💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የጭንቅ ጊዜ ዱዓ

اللَّهمَّ! إِنِّي عَبْدُكَ، وَابْنُ عَبْدِكَ، وَابْنُ أَمَتِكَ، نَاصِيَتِي
بِيَدِكَ، مَاضٍ فِيَّ حُكْمكَ، عَدْلٌ فِيَّ قَضَاؤُكَ، أَسْأَلُكَ بِكُلِّ اسْمٍ هُوَ لَكَ: سَمَّيْتَ بِهِ نَفْسَكَ، أَوْ أَنْزَلْتَهُ فِي كِتَابِكَ، أَوْ عَلَّمْتَهُ أَحَدًا مِنْ خَلْقِكَ، أَوِ اسْتَأْثَرْتَ بِهِ فِي عِلْمِ الْغَيْبِ عِنْدَكَ؛ أَنْ تَجْعَلَ الْقُرْآنَ رَبِيعَ قَلْبِي، وَنُورَ صَدْرِي، وَجَلَاءَ حُزْنِي، وَذَهَابَ هَمِّي».

አላህ ሆይ እኔ ባሪያህ፣ የወንድ ባሪያህም፤ የሴት ባሪያህም ልጅ ነኝ። ሁሉ ነገሬ በእጅህ ነው። ውሳኔህ በኔ ላይ
ተፈጻሚ ብይንህ ፍትሃዊ ነው።
ቁርአንን የቀልቤ መርጊያ፣ የልቦናዬ ብገርሃን፣ የሐዘኔ መፅናኛና የጭንቄ ማስወገጃ ታደርግልኝ ዘንድ በስሞችህ
ሁሉ እማፀንሃለሁ።
አንተ ራስህን በጠራህባቸው ወይም
ኪታብህ ውስጥ ባሰፈርካቸው፥ ከፍጡራንህ ለአንዱ ባስተማርካቸው ወይም ለማንም ባልገለፅካቸው ስሞችህ።

የዓላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን
https://t.me/https_Asselfya
"ምክር ለሁሉም ክፍል አንድ"

🔗 ለ አንድ ወንድማችን የተደረገ ምክር

🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
እስከ መቼ?
~
ከእምነት ከወጉ የራቅን -- ችግራችን የሰፋ
ፍትህ ጠምቶን አልቅሰን -- ፍትህ ልንቀብር ምንለፋ
ቅንነት ቢርቅ ቢነጥፍ -- መደማመጡ ቢጠፋ
አንዱ ሲያለቅስ እየሳቅን -- ወገን ባገሩ ሲደፋ
መርጠን እያለቀስን -- መርጠን ስናንቀላፋ
አንድ ላይ ሆነን ላንጮህ -- ተባብረን ችግር ላንገፋ
እናለቅሳለን በተራ -- እንሞታለን በወረፋ።
አንዱ ጠብ ሲል ሲደፍን -- ሌላው ቀዳዳ ሲያሰፋ
አይበጅም ባይ ገላጋይ -- ባገር በቀየው ቢጠፋ
እንኳን አኗኗራችን -- አሟሟታችንም ከፋ።
=====
ኢብኑ ሙነወር
ጥቅምት 16/ 2014
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
▫️‏قال الشيخ محمد بن إبراهيم رحمه ﷲ :

فالمسلم أخو المسلم يتألم بآلامه

و يحزن لحزنه و يفرح لفرحه .

📚 الفتاوى ١٣/١٩٩
ሙሐደራ 018 አላህ እንዲወዲህ ትፈልጋለህ?
🎙 በወንድም አቡ ዒምራን
ሙሐደራ 018
➩➪➩➪➩➧

↪️ ርዕስ፦ ➘
#አላህ_እንዲወዲህ_ትፈልጋለህ?

የአላህን ውደታ እንዲሁም የሰዎችንም ውደታ ለማግኘት የሚያግዙ በሀዲስ የመጡ መልዕክቶች ተዳሰዋል

🎙 በወንድም አቡ ዒምራን
[ሙሐመድ መኮንን]
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
وَإِنْ أَحَدٌۭ مِّنَ ٱلْمُشْرِكِينَ ٱسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَٰمَ ٱللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُۥ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌۭ لَّا يَعْلَمُونَ

ከአጋሪዎችም አንዱ ጥገኝነትን ቢጠይቅ የአላህን ቃል ይሰማ ዘንድ ፡፡ ከዚያም ወደ መጠበቂያው ስፍራ አድርሰው፡፡ ይህ እነሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው፡፡
كُلُّ نَفْسٍۢ ذَآئِقَةُ ٱلْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡
እውቀትን ከማን ነው የምንወስደው _1_1.mp3
<unknown>
አጠት ያለ ምክር

እውቀትን ከማን ነው የምንወስደው ??

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselfya
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 2⃣2⃣

مد صلة الصغيرى
مد صلة الطويلة
مد اللين
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
03 ተብሲሩል ኸለፍ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ትናንት ሰኞ በቀጥታ ስርጭት የነበረው ደርስ
ክፍል =03

📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር

🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
👍2
05 تكفير العاذر للقبوريين قبل قيام الحجة والدعوة

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር «حَفِظَهُ اللَّهُ»
▪️አንገብጋቢ_ትምህርት

↪️ "ቀብር አምላኪዎችን ማስረጃ ሳይደርሳቸውና ዳዕዋ ሳይደረግላቸው በግለሰብ ደረጃ (በተእይን) የማያከፍር የሆነን ሰው ማክፈር እንደት ይታያል?"

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


🔹የኢብራሂም መንገድ
🔹በሙሽሪኮች ላይ መልስ

🔻【ክፍል 5⃣1⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw