💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➧መንዙማ ➫➫➫➫➫ ➳ ክፍል ስምንት ➲ዐብዱረሕማን ኢብን ዘይድ ኢብን አስለም ደግሞ “በአላህ ላይ አንድም የሚያጋራ የለም አላህ ጌታው፣ አላህ ፈጣሪው እና ሲሳይ ሰጪው መሆኑን እያወቀ እና እያመነ ቢሆን እንጂ። ኢብራሂም ምን እንዳሉ አታይምን وَاجْعَلْنِي مِن وَرَثَةِ جَنَّةِ النَّعِيمِ◆وَاغْفِرْ لِأَبِي إِنَّهُ كَانَ مِنَ الضَّالِّينَ◆وَلَا…
➲መንዙማ
➫➫➫➫➫
➧ክፍል ዘጠኝ
وَأَنَّ ٱلْمَسَٰجِدَ لِلَّهِ فَلَا تَدْعُوا۟ مَعَ ٱللَّهِ أَحَدًۭا
እነሆ መስጊዶችም የአላህ ብቻ ናቸው፡፡
➧በውስጣቸው ከአላህ ጋር አንድንም አትገዙ ይህ አንቀጽ አምልኮ ለአላህ ብቻና ብቻ እንደሚገባ ከሚያመለክቱ ዋና ዋና አንቀጾች ውስጥ አንዱ ነው።አንቀጹ ላይ መስጅድ ለተባለው ከተሰጡት ትርጉምች ውስጥ በጥቂቱ
➳ሰባቱ የሱጁድ አካላት (ፊት፣ ሁለት እጆች፣ሁለቱ ጉልበቶች፣እና ሁለቱ እግሮች )ማለት ተፈልጎበት ነው ተብሏል።
➳በአላህ ቤቶች ወይንም መስጅዶች ሽርክ አትፈጽሙባቸው።ልብ ሊባል የሚገባው የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ሽርክን በሁለም አይነቱ ነው ።የተዋጉት!
➲ወንድሜ ሙሀመድ አህመድ ኢብኑ መነወር የሽርክ ቡላና ዳልቻ የለውም፣ብሏል!!
➧በብቸኛው ፈጣሪ አላህ ጅብሪልም፣ሚካኢልም፣ኢሳም፣መርየምንም፣ነብዩመሀመድም ፣አልይም፣ ሁሴንም፣ጸሀይም ፣ጨረቃ፣ጅንም ፣ሚታይም፣ማይታይም ፣ባጠቃላይ ፍጡራን ቢመለክ ሽርክ ነው። ማንኛውም ፍጡር ማምለክ ሽርክ ነው።
➲ለአላህ ብቻ የሚገባውን አምልኮ ከአላህ ውጭ ላለ ለማንም አካል የሰጠ አጋሪ ነው።
➲በአላህ ላይ እያጋሩ የተሰራ ስራ ተቀባይነት የለውም። ጭራሽ ሌሎች በአላህ ላይ ሳያጋሩ የተሰሩ ስራዎችን ሁሉ ድምጥማጤቸውን ያጠፋል።
➲በአላህ ላይ እያጋራ የሞተሰው መኖሪያው ጀሀነም ነው።ለበደለኞች ምንም ረዳት የላቸውም ።አላህ ከሽርክ ይጠብቀን።
➲ ነብያዊ መልእክት ወደ የመን
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ነብዩ (صلى الله عليه وسلم ባልደረባዎቻቸውን መልእክትን አስይዘው ወደ ተለያዩ ህዝቦች ይልኳቸው ነበር። ከላኳቸው ባልደረባዎች ውስጥ የዚህ ኡማ ሃላል እና ሀራሙን የሚያውቅ የተባለላቸው ሙዓዝ ኢብን ጀበል (ረድየላሁ አንሁ) አንዱ ናቸው።
➧የአላህመልክተኛ (صلى الله عليه وسلم (ሙአዝን ወደ የመን ሲልኳቸው እንዲህ ነበር ያሏቸው፡
◆ إِنَّكَ تَقدَمُ عَلى قَومِِ مِن أَهلِ الكِتَابِ فَليَكُن أَوَّلَ ماتَدعُوهُم إِلَى أَن يُوَحِّدُوا اللّٰهَ تَعَالَى فَإِذَا عَرَفُوا ذَلِكَ فَأَخبِرهُم أَنَّ اللَّهَ فَرَضَ عَلَيهِم خَهسَ صَلَوَاتِِ فِي يَومِهِم وَلَيلَتِهِم فَإِذَا صَلُّوا فَأَخبِرهُم أَنَّ اللَّهَ افتَرَضَ عَلَيهِم زَكَاةً فِي أَموَالِهِم تُؤخَذُ مِن غَنِيِّهِم فَتُرَدُّ عَلَى فَقِيرِهِم......
➤“አንተ ከመፅሐፉ ባለቤቶች የሆኑ ሰዎች ዘንድ ትሄዳለህ። የመጀመሪያ የምትጠራቸውአላህን በብቸኝነት እንዲያመልኩ ነው። ይህንን ካወቁ በሌሊትና በቀናቸው ውስጥ አላህ አምስት ሶላቶችን እንደደነገገባቸው ንገራቸው። ከሰገዱ ከሃብታሞቻቸው ላይ ተወስዶለድሆቻቸው የሚሰጥ ሰደቃ (ዘካን) አላህ ግዴታ እንዳደረገባቸው ንገራቸው።…” [ቡኻሪ፡1458፣ ሙስሊም፡ 19]
➭ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው አህለል ኪታቦች ተውራት እና ኢንጂል የወረደላቸው “የመጸሀፍቱ ባለቤቶች” ተብለው ቢጠሩም የተውራት እና የኢንጂል ዋና መልክት የሆነውን ተውሒድ በሺርክ እና በኩፍር ስለ ለወጡት አላህ መልክተኛውን(صلى الله عليه وسلم (ልኮ ወደ ሁሉ ነብያት መንገድ እንዲመለሱ ጥሪ እንዲደረግላቸው አዘዘ። ለዚያም ነው ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (ሙዓዝን ወደ መጸሀፍቱ ባለቤቶች የላኩት።
➛ኢንሻአላህ ይቀጥላል◉◉◉◉◉✍
📚መንዙማ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰ
📖አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል!!
ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya

ሙሓደራ 111 ኢኽላሥ እውነታው ደርጃው ጥቅምቹና እሱን የማግኛ መንገዶች በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔶 ኢኽላሥ: እውነታው ፣ ደርጃው ፣ ጥቅምቹና እሱን የማግኛ መንገዶች
ክፍል (2)
🔹 فوائد الإخلاص
🔹 የኢኽላሥ ጥቅምቹ።
♦️በሚል የተደረገ ሙሐደራ📚
📚By Usetaz Abu Muslim📚
#ተ_ቀ_ላ_ቀ_ሉ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ክፍል (2)
🔹 فوائد الإخلاص
🔹 የኢኽላሥ ጥቅምቹ።
♦️በሚል የተደረገ ሙሐደራ📚
📚By Usetaz Abu Muslim📚
#ተ_ቀ_ላ_ቀ_ሉ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
🍃""""""አዝካሩ ሰባህ """"""🍃
🥀""""""دعاء الصباح""""""""🥀
አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!
አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!
ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!
╭─••─═••••••═─
🥀""""""دعاء الصباح""""""""🥀
አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!
አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!
ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!
╭─••─═••••••═─
صلاة الفجر | الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
<unknown>
صلاة الفجر ..
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
﴿فَاصْبِرْ عَلَى مَا يَقُولُونَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ وَقَبْلَ غُرُوبِهَا وَمِنْ آنَاءِ اللَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ لَعَلَّكَ تَرْضَى﴾.
_ከአቡሁረይራ በተዘገበ ሀዲስ ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፤_
_🍀 عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ : ”...احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ وَاسْتَعِنْ بِاللهِ وَلَا تَعْجَزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَرٌّ فَلَا تَقُلْ لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَذَا وَكَذَا قُلْ قَدَّرَ اللهُ وَمَا شَاءَ اللهُ فَعَلَ، فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ“ رَوَاهُ مُسْلِم_
*🍀 «በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤ በአላህ ታገዝ፤ አትሰላች፤ መጥፎ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ፤ ‘ይህን ነገር እንዲህ ወይም እንዲያ ባደርገው ኖሮ…’ አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን ይሰራል’ በል። ‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል» ሙስሊም ዘግበዉታል*
┈┉┅━

ምርጫዬ ሷሊህ ነው
〰〰〰〰〰〰〰
ሳይኖርም ልዩነት በመካከላችን
በፍቅር ተሞልቶ የሱናው ቤታችን
ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ሲሰጠን ጌታችን
ሱናን ስንከተል እስከ ልጆቻችን
በቁርአን በሀድስ ታንፃ ቀልባችን
ስንሰራ እኖራለን ለዛኛው ቤታችን‼️
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰〰〰
ሳይኖርም ልዩነት በመካከላችን
በፍቅር ተሞልቶ የሱናው ቤታችን
ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ሲሰጠን ጌታችን
ሱናን ስንከተል እስከ ልጆቻችን
በቁርአን በሀድስ ታንፃ ቀልባችን
ስንሰራ እኖራለን ለዛኛው ቤታችን‼️
https://t.me/https_Asselfya
Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➲መንዙማ ➫➫➫➫➫ ➧ክፍል ዘጠኝ وَأَنَّ ٱلْمَسَٰجِدَ لِلَّهِ فَلَا تَدْعُوا۟ مَعَ ٱللَّهِ أَحَدًۭا እነሆ መስጊዶችም የአላህ ብቻ ናቸው፡፡ ➧በውስጣቸው ከአላህ ጋር አንድንም አትገዙ ይህ አንቀጽ አምልኮ ለአላህ ብቻና ብቻ እንደሚገባ ከሚያመለክቱ ዋና ዋና አንቀጾች ውስጥ አንዱ ነው።አንቀጹ ላይ መስጅድ ለተባለው ከተሰጡት ትርጉምች ውስጥ በጥቂቱ ➳ሰባቱ…
➧መንዙማ
➬➬➬➬➬
እውነታው፡አደጋዎቹና መዘዞቹ
➧ክፍል አስር
➤ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው አህለል ኪታቦች ተውራት እና ኢንጂል
የወረደላቸው “የመጸሀፍቱ ባለቤቶች” ተብለው ቢጠሩም የተውራት እና የኢንጂል ዋና መልክት የሆነውን ተውሒድ በሺርክ እና በኩፍር ስለ ለወጡት አላህ መልክተኛውን (صلى الله عليه وسلم (ልኮ ወደ ሁሉ ነብዩ መንገድ እንዲመለሱ ጥሪ እንዲደረግላቸው አዘዘ።
➧ለዚያም ነው ነብዩ (ص
➲በዚህ ሀዲስ መሰረት ከምንም ነገር በፊት እምነትን የማስተካከል ነገር ይቀደማል። ወደ አላህ መንገድ እንጣራለን የሚሉ ሁላ ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (ለሙኣዝ የሰጡትን ትእዛዝ፣ ሙአዝ በተግባር ያሳዩትን መንገድ ተቀብሎ ወደ ተውሒድ ጥሪ ከምንም በፊት ሊያደርግ ይገባዋል።
➳እምነቱ ያልተስተካከለ ሰው የሰራውን ያህል ቢሰራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት
የለውም። ለዚህም ማስረጃው ኢማሙ ሙስሊም የዘገቡት ታሪክ ነው። የሆኑ ሰዎች ከበስራ (ኢራቅ) አካባቢ ለሀጅ መጡ። ሶሐባው ዐብደላህ ኢብን ዑመርን (ረድየላሁ ዐንሁማ) አገኙ። ከዚያም በአካባቢያቸው ቀደርን (የአላህን ውሳኔ) የሚያስተባብሉ ሰዎች እንዳሉ ነገሯቸው።
➧በዚህን ጊዜ ኢብኑ ዑመር “ንገሯቸው እኔም ከነሱ አይደለሁም፣ እነሱም ከእኔ አይሉም። በቀደር እስከሚምኑ ድረስ በአላህ መንገድ ላይ የኡሁድ ተራራን የሚያክል ወርቅ ቢሰጡ አላህ አይቀበላቸውም” በማለት መለሱላቸው።
➲ይህ ታሪክ የሚያስረዳን እምነት ሳይስተካከል የተሰራ ስራ የኡሁድ ተራራን የሚያክል ወርቅ በአላህ መንገድ ላይ ቢለግሱ እንኳን ተቀባይነት እንደሌለው ነው። ለዚህም ነው ከምንም በፊት እምነትን፣ አቂዳን፣ ተውሒድን ማስተካከል ግድ የሆነበት
ምክንያት። መልካምን ነገር ሌላ መልካም ነገር ይበልጠዋል።
➳የመልካም ነገሮች ሁሉ ቁንጮ
ተውሒድ እምነትን ማስተካከል ስለሆነ የመጀመሪያው ጥሪ የተደረገው በዚህ ጉዳይ ላይ ነው። ከዚያም ነብዩ (صلى الله عليه وسلم” (ይሄን እሺ ካሉህ” በማለት ወደ ሁለተኛው መልካም ትእዛዝ
ጠቆሙ። መልካም ስራዎች ሁሉ የሚገነቡት ተውሒድ የሚባለው ታላቁ መሰረት ሲስተካከል ነው::
➧ለዚያም ነው “የመጀመሪያ የምትጠራቸው ከአላህ በስተቀር (እውነተኛ) አምላክ እንደሌለ እና እኔም የአላህ መልክተኛ መሆኔን እንዲመሰክሩ” በሌላ ዘገባ “አላህን በብቸኝነት በአምልኮ እስኪነጥሉት ድረስ” የሚል ነብያዊ ተእዛዝ ለሙአዝ የተላለፈው። እሱም እንደታዘዘው የፈጸመው።
✍ኢንሻ አሏህ ይቀጥላል◉◉◉◉
📚መንዙማ ከሚለው ከኡስታዝ ሳዳት ከማል{ሀፊዘሁሏህ} የተወሰደ
📖አንብብ ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል።
➤ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ

Audio
▪️የአርበኢን ሀዲስ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
➰ክፍል ②➰
〰〰〰〰
➡️ ሀዲስ ቁጥር ሁለት
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
የተሀረከ የኪታቡን pdf ለማግኘት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/4484
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/4484
➖➖➖➖➖➖➖➖
➰ክፍል ②➰
〰〰〰〰
➡️ ሀዲስ ቁጥር ሁለት
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
የተሀረከ የኪታቡን pdf ለማግኘት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/4484
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/4484
عن عبدالله بن مسعود رضي الله عنه:
قال رسول اللهﷺ :
أوتِرُوا يا أهلَ القرآنِ، إنَّ اللهَ وِتْرٌ يُحبُّ الوِتْرَ
-
📚الألباني صحيح الجامع ٢٥٣٨

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እውቀት ብርሃን ነው
የዲን እውቀት አላህ በመረጣቸው ባሮቹ ልብ ውስጥ የሚያፈሰው ብርሃን ነው። ከዚህ ብርሃን ቀልቡን ያራቀ በጨለማዎች ውስጥ ይንከራተታል።
ዲናችንን ተግተን እንማር
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
የዲን እውቀት አላህ በመረጣቸው ባሮቹ ልብ ውስጥ የሚያፈሰው ብርሃን ነው። ከዚህ ብርሃን ቀልቡን ያራቀ በጨለማዎች ውስጥ ይንከራተታል።
ዲናችንን ተግተን እንማር
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
اللهمَّ بعلْمِك الغيبِ، وقدْرتِك على الخلقِ أحْيِني ما علمتَ الحياةَ خيرًا لي، وتوفَّني إذا علِمْتَ الوفاةَ خيرًا لي.
وَقَالَ -صلى الله وسلم-: « أَقْرَبُ مَا يَكُوْنُ الرَّبُّ مِنَ الْعَبْدِ فِيْ جَوْفِ اللَّيْلِ اْلآخِرِ فَإِنِ اسْتَطَعْتَ أَنْ تَكُوْنَ مِمَّنْ يَذْكُرُ اللهَ فِيْ تِلْكَ السَّاعَةِ فَكُنْ »
ነቢዩ (ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-
▪️ ‹‹አላህ ለባሪያው ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ከመጨረሻው የሌሊቱ ክፍል ላይ ነው፡፡ በዚያ ወቅት አላህን ከሚያወሱት ለመሆን ከቻልክ ሁን፡‼️’
وَقَالَ -صلى الله وسلم-: « أَقْرَبُ مَا يَكُوْنُ الْعَبْدُ مِنْ رَبِّهِ وَهُوَ سَاجِدٌ فَأَكْثِرُوا الدُّعَاءَ »
↪️የአላህ መልዕክተኛ (ሰለሏሁአለይሂ ወሰለን) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ሰውየው ለአላህ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ሱጁድ ላይ ነው፡፡ (ሱጁድ ላይ) ዱዓ አብዙ፡፡›› ’

الصلاة على النبي ﷺ بصوت جميل يريح النفس ويسعد القلب || #هيثم_الدخين
هيثم الدخين - Haithm Aldokhin
✅የጁሙዓ ቀን ሱናዎች
〰〰〰〰〰〰〰〰
①) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
〰〰〰〰〰〰〰〰
①) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
ኹጥባ_በሙስሊም ህይዎት ላይ የተዉሂድ ቦታ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
✅ቆየት ካሉ የጁሙዓ ኹጥባ መካከል ርዕስ👇
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🇸🇦 በሙስሊም ህይዎት ዉስጥ የተዉሂድ ቦታ!!
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም አላህ ባለበት ይጠብቀዉ!!
➲የሱ ኹጥባ እና ትምህርቶች ከታች ባለዉ ሊንክ ያገኙታል ይቀላቀሉ!👇
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3192

↪️የሙእሚኖች መሪ የሆነው ዑመር ኢብኒ ኸጣብ እንዲህ አለ፦
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📚 “የሆነ ቀን ከአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] ጋር ተቀምጠን እያለ፡ በጣም ጥቁር ጸጉር ያለው፥ በጣም ነጭ ልብስ የለበሰ፥ የመንገደኛ ምልክት የማይታይበት፥ ከኛ ውስጥም ማንም የማያውቀው ሰውዬ ብቅ አለና እነብዩ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] ጋር ተቀመጠ። ጉልበቱን ከጉልበታቸው ጋር አገጣጠመ፥ መዳፉንም ታፋው ላይ አስቀመጠ። ከዛም አንተ ሙሓመድ ሆይ! ስለ ኢስላም ንገረኝ አላቸው።
↪️ የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ ኢስላም ማለት ፦ በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ብሎ እና ሙሓመድም የአላህ መልእክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር፣ ሶላትን በወቅቱና ቀጣይነት ባለው መልኩ መስገድ፣ ዘካን ማውጣት፣ ረመዳንን መጾም፣ የአላህ ቤትን ከቻልን መጎብኘት።” ሰውየውም “እውነት ተናገርክ” አለ። ዑመርም እንዲህ አለ “በሱ ተገረምን! እሳቸውን ይጠይቃል መልሶ እውነት ተናገርክ ይላቸዋል!” ከዛም ሰውየው ቀጠለና ስለ ኢማን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ[ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ኢማን ማለት ፦ በአላህ ማመን፣ በመላኢኮች ማመን፣ በመጻህፍት ማመን፣ በመልእክተኞች ማመን፣ በመጨረሻው ቀን ማመን፣ በአላህ ውሳኔ ከፋም በጀም ማመን” ሰውየውም “እውነት ተናገርክ” አለ። ከዛም ሰውየው ቀጠለና ስለ ኢሕሳን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ኢሕሳን ማለት አላህን እንደምታየው አድርገህ ልታመልከው ነው፥ አንተ ባታየውም እሱ ያየሃል እና።” ከዛም ሰውየው ቀጠለና የየውመል ቅያማ ሰአቷን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ ተጠያቂው ከጠያቂው የበለጠ የሚያውቅ አይደለም” ከዛም ሰውየው ቀጠለና የየውመል ቅያማ ምልክቶቿን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ ባርያ ጌታዋን ልትወልድ ነው፣ በባዶ እግራቸው የሚሄዱ፥ እርቃናቸውን የነበሩ፥ ድሆች የነበሩ የፍየል ጠባቂዎች ህንጻ ለመስራት ሲሽቀዳደሙ ልታይ ነው።” ከዛ ቡሃላ ሰውየው ሄደና ብዙ ቆየን። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “አንተ ዑመር ሆይ!ጠያቂው ማን እንደሆነ ታውቃለህን?” ዑመርም “አላህና መልእክተኛው ያወቁ ናቸው።” በማለት መለሰ። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ የመጣው እኮ ጂብሪል ነው፥ ሃይማኖታቹህን ሊያስተምራቹህ መጣቹህ።
(ሙስሊም ዘግበውታል)

سورة الأحزاب
أضواء القرآن adwaaalquran
°° سورة الأحزاب
🎙 القارئ سعد الغامدي
🎙 القارئ سعد الغامدي