💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال تعالى ( هو الذي يريكم آياته وينزل لكم من السماء رزقًا وما يتذكر إلا من ينيب فادعوا الله مخلصين له الدين ولو كره الكافرون ) سورة غافر "13-20"
[] የመልካም ሴት ባህሪያት [] 6
[] مركز أبي موسى الأشعري []
↪️ክፍል ስድስት

🔗[] አዲስ እና ተከታታይ ትምህርት ለሴቶች
[]

🌟 የመልካም ሴትን ባህሪያት የምትገልፅ ልዩ ግጥም!🌟


✒️✒️ አዘጋጅ: ሸይኽ ዐሊይ ኢብኑ የሕያ

🎙የትምህርቱ አቅራቢ:
አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
أذكار الصباح
Mashary El3fasy
💧አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)

ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!

አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!

ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!


https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ሱፍያን ኢብን ዓብዲላህ እንዲህ አለ : “ አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ !

በእስልምና ላይ ካንቱ ውጭ ሌላን ሰው የማልጠይቅበት የሆነን ነገር ንገሩኝ አልኩኝ። ከዛ እሳቸውም እንዲህ አሉኝ :በአላህ አመንኩ በል ከዚያም ቀጥ በል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል።
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

☑️ የነብይና የረሱል ልዩነት
☑️ የሂዳያ አይነቶችና ምንነት

ክፍል ④


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
ሒጃብ ሴቶችን ለመጠበቅ የመጣ ነው!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም الحجاب جاء لحفظ المرأة
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔶 ሒጃብ ሴቶችን ለመጠበቅ የመጣ ነው!

            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📚 ምንጭ "#የመወዒዘቱ_አኒሳእ ማብራሪያ (#ምክር_ለሴቶች)" ከሚለው ክፍል 04 የተወሰደ ትምህርት ነው!!!
           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
      
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)

📌
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➲መንዙማ ➫➫➫➫➫ ➧ክፍል ሶስት ➲ከሰው ልጆች ሁሉ አባት ነብዩላህ አደም (አለይሂ ሰላም)እስከ መጀመሪያው መልእክተኛ ኑሕ(አለይሂ ሰላም)ድረስ አስር ክፍለ ዘመን ነበር።በዚህ ወቅት የሰው ልጆች ሁሉ በአንድ ሃይማኖት በእስልምና ውስጥ ነበሩ። ችግሩ የተፈጠረው አንድነቱ የፈረሰው ኑሕ(አለይሂ ሰላም) የተላኩባቸው ሰዎች በደጋጎች ላይ ድንበር አልፈው የባእድ አምልኮት ላይ ሲወድቁ ግዜ ነው። 🔁በዚህም…
➲መንዙማ
እውነታው፣ አደጋዎችና መዘዞቹ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➻ክፍል አራት

➧በሌላ ጎኑ ድል ለአሏህ፣ ለመልክተኛው እና ለአማኛች ነውና አሏህ ለነብዩሏህ ኑሕን (አለይሂ_ሰላም) በጣም ጥቂት ከሆኑ ተከታዮቻቸው ጋር ከእንስሳት ጥንድ ጥንድ በመሆን እዛች መርከብ ላይ ተጭነው በዚህ ምድራዊ ህይወት ከመስመጥ ተጠበቁ። በአላህ ፍቃድ የሚቀጥለው አለም ላይ ካለው አሳማሚ ቅጣት ተጠብቀው የሰላም አገር የሆነችው ጀነት ውስጥ ይገባሉ። ይህ ከባድ የሆነ የሰይጣን ወጥመድ ትኩረት ይሻልና እስቲ ትንሽ ጠለቅ ብለን እንየው፦

➳የሰው ልጆች ከአንድነታቸው በኃላ የተበታተኑት በአሏህ ላይ በማጋራታቸው ነው። አሏህ ይህን አስመልክቶ እንዲህ ይላል፦

كَانَ النَّاسُ أُمَّةً وَاحِدَةً فَبَعَثَ اللَّهُ النَّبِيِّينَ مُبَشِّرِينَ وَمُنذِرِينَ وَأَنزَلَ مَعَهُمُ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ لِيَحْكُمَ بَيْنَ النَّاسِ فِيمَا اخْتَلَفُوا فِيهِ ۚ وَمَا اخْتَلَفَ فِيهِ إِلَّا الَّذِينَ أُوتُوهُ مِن بَعْدِ مَا جَاءَتْهُمُ الْبَيِّنَاتُ بَغْيًا بَيْنَهُمْ ۖ فَهَدَى اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا لِمَا اخْتَلَفُوا فِيهِ مِنَ الْحَقِّ بِإِذْنِهِ ۗ وَاللَّهُ يَهْدِي مَن يَشَاءُ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ

ሰዎቹ ሁሉ አንድ ሕዝብ ነበሩ፤ (ተለያዩ)፡፡ አላህም ነቢያትን አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች አድርጎ ላከ፡፡ ከእነርሱም ጋር መጻሕፍትን በሰዎቹ መካከል በዚያ በርሱ በተለያዩበት ነገር ይፈርድ ዘንድ በእውነት አወረደ፡፡ በእርሱም (በሃይማኖት) ግልጽ አስረጂዎች ከመጡላቸው በኋላ በመካከላቸው ለኾነው ምቀኝነት እነዚያው የተሰጡት እንጂ አልተለያዩበትም፡፡ አላህም እነዚያን ያመኑትን ሰዎች ለእዚያ ከእውነት በርሱ ለተለያዩበት በፍቃዱ መራቸው፡፡ አላህም የሚሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል፡፡ [አል-በቀራህ-213]

➧ከአድነት በኃላ የተለያዩት በሺርክ ነው። ወደ ሽርክ እነዚያ ኑሕ የተላኩባቸው ህዝቦች የፈፀሙት ደግሞ ይህን የበደሎች ሁሉ ታላቅ በደል በሆነው ሺርክ ነው። ወደሺርክ ደግሞ የወሰዳቸው ከአሏህ እዝነት የተባረረው ሸይጧን እነሱን ቢድዐን በማሰራት ነው።

وَقَالُوا لَا تَذَرُنَّ آلِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّا وَلَا سُوَاعًا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًا

አሉም «አምላኮቻችሁን አትተዉ፡፡ ወድንም፣ ሱዋዕንም፣ የጉሥንም፣ የዑቅንም ነስርንም አትተው፡፡ [ኑሕ -23]

እነዚህ አምስት "አማልክት" ተብለው የተጠሩ ግለሰቦች እንማን ናቸው? እነዚህ ግለሰቦች በታላቁ ሶሐባ አብደላህ ኢብኑ አባስ (ረዲየላሁ እንሁን) አንደበት "ሷሊሆች(መልካም የአሏህ ባሪያዎች)" መሆናቸው የተመሰከረላቸው ናቸው። እነዚህ አምስት ሷሊሆች ሲሞቱ ሸይጧን ለህዝቦቻቸው አዛኝ መስሎ “ይቀማመጡ የነበረበት ቦታ ላይ ሃውልት ብታደርጉላቸው” አላቸው። እነሱም እሺ ብለው ተቀበሉት።

📘ዝግጅት መንዙማ ከሚለው ከኡስታዝ ሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ።

ኢንሻአሏህ ይቀጥላል◉◉◉◉◉

✏️መጻፍ ካልቻልክ አንብብብ!ማንበብ የተሻለ ሰው ያድርጋል።

ጆይን በማለት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሰኞ ነው የቻለ ይጹም ያልቻለ ያስታውስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ይጠቅማልና!!!
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
Audio
◾️የእውቀት አስፈላጊነትና ጥቅሙ


➡️ አዲስ ሙሀደራ


☑️ እውቀት ብርሀን ነው
☑️ እውቀት የጀነት መንገድ ነው
☑️ እውቀት የነብያቶች ውርስ ነው
☑️ እውቀት የተፈጠርንለት አላማ ነው

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
سورة هود
أضواء القرآن adwaaalquran
📚ቆንጆ ቲላዋ
⬅️• سورة هود

🎙 القارئ عبدالعزيز الزهراني
-
➡️ ጥያቄዎቻችንን አይመልስልንም ብላችሁ ስሞታ ለምታቀርቡብኝ ወንድም እህቶች

🔘ሀቂቃ የምትጠይቁኝን ጥያቄዎች ሁሉ የምመልስበት አቅምና እውቀት ቢኖረኝ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል ጠዋትም ማታ ብመልስላችሁ ደስታዬን አልችለውም ነበር። ግን ያን የማድረግ አቅሙም እውቀቱም የለኝም። እንደናንተው ገና ጅምር ላይ አሉ ከሚባሉ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ ነኝ። የቢድአና የጥመት ባለቤቶች ሀቅን ለመቅበር፣ ማህበረሰባችንን በሽርክና በቢድአ ለማጨቃየት ከሚለፋት አንፃር በአቅሜ በምችለው ብንቀሳቀስና ለጥቂቶች እንኳን ቢሆን የኸይር ሰበብ ብሆን ብዬ እንጂ ሌላ የተለየ ነገር ኖሮኝ አይደለም። ይህ ስል እራሴን ለማተናነስና ዝቅ ብሎ መታየትን ፈልጌ እንዳልሆነ በደምብ በደምብ እወቁልኝ። አቅሜን ስለማውቀውና የሚያውቁኝ ሰዎች በደምብ ስለሚረዱኝ ነው። ይህ ማለት ግን የማውቀውን ከሱና ኡለማዎች በትክክል የተረዳሁትን ከዚህ በተሻለ መልኩ አጠናክሬ አቀርባለሁ ኢንሻአላህ። ይህ ነው እውነታው።

ግን እወቁ ቻናል የከፈተ ሁሉ፣ ብዙ ተከታይ ያለው ሁሉ፣ ያወቀውን የሚያሳውቅ ሁሉ ኣሊም ወይም ፈትዋ ሰጪ አድርጋችሁ አታስቡ። በከበደንና በጠናን ጉዳይ እንድንጠይቅ የታዘዝነው (أهل الذكر) ተብለው የተጠሩት የእውቀት ባለቤቶችን ነው። በዚሁ ላይ ለሰለፍይ ወንድም እህቶች የማሳስበው ፈትዋ ስትጠይቁ ሁለት ነጥቦችን በደምብ እንድታስታውሱ ነው።
①) ፈትዋ የምትጠይቁት አካል የእውቀት ባለቤት መሆኑን፣ በአቂዳውና በመንሀጁ የተስተካከለ መሆኑን አረጋግጡ። ሲጨንቃችሁ ላገኛችሁት ሁሉ እየጠየቃችሁ የጠሞ አጥማሚ ትክክል ያልሆነ ፈትዋ ተቀብላችሁ በመያዝ ገደል እንዳትገቡ።

②) ፈትዋ ስትጠይቁ ይቻላል ወይም አይቻልም ስትባሉ መረጃው በቁርአን በሀዲስ የተደገፈና መሆኑን አረጋግጡ። ሌላው ቢቀር ለዚህ ፈትዋ መረጃው ምንድ ነው ብላችሁ ጠይቁ። አንዳንዱ በመሰለኝ ከኪሱ በመምዘዝ ፈትዋ የሚሰጥ አይጠፋምና ጥንቃቄ አድርጉ። ስለዚህ ሁለት ነገር ላይ ትኩረት ይደረግ
👁‍🗨ፈትዋ ስትጠይቁ ለእውቀት ባለቤት ጠይቁ
👁‍🗨ለተሰጣችሁ ፈትዋ መረጃው ምንድ ነው በማለት አረጋግጡ።
Audio
የአላህ ባህሪዎችን በተመለከተ የኢማሞ አትቲርሚዚ እና የሌሎች አኢማዎች አቌም ...

https://t.me/Muhammedsirage
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➲መንዙማ እውነታው፣ አደጋዎችና መዘዞቹ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➻ክፍል አራት ➧በሌላ ጎኑ ድል ለአሏህ፣ ለመልክተኛው እና ለአማኛች ነውና አሏህ ለነብዩሏህ ኑሕን (አለይሂ_ሰላም) በጣም ጥቂት ከሆኑ ተከታዮቻቸው ጋር ከእንስሳት ጥንድ ጥንድ በመሆን እዛች መርከብ ላይ ተጭነው በዚህ ምድራዊ ህይወት ከመስመጥ ተጠበቁ። በአላህ ፍቃድ የሚቀጥለው አለም ላይ ካለው አሳማሚ ቅጣት ተጠብቀው…
➲መንዙማ
➬➬➬➬➬

➢ክፍል አምስት

➧ልብ በሉ በዚህ ግዜ አማልክት ተብለውም አልተጠሩም። ሸይጧን ግቡን
ለማሳካት ሩቅ ነው የሚያልመው።ከዚያም ይህ ትውልድ አልፎ ሌላ ትውልድ ሲተካና፣እውቀትም ሲጠፋ “አባቶቻችሁ ዝናብ ሲቸግራቸው እነሱን ነበር የሚጠይቁት” ብሎ ታላቁ ወጥመዱ ውስጥ ከተታቸው። ከዚያም ተቀበሉት። በዚህም ምክንያት አላህ ለምድር ህዝቦች የመጀመርያውን መልክተኛ ኑሕን (ዐለይሂ-ስሰላም)
ላከ።

➲ታላቁ መልክተኛ ኑሕ በቀንም በማታም፣ በድብቅም በግልፅም፣ በተለያየ ስልት ህዝባቸውን “ህዝቦቼ ሆይ! አላህን በብቸኝነት አምልኩት ከእርሱ ውጭ በሃቅ የሚመለክ የለምና” በማለት 950 አመት ተጣሩ። በጣም ጥቂቶች እንጂ ለጥሪያቸው መልካምን
መልስ አልሰጡም።


➠ነብየላህ ኑሕ 950 አመት ህዝቦቹን በቀንም በማታም በድብቅም በግልጽም ካስጠነቀቁ በኋላ የህዝቦቹ መልስ የሚከተለው ነበር

وَقَالُوا لَا تَذَرُنَّ آلِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّا وَلَا سُوَاعًا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًا

አሉም “አምላኮቻችሁን አትተዉ።ወድንም፣ ሱዋዕንም፣የጉሥንም፣የዑቅንም ነስርንም አትተው።” [ኑሕ፡ 23]

➧ይህን ጉድ ተመልከቱ። ብቸኛው ፈጣሪ፣ የሁሉ ቀላቢ፣ የፍጡራኑ ሁሉ መጠጊያ፣ ብቸኛ አምላክ አላህ በድንበር አላፊዎች እና የተፈጠሩለትን አላማ በረሱ ህዝቦች
“አማልክት” በተባሉ ፍጡራን ተተካ። የአላህ መብት ተቆርሶ የተሰጣቸው አምስቱ ሰዎች ወድ፣ ሱዋዕ፣ የጉሥ፣ የዑቅ እና ነስር በመባል ይታወቃሉ።


➧አርእስቱን ስናጠቃልል የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ፍጡራንን ማንም ይሁን ማን መላኢካም ይሁን ነብይ አላህ ከሰጠው ደረጃ በላይ ከፍ ማድረግ አላህ ለጠላው ሺርክ ይዳርጋል። ፍጡራን ፍጡር ናቸው። ምንም ይሁኑ ማን ጉዳትን ከራሳቸው ላይ መከላከል አይችሉም። መጥቀምም መጉዳትም የሚችለው የፍጡራን ሁሉ መጠጊያ የሆነው አንድ አላህ ብቻ ነው ።

➳ እዚህ መጸሀፍ ላይ የምናየው የሺርክ ስንኞች አብዛኛዎቹ በነብዩ (صلى الله عليه وسلم(፣በወሊዮች እና ወልይ ናቸው ተብለው የሚታሰቡ ሰዎች ላይ ድንበር በማለፍ የተፈፀሙ ናቸው።



ኢንሻአላህ ይቀጥላል

➽መንዙማ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ

📚አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል

ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
• كيف كان النبي صلى الله عليه وسلم يقرأ القرآن ؟.
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya