💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.7K subscribers
1.56K photos
549 videos
136 files
5.84K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
♦️ تلاوة سورة الرحمن
♦️ القارئ: #فواز_الكعبي
•••━══❁✿❁══━•••
✅ ​ወንድ ልጅ አላህ ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ ውብ የሆነው ነው። አብዛኛዎቹ ሴቶች ግን ዋጋውን የሚያውቁት ከሞተ በኋላ ነው።​እርሱ ለእናቱ፣ ለእህቱ፣ ለሴት ልጁ ለባለቤቱ ወይም ለአባቱ ለመስጠት ሲል ሁሉንም ነገር ይሠዋል።​ስለዚህ የቤተሰቡ ራስ በደህና እስካለ ድረስ ዓለም በሙሉ በሰላም ላይ ትገኛለች።​በሕይወታችሁ ውስጥ ያሉትን ማንኛውንም ወንድ ወይም አባት አክብሩ፤ ምክንያቱም ለእነሱ ስላደረጋቸው መስዋዕትነት መጠን ከቶውንም አታውቁም።
~
t.me/https_Asselfya
👍11
በላቸው፦ "እነዚያ በነፍሶቻቸው ላይ ወሰን ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፤ አላህ ኃጢአቶችን ሁሉ ይምራልና። እነሆ እርሱ መሀሪው አዛኙ ነውና።"»
👍6
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!

الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል  ➁➅】

    t.me/misbahulhu

➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶

      t.me/https_Asselfya/11734
Forwarded from ☾⋆መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ (❀ུ۪𝐇𝒶𝒹𝖎 የተይሚያ ልጅ🥷)
🌸
እንደ አሏህ የለያቸው ደጋግ ባሮች ሁሉንም መልካም ሥራ መሥራት ባንችልም፣ ቢያንስ ነዋፊል ሶላቶችን ከሕይወታችን እንዳንተው።
ነዋፊል ሶላቶች የግዴታ ሶላቶቻችንን የሚያሟሉ፣ ወደ አሏህ የሚያቀርቡንና የአሏህን ውዴታ የምናገኝባቸው ታላላቅ ዒባዳዎች ናቸው።

🤩ነቢዩ ﷺ በሐዲስ ቁድሲ እንዲህ ብለዋል፦🤩
«وَمَا يَزَالُ عَبْدِي يَتَقَرَّبُ إِلَيَّ بِالنَّوَافِلِ حَتَّى أُحِبَّهُ»
🤩ትርጉሙ፦ ባሪያዬ በነዋፊል ዒባዳዎች ወደ እኔ መቃረቡን ይቀጥላል፤ እስከምወደውም ድረስ። (ሶሒሕ አል-ቡኻሪ)
ታዲያ የአሏህን ውዴታ ከማግኘት የበለጠ ታላቅ ምን አለ?

🌷አሏህ🤲 ከእርሱ ጋር በሚስጥር የሚተዋወቁ፣ በነዋፊል የሚቃረቡና ውዴታውን ከሚያገኙ ባሮቹ ያድርገን። آمين 🤍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔖ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦

መች እንደ ምትሞት አታውቅም። እንዲሁም በየትኛው ቦታ ላይ አጀልህ እንደሚደርስ አታውቅም። ይህንን ካረጋገጥክ ምኞትህን ቀንስ። ምኞትህ በጣም የረዘመ አታድርግ። እኔ አሁን ወጣት ነኝ ገና ለብዙ አመታት እኖራለሁ አትበል። ስንትና ስንት ወጣት ገና በወጣትነቱ ሞቷል። እድሜያቸው የገፋ ብዙ ሰዎች ደሞ አላህ ብዙ አኑሯቸዋል።

📘[شرح رياض الصالحين (٤٤٢/ ٣)]


✅ إِنَّ اللَّهَ عِندَهُ عِلْمُ السَّاعَةِ
➡️ አላህ የሰዓቲቱ ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው፡፡
✅ وَيُنَزِّلُ الْغَيْثَ
➡️ ዝናብንም የሚያወርደው እሱ ነው፡፡
✅ وَيَعْلَمُ مَا فِي الْأَرْحَامِ
➡️ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡
✅ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ
➡️ አላህ ዐዋቂና ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡

📚(ሱረቱ ሉቅማን - 34)


t.me/https_Asselfya
➡️ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል

እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ ስጡ። እስቲግፋርንም አብዙ። ምክንያቱም አብዘሀኛው የጀሀነም ባለቤቶች እናንተ ሆናችሁ አየዃችሁና።

t.me/https_Asselfya
👍6
> «አላህ ባሪያውን ከወደደው፤ ለራሱ (ቅርብ አድርጎ) ያዘጋጀዋል፣ ለውዴታውም ያጨዋል፣ እርሱን ብቻ ወደ ማምለክ ያጠራዋል ፤ ሀሳብና ጭንቀቱን በእርሱ ብቻ እንዲጠመድ ያደርጋል፣ ምላሱንም እርሱን በማውሳት (በዚክር) ይጠምደዋል፣ የአካል ክፍሎቹንም እርሱን በመታዘዝ (በማገልገል) ያሰማራቸዋል።»

📚 — *አል-ፈዋኢድ*፣ ኢብኑል ቀይም (ገጽ 98) [1]
👍5
አብዱላህ ቢን መስዑድ ፦

"ለጌታው በኢኽላስ የሚሰራ ሰው በአሸዋ ላይ እንደሚራመድ ሰው ነው፤የእርምጃውን ድምፅ አትሰማም.. ነገር ግን አሻራዎቹን ታያለህ ይላሉ።".

جامع العلوم والحكم👉ምንጭ
🔖አላህ በመልካም ባሪያው ምክንያት ልጆቹን፣ የልጅ ልጆቹን እንዲሁም በዙሪያው ያሉትን ቤተሰቦች ሳይቀር ይጠብቃል እነሱም በአላህ ጥበቃና ከለላ ሥር ይኖራሉ።

جامع العلوم والحكم (467)


~እህቴ ያንች መልካምነት ሷሊህ መሆን አሏህን መፍራት ለብዙዎች ይተርፋል።