💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ነብዩ ﷺ ከነሱ ያስጠነቀቁን ከሆኑት የተጠሉ ባህሪት መካከል፡

ኩራት (ኪብር ) ፣ ምቀኝነት (ሀሰድ) ፣ ዉሸት ፣ ሐሜት እና የመሳሰሉት ።

قال ابن القيم في
"مدارج السالكين" 2 / 308:

ومنشأ جميع الأخلاق السافلة وبناؤها على أربعة أركان: الجهل والظلم والشهوة والغضب.

↪️ የመጥፎ ስነምግባር ሁሉ መነሻ ግንባታዋ አራት ናቸው። አልጀህል (አለማወቅ) ፣ ዙልም (በደል) ፣ ሸህዋ እና ቁጣ ናቸው።
القاعدة النورانية 1
Abul Abas
ክፍል 1⃣

የቃዒደቱን-ኑራኒያህ ኮርስ


by: Abul Abas Nasir Mohammed

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🍃 ወንድን ልጅ የምትገጥመውን መልካም ሴት ከማግኘት በላይ #የሚያረጋጋው(የሚያረካው) ምንም ነገር የለም…
………………
🍃 ቀጣዩ የአሏህ ቃል ማስረጃ ይሆነናል
……………………………………………
{وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ}

{ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡}
🍃🍃🍃 ሩም 21🍃🍃🍃

"
【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧
👇 ሊንኩን ሼር ያርጉ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ልቤ ሆይ!!

ልቤ ሆይ! ልብ አድርግ … ለመልካሙ ትጋ … ከክፋት ተገታ
ምላሴ ሆይ! እረፍ … ጦስህ ያስፈራኛል … በጧትም በማታ

እጄ ሆይ! ተመከር … "እጄን በ’ጄ" እንዳልል … በሚያስጨንቅ ቦታ
እግሬ እግር አታብዛ … ታዋርደኛለህ … በጭንቁ ቀን ለታ
አዋጅ ሰምቻለሁ … እጅግ የሚያስፈራ … ከሰማዩ ጌታ።

(يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ) [النور 24]

"በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡" [አንኑር: 24]

Ibnu Munewor
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
#የኔ_ጀግና_አድምጠኝማ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አንዳንዶች በምላሳቸው ካቆሰሉህ በኋላ እኔ ምላሴ ነው እንጂ ውስጤ ባዶ ነው ይላሉ
ጥይትምኮ ከተተኮሰ በኋላ ባዶ ነው ግን ሰው ይገድላል።
ኑረዲን_አል_አረቢ
➦➦➦➦➦➦➦➦➦
السلفية.amr
5.9 MB
#ሰለፍ እና #ሰለፊያ የሚሉት ቃላቶች ገለፃዎች


#በቋንቋ ደረጃና #በኡለሞች ገለፃ ምን ይመስላል ???

#ሰለፊያ ማለትስ ምን ማለት ነው ?

#ሰለፊይ ተብሎ መጠራትስ ይቻላልን?

#በሸይኽ_አቡዘር_ሀሰን ❨አቡ ጦለሀ❩

የሰለፊይ ዱዓቶችን ሙሐደራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇

#ቻናላችንን
🌹🌹#ይ__ቀ__ላ__ቀ__ሉ🌹🌹
https://t.me/https_Asselfya
💎

حجاب المرأة تاج فوق رأسها، وزينة لها في قبرها،
ويوم العرض على ربها..

✒️ውዷ እህቴ ውድ ሁኝ

💦 በዚህ ዘመን የረከሱት ብዙ ናቸው እና አንች በሃያእኪ በሂጃብኪ በኒቃብኪ ቁጥብ ሁኚ ውዷ ትሆኛለሽ


💦ሀያእ ይኑርሽ 💦 ሀያእ ካለሽ. ሁለየም ውድ ነሽ ልክ እንደ ወርቅ በተፈተንሽ ቁጥር ጥርት ያለች አንስት ሁኝ💦

📚ምክሩ ላንችም ለኔም ነው

✒️ክብራችን ሀያእ ነው ሀያእ ካለን እንከበራለን ያኦኽቲ።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
#ያአኺ_እውቀት_ፈላጊ_አግባ!!

ሰለፍይ የሆነች የተውሒድ አበባ፡
የተስተካከለች ሱናን ተከናንባ፡
ግሩም ፀባይ ያላት ሞገስን ደርባ፡
ለብሳ የደመቀች የኒቃብን ካባ፡
ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ፡

ውስጥህ እንድደሰት ስትወጣ ስትገባ፡
ከቤትህ ስትርቅ ሆድህ እንዳይባባ፡
ትዕዛዝህን ሰሚ የምትል መርሀባ፡
ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ፡
#በኑረዲን_አል_አረቢ
https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ሰባት

👉የሱረቱ ፈለቅ አቀራር

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሼኽ ኡስይሚን ረሂመሁሏህ "

↷ዲን ያላትን ሴት አግባ ""
ምክንያቱም መቼም ቢሆን መብትህን አትነፍግህም "
ሚስጥርህን አታወጣም ። ንብረትህንም ሆነ " ልጆችህ በምርጥ ሁኔታ ትንከባከብልሀለች
•════•
↪️ ኢማን ለአላህ ባሪያ ሷሊሆች የአይናቸው ማረፊያ ነው ። ኢማን (እምነት) ያለው ሰው ሀሳቡ ይወገድለታል ጭንቀቱ ይጠፋል ።
👍1
ዑለሞች የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
"من حفظ المتون حاز الفنون"
“መትን የሀፈዘ የእውቀትን አይነት በሙሉ ሰበሰበ፡፡”

🏷 መትን ፡ ማለት ተማሪዎች በጥቅል የሚማሯቸው ትምህርቶች ናቸው፡፡

አቡ ፈውዛን ሚፍታህ አል ከሚሴ
በእርካታና ጥመት ያሰመጠ
<unknown>
በእርካታና ጥመት የሰመጠ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬


🟢 የጀሃነም ህዝቦችን ተፃረሩ

🟢 ሁለቱ ከባባድ በሽታዎች

🟢 የአዋቂ አመፀኛ እና የጃሂል ኢባዳ

🟢 የታላላቅ ኢማሞች ጥንካሬ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊያ ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
♦️ሴቶች ከቤት ሲወጡ ሊጠብቁዋቸው የሚገቡ ሥነ ምግባሮች ♦️

📌ምስጋና ለዓለማት ለአላህ ምስጋና ይሁን ፤ እንዲሁም ለዓለማት እዝነት አድርጎ በላክው ላይ ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለባልንጀሮቻቸው እና ለወንድሞቻቸው እስከ ፍርድ ቀን ድረስ ሰላም ይሁን ፡፡

🔺አንዲት ሴት ቤቷን ለቃ ስትወጣ ልጠብቀው ከሚገቡ ሥነ-ምግባሮች መካከል-

🔸 1_ ሂጃብ። ልትለብስ ይገባታል ሸሪአዉን በጠበቀ መልኩ ልትለብስ ይገባል ጥባብና አካላትን ሊያሳዩ የሚችሉ አልባሳትን ልትርቅ ይገባል

🔸 2_ ሽቶ ከመቀባት ልትርቅ ይገባታል

3:— ስትጓዝ እርመጃዋን ዝቅ ልታደርግ ይገባል የጫማዋ ጩሁት ለፈተና ስለሚያጋልጣት ፡፡

ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ እንዲህ ይላል “ከጌጦቻቸው የሚደብቁትን ያውቁ ዘንድ እግራቸውን አይምቱ ፡፡” [አን-ኑር 31] በዘመናችን በከፍተኛ ተረከዝ ተጎዳን ፡፡
ስለዚህ ሴትየዋን የለበሰች እና ጫማዋ ድምፅ ያለው እና ምናልባትም በእግር ልትሄድ ትችላለች ፣ እናም ነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ አሉ “ሴቲቱ እርቃኗን እና በምትወጣበት ጊዜ ሸይጧን ወደ እሷ ይመለከታል። ”አል-ቲርሚዚይ በኢብኑ መስዑድ (ረዐ) ላይ እንደተረከው።

4_ ከእህቷ እህት ጋር እየተራመደች ከሆነ ወንዶችም ካሉ እሷ ከጓደኛዋ ጋር መነጋገር የለባትም ይህ ማለት ደግሞ የሴትየዋ ድምጽ አውራህ ማለት አይደለም ነገር ግን የወንዶች የሴቶች ድምጽ መስማት ወደ አመፅ ሊያመራ ይችላል ፡፡

5_ ባለትዳር ከባለቤቷ ወይ ካላገባች ከአሳዳጊዋ ፈቃድ መጠየቅ አለባት ፡፡

6_ የጉዞው ርቀት ሰፊ ከሆነ ሙህሪም ከሆነ ጋር ቢሆን እንጂ ልትንቀሳቀስ አይገባም ለዚህም ማስረጃችን

ኢብኑ አባስ አላህ ስራዉን ይወደድለትና ያስተላለፈው በኻሪ የዘገቡት ሀዲስ ነው“አንዲት ሴት ሙህሪሟ ጋር ቢሆን እንጂ ጉዞን እንዳትጓዝ ”

7:—ወንዶች በብዛት በሚጓዙበት መንገድ ልትጓዝ አይገባም ሌላ መንገድ መቀየር

8:— በሃያ ልታጌጥ ይገባታል

9:— ዓይኖቿን ዝቅ ማድረግ አለባት ፡፡

10:— መገላለጥን አስባ ከቤቷ ውጭ ልብሷን ልታወልቅ አይገባም

📚 من كتاب نصيحتي للنسآآ للشيخة أم عبد الله الوادعية
አቡ አዩብ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ሰባት

👉የሱረቱ ፈለቅ ትርጉም

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ማስታወሻ‼️
~~~
በቅርቡ አዲስ ተከታታይ ትምህርት ሊጀመር ነው።
[ስለ ሩቃ እና መሠል ነገሮች የሚዳሰሱበት]

ክፍል-አንድ
ርዕስ፦ የሰው እና የጂኖች አፈጣጠር

ትምህርቱን ሰጪ፦
🎙#ኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰኢድ ሙሐመድ ኑር አላህ ይጠብቀው

⛔️ትምህርቱ የሚሰጠው ከቅዳሜ ጀምሮ ነው❗️


አጠቃላይ ትምህርቱን ለመከታተል ይቀላቀሉ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🔹 سورة الكهف
ውብ ቂረአት ተጋበዙልኝ!

🔺የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ!!!
🎤በአቡ አብደሏህ