👍11
🔖እህቴ ሶላት ላይ ስትሆኒ ልብሽን ፈልጊው !
~
~
t.me/https_Asselfya
~
ሶላት ላይ ቆመሽ ልብሽ የማይሰበሰብና የትም የትም የሚወላውል ከሆነ፦ የዚህ ነገር ምክንያቱ የኢማን ድክመት መሆኑን እወቂ። ስለዚህ ልብሽ እስኪረጋጋና ወደ ሶላቱ እስኪመለስ ድረስ ልትታገሊው ይገባል።~
t.me/https_Asselfya
👍8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ሁለት ነገሮች አንድ ቤት ውስጥ ከተሰባሰቡ በራካ ይበዛል ሸይጧንም ከዛ ቤት ይወገዳል።
①) በአላህ ስም መግባት
②) አሰላሙ አለይኩም ማለት
t.me/https_Asselfya
①) በአላህ ስም መግባት
②) አሰላሙ አለይኩም ማለት
t.me/https_Asselfya
👍5
✅ ወንድ ልጅ አላህ ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ ውብ የሆነው ነው። አብዛኛዎቹ ሴቶች
~
t.me/https_Asselfya
ግን ዋጋውን የሚያውቁት ከሞተ በኋላ ነው።እርሱ ለእናቱ፣ ለእህቱ፣ ለሴት ልጁ ለባለቤቱ ወይም ለአባቱ ለመስጠት ሲል ሁሉንም ነገር ይሠዋል።ስለዚህ የቤተሰቡ ራስ በደህና እስካለ ድረስ ዓለም በሙሉ በሰላም ላይ ትገኛለች።በሕይወታችሁ ውስጥ ያሉትን ማንኛውንም ወንድ ወይም አባት አክብሩ፤ ምክንያቱም ለእነሱ ስላደረጋቸው መስዋዕትነት መጠን ከቶውንም አታውቁም።~
t.me/https_Asselfya
👍11
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
በላቸው፦ "እነዚያ በነፍሶቻቸው ላይ ወሰን ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፤ አላህ ኃጢአቶችን ሁሉ ይምራልና። እነሆ እርሱ መሀሪው አዛኙ ነውና።"»
👍6
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል ➁⓹】 t.me/misbahulhu ➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶ t.me/https_Asselfya/11734
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➁➅】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➁➅】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
Forwarded from ☾⋆መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ (❀ུ۪𝐇𝒶𝒹𝖎 የተይሚያ ልጅ🥷)
እንደ አሏህ የለያቸው ደጋግ ባሮች ሁሉንም መልካም ሥራ መሥራት ባንችልም፣ ቢያንስ ነዋፊል ሶላቶችን ከሕይወታችን እንዳንተው።
ነዋፊል ሶላቶች የግዴታ ሶላቶቻችንን የሚያሟሉ፣ ወደ አሏህ የሚያቀርቡንና የአሏህን ውዴታ የምናገኝባቸው ታላላቅ ዒባዳዎች ናቸው።
«وَمَا يَزَالُ عَبْدِي يَتَقَرَّبُ إِلَيَّ بِالنَّوَافِلِ حَتَّى أُحِبَّهُ»
ታዲያ የአሏህን ውዴታ ከማግኘት የበለጠ ታላቅ ምን አለ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔖ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦
መች እንደ ምትሞት አታውቅም። እንዲሁም በየትኛው ቦታ ላይ አጀልህ እንደሚደርስ አታውቅም። ይህንን ካረጋገጥክ ምኞትህን ቀንስ። ምኞትህ በጣም የረዘመ አታድርግ። እኔ አሁን ወጣት ነኝ ገና ለብዙ አመታት እኖራለሁ አትበል። ስንትና ስንት ወጣት ገና በወጣትነቱ ሞቷል።
✅ إِنَّ اللَّهَ عِندَهُ عِلْمُ السَّاعَةِ
➡️ አላህ የሰዓቲቱ ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው፡፡
✅ وَيُنَزِّلُ الْغَيْثَ
➡️ ዝናብንም የሚያወርደው እሱ ነው፡፡
✅ وَيَعْلَمُ مَا فِي الْأَرْحَامِ
➡️ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡
✅ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ
➡️ አላህ ዐዋቂና ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
t.me/https_Asselfya
መች እንደ ምትሞት አታውቅም። እንዲሁም በየትኛው ቦታ ላይ አጀልህ እንደሚደርስ አታውቅም። ይህንን ካረጋገጥክ ምኞትህን ቀንስ። ምኞትህ በጣም የረዘመ አታድርግ። እኔ አሁን ወጣት ነኝ ገና ለብዙ አመታት እኖራለሁ አትበል። ስንትና ስንት ወጣት ገና በወጣትነቱ ሞቷል።
እድሜያቸው የገፋ ብዙ ሰዎች ደሞ አላህ ብዙ አኑሯቸዋል።
📘[شرح رياض الصالحين (٤٤٢/ ٣)]
✅ إِنَّ اللَّهَ عِندَهُ عِلْمُ السَّاعَةِ
➡️ አላህ የሰዓቲቱ ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው፡፡
✅ وَيُنَزِّلُ الْغَيْثَ
➡️ ዝናብንም የሚያወርደው እሱ ነው፡፡
✅ وَيَعْلَمُ مَا فِي الْأَرْحَامِ
➡️ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡
✅ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ
➡️ አላህ ዐዋቂና ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
📚(ሱረቱ ሉቅማን - 34)
t.me/https_Asselfya
➡️ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል
t.me/https_Asselfya
እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ ስጡ። እስቲግፋርንም አብዙ። ምክንያቱም አብዘሀኛው የጀሀነም ባለቤቶች እናንተ ሆናችሁ አየዃችሁና።
t.me/https_Asselfya
👍6
> «አላህ ባሪያውን ከወደደው፤ ለራሱ (ቅርብ አድርጎ) ያዘጋጀዋል፣ ለውዴታውም ያጨዋል፣ እርሱን ብቻ ወደ ማምለክ ያጠራዋል ፤ ሀሳብና ጭንቀቱን በእርሱ ብቻ እንዲጠመድ ያደርጋል፣ ምላሱንም እርሱን በማውሳት (በዚክር) ይጠምደዋል፣ የአካል ክፍሎቹንም እርሱን በመታዘዝ (በማገልገል) ያሰማራቸዋል።»
📚 — *አል-ፈዋኢድ*፣ ኢብኑል ቀይም (ገጽ 98) [1]
📚 — *አል-ፈዋኢድ*፣ ኢብኑል ቀይም (ገጽ 98) [1]
👍5
Forwarded from jelalu husseyn (abu zikra)
አብዱላህ ቢን መስዑድ ፦
"ለጌታው በኢኽላስ የሚሰራ ሰው በአሸዋ ላይ እንደሚራመድ ሰው ነው፤የእርምጃውን ድምፅ አትሰማም.. ነገር ግን አሻራዎቹን ታያለህ ይላሉ።".
جامع العلوم والحكم👉ምንጭ
"ለጌታው በኢኽላስ የሚሰራ ሰው በአሸዋ ላይ እንደሚራመድ ሰው ነው፤የእርምጃውን ድምፅ አትሰማም.. ነገር ግን አሻራዎቹን ታያለህ ይላሉ።".
جامع العلوم والحكم👉ምንጭ
🔖
~እህቴ ያንች መልካምነት ሷሊህ መሆን አሏህን መፍራት ለብዙዎች ይተርፋል።
አላህ በመልካም ባሪያው ምክንያት ልጆቹን፣ የልጅ ልጆቹን እንዲሁም በዙሪያው ያሉትን ቤተሰቦች ሳይቀር ይጠብቃል እነሱም በአላህ ጥበቃና ከለላ ሥር ይኖራሉ።
جامع العلوم والحكم (467)
~እህቴ ያንች መልካምነት ሷሊህ መሆን አሏህን መፍራት ለብዙዎች ይተርፋል።