💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.7K subscribers
1.56K photos
549 videos
136 files
5.84K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖ተውበትሽን አታዘግይ...❗️

የሥራሸ መዝገብሽ መቼ እንደሚዘጋ አታውቂምና፣ ስለዚህ የዛሬን ወንጀል ለነገ ተውባ አታስቀምጭ። ወደ አላህ በመመለስ ፍጠኝ!!

የተውበት በር አሁንም ክፍት ነው።
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👈اللهم اني ظلمت نفسي ظلماً كثيراً ولا يغفر الذنوب الا انت
Forwarded from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya) (Abu Zekeriya (አቡ ዘከሪያ))
ሙሓደራ 249 ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነች
🎤 أبو حاتم خضر بن أحمد الخميسي
ሙሓደራ 249

ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነች

🎤 أبو حاتم خضر بن أحمد الخميسي

🕌 ቦታ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ከሚሴ

https://t.me/UstazKedirAhmed
اللهم أعِنّا على ذِكرك وشُكرك وُحسن عبادتك.
✅ አስቀያሚ ዛፍና ፍሬዎቿ !
~

🔖 ሽርክ ውሸትና ሪያእ ቀልብ ውስጥ ያለ ዛፍ ነው። በዱንያ ያለው ፍሬ ፍርሀት፣ ጭንቀት፣ ጥበት፣ የልብ መጨናነቅና የቀልብ መጨለም ነው። በአኼራ ያለው ፍሬ ዘቁም እና ዘላለማዊ ቅጣት ነው።"
    
👈﴿إِنَّ شَجَرَتَ الزَّقُّومِ
📍የዘቁም ዛፍ ማለት
👈طَعَامُ الْأَثِيمِ
📍የወንጀለኛ ምግብ ነዉ።
👈 كَالْمُهْلِ يَغْلِي فِي الْبُطُونِ
📍እሆድ ዉስጥ የሚፈላ ሲሆን እንደ ዘይት አተላ ነዉ።

t.me/https_Asselfya
•••
✨"يحصل قيام الليل ولو بركعتين"

👈قال ابن عباس «رضي الله عنهما»
في تفسير قوله تعالى :


{ والذين يبيتون لربهم سجدًا وقيامًا }
[الفرقان:٦٤]


قال: من صلى ركعتين أو أكثر بعد العشاء فقد بات لله ساجدًا وقائمًا .

تفسير القرطبي ٤٧٢/١٥
👍1
💍  የትዳር ፍሬዎች! 💍

የኔ የሚሉትን ደጋፊና ተቆርቋሪ ታማኝ ወዳጅ ከጎን ያገኙበታል። እሱ ለሷ አሷም ለሱ ከማንም በላይ ጓጊና አዛኝ ይሆናሉና።

« وَمِنْ آَيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَاوَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآَيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ»

« ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፤ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህም ውስጥ ለሚያስተውሉ ህዝቦች ተዓምራቶች ኣልሉ። »

« هُوَ الَّذِي خَلَقَكُمْ مِنْ نَفْسٍ وَاحِدَةٍ وَجَعَلَ مِنْهَا زَوْجَهَا لِيَسْكُنَ إِلَيْهَا »

« እርሱ ያ ከአንዲት ነፍስ (ከኣደም) የፈጠራችሁ ከእርሷም መቀናጆዋን ወደርሷ ይረካ ዘንድ ያደረገ ነው »

የህብረተሰቡም ክብርና ዝርያ ይፀዳበታል። የአላህ መልእክተኛ  ﷺ እንዳስጠነቀቁን

« إذا جاءكم من ترضون دينه وخلقه فأنكحوه إلا تفعلوا تكن فتنة في الأرض وفساد كبير …… »

«ዲኑንና ስነምግባሩን የምትወዱለት ሰው ለጋብቻ ፍለጋ ሲመጣችሁ አጋቡት። ይህ ካልሆነ ግን በምድር ላይ ከባድ የሆነ ፈተናንና ብልሽትን ታሰፍናላችሁ »

قال إِمَامُ الحَرَمَيْنِ أَبِي المَعَالِي عَبْدُ المَلِكِ الجَوَيْنِيِّ -رَحِمَهُ الله

( والنكاح من أسباب زوال الجنون ، كما أن العزبة من أسباب الجنون ) [ نهاية المطلب 12/ 43]

"ላጤነት (ትዳር አለመመስረት) የእብደት መንስዔ እንደሆነው ሁሉ
ማግባት ደግሞ እብደት ከሚወገድባቸው ሰበቦች አንዱ ነው።
👍4
~እህቴ ሆይ !ሕይወትሽን ከሀብታሞች ህይወት ጋር አታወዳድሪ : ይልቅ ዒባዳሽን አሏህን ከሚፈሩ ሰዎች ዒባዳ ጋር አወዳድሪ!

~
👍11
👉በኢማኑ ጠንካራ ሙእሚን  በኢማኑ ደካማ ከሆነው ሙእሚን  አላህጋ የበለጠ ነው።

~
t.me/https_Asselfya
👍6
🔖እህቴ ሶላት ላይ ስትሆኒ ልብሽን ፈልጊው !
~
ሶላት ላይ ቆመሽ ልብሽ የማይሰበሰብና የትም የትም የሚወላውል ከሆነ፦ የዚህ ነገር ምክንያቱ የኢማን ድክመት መሆኑን እወቂ። ስለዚህ ልብሽ እስኪረጋጋና ወደ ሶላቱ እስኪመለስ ድረስ ልትታገሊው ይገባል።
~
t.me/https_Asselfya
👍8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ሁለት ነገሮች አንድ ቤት ውስጥ ከተሰባሰቡ በራካ ይበዛል ሸይጧንም ከዛ ቤት ይወገዳል።

①) በአላህ ስም መግባት
②) አሰላሙ አለይኩም ማለት

t.me/https_Asselfya
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ሴቶች ሆይ!
ወንዶችን ስታናግሩ ድምጻችሁን አታለሳልሱ።
~
👍7
Audio
♦️ تلاوة سورة الرحمن
♦️ القارئ: #فواز_الكعبي
•••━══❁✿❁══━•••
✅ ​ወንድ ልጅ አላህ ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ ውብ የሆነው ነው። አብዛኛዎቹ ሴቶች ግን ዋጋውን የሚያውቁት ከሞተ በኋላ ነው።​እርሱ ለእናቱ፣ ለእህቱ፣ ለሴት ልጁ ለባለቤቱ ወይም ለአባቱ ለመስጠት ሲል ሁሉንም ነገር ይሠዋል።​ስለዚህ የቤተሰቡ ራስ በደህና እስካለ ድረስ ዓለም በሙሉ በሰላም ላይ ትገኛለች።​በሕይወታችሁ ውስጥ ያሉትን ማንኛውንም ወንድ ወይም አባት አክብሩ፤ ምክንያቱም ለእነሱ ስላደረጋቸው መስዋዕትነት መጠን ከቶውንም አታውቁም።
~
t.me/https_Asselfya
👍11
በላቸው፦ "እነዚያ በነፍሶቻቸው ላይ ወሰን ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፤ አላህ ኃጢአቶችን ሁሉ ይምራልና። እነሆ እርሱ መሀሪው አዛኙ ነውና።"»
👍6
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!

الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል  ➁➅】

    t.me/misbahulhu

➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶

      t.me/https_Asselfya/11734
Forwarded from ☾⋆መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ (❀ུ۪𝐇𝒶𝒹𝖎 የተይሚያ ልጅ🥷)
🌸
እንደ አሏህ የለያቸው ደጋግ ባሮች ሁሉንም መልካም ሥራ መሥራት ባንችልም፣ ቢያንስ ነዋፊል ሶላቶችን ከሕይወታችን እንዳንተው።
ነዋፊል ሶላቶች የግዴታ ሶላቶቻችንን የሚያሟሉ፣ ወደ አሏህ የሚያቀርቡንና የአሏህን ውዴታ የምናገኝባቸው ታላላቅ ዒባዳዎች ናቸው።

🤩ነቢዩ ﷺ በሐዲስ ቁድሲ እንዲህ ብለዋል፦🤩
«وَمَا يَزَالُ عَبْدِي يَتَقَرَّبُ إِلَيَّ بِالنَّوَافِلِ حَتَّى أُحِبَّهُ»
🤩ትርጉሙ፦ ባሪያዬ በነዋፊል ዒባዳዎች ወደ እኔ መቃረቡን ይቀጥላል፤ እስከምወደውም ድረስ። (ሶሒሕ አል-ቡኻሪ)
ታዲያ የአሏህን ውዴታ ከማግኘት የበለጠ ታላቅ ምን አለ?

🌷አሏህ🤲 ከእርሱ ጋር በሚስጥር የሚተዋወቁ፣ በነዋፊል የሚቃረቡና ውዴታውን ከሚያገኙ ባሮቹ ያድርገን። آمين 🤍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM