💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
ኢኽዋን ፣ ሱሩሪያ

የቢድዓ ሰዎች ግለሠቦች ላይ መናገር
መውኢዞቱ_ኒሳእ_ምክር_ለሴቶች_በኡስታዝ_አቡሙስሊም_ዑመር_ሀሰን_አልአሩሲ.apk
74.4 MB
♻️አድስ አፕልኬሽን

መውኢዞቱ ኒሳእ ምክር ለሴቶች በኡስታዝ አቡሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ


ለሴት እህቶቻችን

📚📚📚📚ሼርርር ይደረግ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
«ሀያዕ»💎
«ውዷ ሲሚኝማ እንማከር ሀያዕ ፕሮፋይል አደለም እሱም አይገልፀውም።»

➴ሀያዕ💎🌹

«ሀያዕ ማለት ከውስጥም ከኛጋር ያለ እውነተኛ ማንነት ነው።»
❶ከዘልዛላ ማንነታችን ሳንታቀብ ፕሮፋይሉ ቢለብስ ምንም ትርጉም የለውም።
❷ካልተፈቀደልን አጂነበይ ጋር ጧት ማታ ቀልድ ዛዛታ መጀናጀን እኝኝኝኝ እያልን አሏህን እያስቆጣን ፕሮፋይል የሀያዕ ቢለብስ ትርጉም የለውም።

⓷ከሀያዕ ሁሉ ሀያዕ በድብቅ ነብስያችን መጥፎን ነገር ስታስብ አሏህ ፍሪ ብለን እራሳችንን ከዚያ መጥሮ ድርጊት ማሸነፍም ነው።
⓸ባጭሩ በሁሉም አካሄዳችን ከሰዎች ለመመሳሰል ሳይሆን(ሀያዕ) ምን እንደሁ እንወቅ።

ኡኽታዬ ብልጦች እንሁን💎

እስኪ የእውነተኛ እንሁን ቢላሂ..በርግጥ ሰዎችጋ መልካም ቁጥብ መስለን ልንታይ ልንመሳሰል እንችላላን...
☞ወላኪን ከጥበበኛው ሁሉን ጠንቀቆ አዋቂ ከሆነው ጌታችን አሏህ ምንም የምትሰወር ነገር የለችም።
☞ይብቃን እንመለስ ማስመሰል ወላሂ አይጠቅምም። አስኪ እውነተኛ ማንነት እንልበስ በውጭም በውስጥም።
"አሏህ ሀይ!እውነተኛ ያንተ መልካም ባሮች የተግባር ሰዎች አድርገን አሚን}
💎كون
ي سلفية على الجادة💎
✒️𝑓𝑎𝑟𝑎ℎ𝑎 𝑏𝑖𝑛𝑡 𝑑𝑎𝑤𝑢𝑑
(በድጋሜ ተጋበዙ ቀደም ሲል ከጫርኳት💎)🖊
እኛም የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን
إنا لله وإنا إليه راجعون

◾️ኡመተል ኢስላም ዛሬ አንድ የምድር ኮከቧን፣ አለኝ የምትለው ታላቅ አሊሟን፣ ሁነኛ መካሪዋና ገሳጯን አጥታለች። ታላቁ ኣሊም ሸህ ሷሊህ አሉሐይዳን ወደ አሔራ ሄደዋል።

إن القلب ليحزن وإن العين لتدمع ولا نقول إلا ما يرضي ربنا وإنا على فراقك يا شيخنا لمحزونون
اللهم ارض عنه واغفر له وارحمه واجعل قبره روضة من رياض الجنة واجعله في الفردوس الأعلى من الجنة اللهم اغفر له وارحمه واسكنه فسيح جناتك

➡️ የአላህን ዲን የተረዳ፣ ሀላሉና ሀራሙን ጠንቅቆ የሚያውቅና የሚያሳውቅ የአንድ አሊም ሞት ከአንድ ሺህ ኣቢድ ሞት ጋር አይስተካከልም።
إنا لله وإنا إليه راجعون
اللهم أجرنا في مصيبتنا واخلفنا خيرا منها
توفي شيخنا العلامة صالح اللحيدان عضو هيئة كبار العلماء.

🔶 إن القلب ليحزن وإن العين لتدمع ولا نقول إلا ما يرضي ربنا.
🔹 أعظم الله أجركم يا أهل السنة
◾️ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

የአንድ ዓሊም ሞት በእስልምና ውስጥ ቀንና ሌሊት ቢለያዩም በምንም ነገር ሊዘጋ የማይችል ቀዳዳ ነው።

📚[جامِع بيان العِلم وفضله -١\٥٩٥-]
ደስተኞች
- ቆመውም ቁጭ ብለውም ሆነ
ጋደም ብለው አላህን የሚያወሱት እና
ከወንጀሎቻቸው የሚመለሱት ናቸው ።
╭─═┅┅┅═─╮

ደስተኞች
- የዱንያን እውነታ እና የመዘውተር
ሳትሆን የማለፊያ ሀገር መሆኗን
አውቀው ጊዜያቸውን ተጠቅመውበት
አላህን በመታዘዝ የሚያውሏት ናቸው ።
╭─═┅┅┅═─╮

ደስተኞች
- ጥሩ ንግግርን እንጂ የማይናገሩና
የማይሰሙ ናቸው ።

ደስተኞች
ከእርሻ ጥሩና ውብ ፍሬ እንደሚለቀመው
ከንግግር ጥሩ ጥሩውን ብቻ
የሚለቅሙ ናቸው ።
________📚🎓_____________

إذا أردت أن لا تندم على شيء فافعل كل شيء لوجه الله . .....

በምታደርገው ማንኛውም ድርጊት
ፀፀት እንዳይነካህ የምትሻ ከሆን የምታደርገውን ሁሉ ለአላህ ብቻ
ብለህ አድርግ ።

________🌷____________
يَٰبَنِىٓ إِسْرَٰٓءِيلَ ٱذْكُرُوا۟ نِعْمَتِىَ ٱلَّتِىٓ أَنْعَمْتُ عَلَيْكُمْ وَأَوْفُوا۟ بِعَهْدِىٓ أُوفِ بِعَهْدِكُمْ وَإِيَّٰىَ فَٱرْهَبُونِ
የእስራኤል ልጆች ሆይ! ያችን በናንተ ላይ የለገስኳትን ጸጋዬን አስታውሱ፡፡ በቃል ኪዳኔም ሙሉ፤ በቃል ኪዳናችሁ እሞላለሁና፤ እኔንም ብቻ ፍሩ፡፡
===========
وَأَقِيمُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتُوا۟ ٱلزَّكَوٰةَ وَٱرْكَعُوا۟ مَعَ ٱلرَّٰكِعِينَ
ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ፡፡ ዘካንም (ግዴታ ምጽዋትን) ስጡ፡፡ (ለጌታችሁ) ከአጎንባሾች ጋርም አጎንብሱ፡፡
====================
وَٱسْتَعِينُوا۟ بِٱلصَّبْرِ وَٱلصَّلَوٰةِ ۚ وَإِنَّهَا لَكَبِيرَةٌ إِلَّا عَلَى ٱلْخَٰشِعِينَ
በመታገስና በሶላትም ተረዱ፡፡ እርሷም (ሶላት) በፈሪዎች ላይ እንጅ በሌላው ላይ በእርግጥ ከባድ ናት፡፡
===============
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

▪️የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ

➧“ሲያነጋ በእኔ ላይ አስር ጊዜ ሰላዋት ያወረደ፤ ሲያመሽም አስር ጊዜ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የቂያማ (ትንሳኤ) ቀን ምልጃዬ (ሸፈዓዬ) ታገኘዋለች።”

📚 ጦብራኒ ዘግውታል አልባኒ ተርጊብ ወተርሂብ (1/273) ላይ ሶሂህ ብለውታል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኹጥባ_አልወለደም አልተወለደም።
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📍خطبة الجمعة
📍የጁሙዓ ኹጥባ

🌐 لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ

🌐 አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡

🕌 ደሴ አል አዝሐር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4361
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4361
Forwarded from Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ (Aba Hanifa'h)
ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም
<==============>
ውድና የተከበራቹህ በወሎ ዙሪያ ያላቹህ ወንድምና እህቶች በይዘቱና በአይነቱ ለየት ያለ ደዕዋ አዘጋጅተን ስንጋብዛቹህ በታላቅ ደስታ ነው።

የቀጠሮ ቀን የፊታችን እሁድ

ጥር(1/2014)በኢትዮጲያ አቆጣጠር

በኢስላማዊ አቆጣጠር (١٤٤٣)ጁማደ_ልአኺራ (٦) ስድስት

ስፍራ ኮምቦልቻ በርበሬ ወንዝ ብቸኛው የሰለፊዮች መስጂድ(አንሷር)

ሰዓት ከ 2:30_3:00 ድረስ ባለው ይጀመራል ኢንሻአሏህ ለዚያ ቀን ያብቃን።

የደዕዋው እና የዱዓቶች ዝርዝር ነገ የምንገልፀው ይሆናል አሏህ በሰላም ያሳድረን።

t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
وَيْلٌۭ لِّكُلِّ هُمَزَةٍۢ لُّمَزَةٍ
▪️ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡
ٱلَّذِى جَمَعَ مَالًۭا وَعَدَّدَهُۥ
▪️ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡
يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُۥٓ أَخْلَدَهُۥ
▪️ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡
كَلَّا ۖ لَيُنۢبَذَنَّ فِى ٱلْحُطَمَةِ
▪️ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡
وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا ٱلْحُطَمَةُ
▪️ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
نَ
ارُ ٱللَّهِ ٱلْمُوقَدَةُ
▪️የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡
ٱلَّتِى تَطَّلِعُ عَلَى ٱلْأَفْـِٔدَةِ
▪️ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡
إِنَّهَا عَلَيْهِم مُّؤْصَدَةٌۭ
▪️እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡
فِى عَمَدٍۢ مُّمَدَّدَةٍۭ
▪️በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡
📚(ሱረቱል አል ሁመዛህ)

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya