ!

★ *ተገላልጠሽ ፎቶ በመነሳትሽና* ለአለም በማሳየትሽ ጨዋ ሴቶችና ወንዶች ሲያረክሱሽ አድናቂ ተብዬ ወንዶች ደግሞ ለሀራም ይከጅሉሻል፣ *ታድያ ይህ ያስደስትሻል*?!

*ፋሽን በሂጃብ ነው*፤
*ፋሽን በመሰተር ነው*፤
*ወላሂ ቢላሂ* ..... *ብታምኚም ባታምኚም*
*መገለጥ አያምርም፤ *ሙስሊም አይሞኝም*፤
*ሴት ተሰትራ እንጂ ሀላል አይኖራትም*፤
*ወላጅ አታዋርጂ ለማንም አይጠቅምም*፤

↪️ልንገርሽ እህቴ ስሚኝ ቆም ብለሽ፤
በአዱኒያም በአኼራም ይጠቅመኛል ብለሽ፤
እህቴ ተመልከች የቂያማዉን ነገር፤
መቆሚያ ሲጠፋ ሰዉ በላብ ሲታጠር፤

↪️ልንገርሽ እህቴ ትንሽ ልምከርሽ፤
ያ ጨለማ እሳት ኃላ እንዳይወርስሽ፤
መሄጃ ሲጠፋሽ ግራ ሲገባሽ፤
አዋቂ እየመሰልሽ አጥፊ ከተባልሽ፤
*ሂጃብን* አዉልቀሽ የኢስላምን ክብር አንቺ ካጎደፍሽ፤
ድንሽን አራክሰሽ ከሸይጧን ከሆንሽ፤
*ሂጃቡን አዉልቀሽ ራቁት ከሆንሽ* ፤
ሸሪአን ረስተሽ መንገድ ከለቀቅሽ፤
እኔስ ፈራሁልሽ ምነዉ ባላይሽ፤

ልንገርሽ እህቴ የሴትምርጥማለት፤*

ሁሌም በአሏህ ላይ ተወኩል ያላት፤

በአሏህ_ቀደር ወድያዉ ያመነች፤

ባእድ ወንድ የማማያት፤

ራሷን ፈታኝ ተፈታኝ ከመሆን የምትጠነቀቅ፤
ብዙ_ከመናገር ብዙ_ማድመጥን የምትመርጥ፤

ጅህልናን ለማስወገድ በዒልም መቅሰም ላይ የበረታች፤
*በሸሪዓዊ አለባበስ ራስዋን የሰተረች*፤
🔹ጠዋትና ማታ አይነ_አፋር የሆነች፤
🔹የሐያእ ካፓ በሙሉ የተለበሰች፤
🔹ከማንኛውም ነገር ቁጥብ የሆነች፤
🔹በዒባዳዋ ላይ ጠንካራ የሆነች፤
🔹ራሷን ከእዩልኝ (ከሪያእ) ያፀዳች፤

↪️በውበቷ ብቻ ሳይሆን በስነ_ምግባሯ ሁሌም የተዋበች፤
🔹ኡመሀቱል ሙእሚንን አርኣያ ያደረገች፤

↪️ከማንኛውም የጠመመ አንጃ፤ ፤ፀድታ__ዲኗን__ከነቢዩ__ከዚያም__ወደ_ሰለፎች__ከዚያም__ወደ__ኸለፎች__እያለ__የመጣውን__ነባሩን_የአህሉ'ስ-ሱነህ እምነት የተከተለች*!፤

🔻ያለ__እውቀት ከመናገር የተቆጠበች፤
የሰማችውን ያየችውን ሁሉ የማታወራ፤

⤵️ለጓደኞቿ ጥሩ ተምሳሌት የሆነች፤
የባሏን ሐቅ የምትጠብቅ፤

ከሶሻል ሚድያ ፊትና ራሷን የጠበቀች፤
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
እይታዋን የምትቆጣጠር ሰበር ያደረገች፤
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>

*እናም ውዷ__እህቴ! ውበትሽ ሐያእ ነው*፤
*ፍካትሽ ኢስላም ነው*፤
*ድምቀትሽ ኢማን ነው*፤
*የቁንጅናሽ ሚስጥር በሒጃብሽ ሥር ነው*!!!

↪️አሏህ ልብ ይስጠን ዉድ እህቴ↪️

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል አስር

👉የሱረቱ መሰድ አቀራር

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሱረቱል መሰድ መካ ከወረዱት አንቀጾች ውስጥ ነው።
Anonymous Quiz
94%
ሀ))እውነት
6%
ለ))ሀሰት