💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💢ሶላት ከማሰላመታችን በፊት የሚባል ዱዓ

« اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلاَّ أنْت َ، فَاغْفِرْ لي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ ، وارْحَمْنِي، إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»

ጌታዬ አሏህ ሆይ!ነፍሴን ብዙ መበደልን በድያለሁ፣ ከአንተ በስተቀር ወንጀሎችን የሚምር ማንም የለም፣ ካንተ ዘንድ የሆነ እዝነትህን ለግሰኝ፣ እዘንልኝም፣ አንተ መሀሪና አዛኝ ነህና!!!
Audio
➡️መኝታ ሰአት የሚባል ዚክር

ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።

▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።

https://t.me/https_Asselfya
🔻➼ «በዘነጉ ሰዎች መካከል አላህን የሚያስታውስ ሰው የመገኘቱ ምሳሌ በደረቁ ዛፎች መካከል እንደሚገኝ አረንጓዴ ዛፍ ነው።»

🔻➼ «ጀግንነት ማለት (በአንድ ውጥን ላይ እስከመጨረሻው) መታገስ መቻል ማለት ነው።»

🔻➼ «መውደቅ አይደለም የሚያስቀይመው በወደቅንበት ቦታ መቅረታችን እንጅ»
.......(ዓልይ ኢብን አቢጧሊብ)........

............... 📚🎓📚...............
ያሳዝናልበሷ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆነባትን ዕውቀት ትታ በየ ግሩፑ ስለ እገሌ እና ስለ እገሊት ምን ተባለ ምን አለው እያለች ረዶችን የምትከታተል ሚስኪኗ እህቴ አሳዘነችኝ። ምን አልባት እኮ በሷ ላይ ግዴታ የሆነባትን ስለ ሀይድ እና ስለ ወሊድ ደም ጠንቅቃ አታውቅ ይሆናል…!! እህቴ መጀመሪያ በአንች ላይ ግዴታ የሆነብሽን ዕውቀት ተማሪ፣ነገ ልጆችሽን እንዴት ማሳደግ እና እንዴት ምርጥ እናት መሆን እንዳለብሽ እወቂ! አላህም ቀብር ውስጥ ስለ እገሊ እና ስለ እገሊት አይደለም ሚጠይቅሽ።
وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل حفظ الحال
Audio
♦️ርዕስ: —ሶብር ና ክፍሎቹ


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
ኩራት
↬ምቀኝነት
↬ቁጣና
↬ፍላጎት/
ስሜት
➦በእነዚህ 4 ነገሮች ከተፈተነበት
ሰው ላይ ማስወገድ ተራራን
ከቦታው ማስወገዱ ይቀላል ።
⇝[ኢብኑል ቀይም አልፈዋኢድ 194]
https://t.me/https_Asselfya
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) የጀነት ሰዎች ኒእማና ፀጋ
②) የጀነት አስደናቂ ገፅታዎች
③) የሁረልአይን ውበትና ሁኔታ

ክፍል 5⃣9⃣


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
◾️አቂዳችን ከምንም በላይ ውድ ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ቅድሚያ ለአቂዳ እንስጥ


▪️ሸይኽ ሷሊህ አብደላህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ

እኛ ዘንድ እጅግ ውድ ነገር አቂዳችን ነው። ስለዚህ አቂዳችንን ከሚያበላሹት ነገሮች ልንጠብቀው ይገባል። በሚገባ በመማር፣ ሌሎችንም በማስተማርና ሰዎችም ወደዚህ ትክክለኛ አቂዳ በመጣራት ትኩረት ልንሰጠውና ልንጠብቀው ይገባል። በአጠቃላይ የዱንያም ሆነ የአሄራ ደስታና ስኬት በዚህ አቂዳ ቢሆን እንጂ አይገኝም።

📚لقاء بجامع الرحمانية 29 رجب 1440هـ]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
♦️ تلاوة من سورة الدخان
♦️ القارئ: #محمد_النقيدان
•••━══❁✿❁══━•••
ጓደኛ ማለት ማንነትህን ጠንቅቆ ካወቀ በኋላ የሚወድህ ሰው ነው፡፡
አማናንን መጣስ
ወንድም ሰዒድ አቡ ዑበይዳህ
አማናንን መጣስ

የ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ ብርቅዬ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነው

ወንድም ሰዒድ አቡ ዑበይዳህ
https://t.me/https_Asselfya
◾️አጭር ምክር ለሴቶች

ማንነቱን ሳታውቂ
➲ስለ ቤተሰቡ ምንም ሳትጠይቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፋ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኋላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ

Copy
👍1
هيثم الدخين - يستخفون من الناس ولا يستخفون من الله
▪️وَلَا يَسۡتَخۡفُونَ مِنَ ٱللَّهِ وَهُوَ مَعَهُمۡ▪️

▫️ القارئ ؛ #هيثم_الدخين
ዱዓ የኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ነው በኡስታዝ አቡ ሙስሊም الدعاء مفتاح كل خير
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔶 ዱዓ የኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ነው።

📚 ምንጭ "የሃገር ደህንነት አሳሳቢነቱና የማረጋገጫ መንገዶቹ።" ከሚለው ተከታታይ ትምህርት የተወሰደ ነው!!!
           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)

https://t.me/https_Asselfya
የሶላተል ጀናዛ አሰጋገድ
~
1- ተክቢራ በማድረግ ("አላሁ አክበር" በማለት) ወደ ሶላቱ መግባት
2- ፋቲሐን መቅራት፣
3- ሁለተኛ ተክቢራ ማድረግ፣
4- ሶላት ዐለነቢ መቅራት ለምሳሌ፦
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ".
5- ሶስተኛ ተክቢራ ማድረግ፣
6- ዱዓእ ማድረግ ለምሳሌ
اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِحَيِّنَا وَمَيِّتِنَا، وَصَغِيرِنَا وَكَبِيرِنَا، وَذَكَرِنَا وَأُنْثَانَا، وَشَاهِدِنَا | وَغَائِبِنَا، اللَّهُمَّ مَنْ أَحْيَيْتَهُ مِنَّا فَأَحْيِهِ عَلَى الْإِيمَانِ، وَمَنْ تَوَفَّيْتَهُ مِنَّا فَتَوَفَّهُ عَلَى الْإِسْلَامِ، اللَّهُمَّ لَا تَحْرِمْنَا أَجْرَهُ، وَلَا تُضِلَّنَا بَعْدَهُ
7- አራተኛ ተክቢራ ማድረግ፣
8- ማሰላመት
-
* የመክፈቻ ዱዓእ አይቀራም። ይህንን የሚጠቁም መረጃ የለምና። ይሄ የብዙሃን ዑለማእ አቋም ነው።
* ከፋቲሐ በኋላ ተጨማሪ ሱራ አይቀራም። ይህንን የሚጠቁም መረጃ የለምና።
* በተክቢራ ጊዜ እጆችን ማንሳት ከኢብኑ ዑመር - ረዲየላሁ ዐንሁ - ተገኝቷል።
* ተክቢራዎቹ ሊጨምሩም ይችላሉ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
💦ሱረት ካህፍ

↪️የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ↩️

https://t.me/https_Asselfya
➧የሚስትህ ፍቅር አላህ ባንተ ላይ የዋለልህ ትልቅ ፀጋ ነው!!!

➧የምትወድህና የምታፈቅርህ ሚስት ካለይህ! ጌታህን ልታመሰግነው ይገባል ይሄ ከአላህ የተሰጠህ #ትልቅ ሶጦታ ነው!!


#ምንም ያህል የዱንያ ጥቅም ሞልቷ ቢተርፍችሁ በመካከላችሁ መዋደድ፣መፈቃቃር፣መተዛዘን ........ ከሌለ የዱንያ ጥቅማጥቅም ፍቅርን አይገዛላችሁም።

➧ ፍቅርና ውዴታን በመካከላቸው ያጡ ስንት ባለ ትዳሮች አሉ! ቤት ይቁጠራቸው።
አንተ ይሄን ፀጋ ካገኘህው የጌታህ ፀጋ አመስግን!
💎ሷሊህ ሚስት💎 ሁሌም ባሏ ጀነቷም እሳቷም እደሆነ ስለምታቅ ተንከባከቢ አክባሪ ...............ናት

➧ሚስትህንም በደብ ተንከባከባት💎 ሴት ልጅ ከህፃን የበለጠ እክብካቤ ያስፈልጋታል እና!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
የሶሀቦች ግንዛቤ ዳኛ ነው በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

https://t.me/DurusuIbnuMunewor/206
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
ኡስታዝ ሰሞኑን በሰለፍዮች መካከል የተፈጠረ ችግር አለ እነ ኡስታዝ ሳዳትን ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወርን ወዘተ ደሞ ሙብተዲዕ ናቸውም ተብሏል! እውን እነሱ ሙብተዲዖች ናቸውን ?

🎙 ኡስታዝ አቡ ሙስሊም