✅ዑቅባ ኢብን ዓምር አል-አንሷሪ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمእንዲህ አሉ።
↪️‘ሓያእ ካላደረግክ የፈለከውን ስራ’ የሚለው ንግግር ሰዎች ከደረሱበት የመጀመርያ የነብያት ንግግር ነው።” ሓዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል።
https://t.me/https_Asselfya
↪️‘ሓያእ ካላደረግክ የፈለከውን ስራ’ የሚለው ንግግር ሰዎች ከደረሱበት የመጀመርያ የነብያት ንግግር ነው።” ሓዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል።
https://t.me/https_Asselfya
Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹የተውሂድ ባለቤቶችን መውደድ
🔹የሽርክ ባለቤቶችን መጥላት
🔻【ክፍል 5⃣0⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹የተውሂድ ባለቤቶችን መውደድ
🔹የሽርክ ባለቤቶችን መጥላት
🔻【ክፍል 5⃣0⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
↪️ሂጃቤ ውበቴ ነው
〰〰〰〰〰
እኔ መች ፈለኩኝ ለመባል አራዳ
ሂጃብ እለብሳለውአልወጣም ከጓዳ
ፋራ ወይ ሇላ ቀር ሞኝ እና ቂላ ቂል
ድንኳን ተሸካሚምካስፈለገህም በል
መሠልጠን ከሆነ ይቅርብኝ ግድ የለም፣
እምነቴ ኢሥላም ነው አልደራደርም፣
ሂጃቤን ሣላወልቅ እሻለሁ መሞትን፣
ኧረ ሰወች ተውት ምክራችሁን አሁን
መድከማችሁ ይቅር እኔን ለማሣመን፣
ሂጃብ መልበስማለት አይደለምመጨቆን፣
እደው ከተባለ ለመጨቆንማ፣
ነፃነት ለማጣት ለመሣቀቅማ፣
ከፊል እርቃን ሆኘ ከስር በሰፔል ጫማ፣
የሽቶየ ጠረን ለሁሉም ሢስማማ፣
ሰይጣን እድመራኝ በደሥታ ስስማማ፣
ያን ጊዜ ነው እኔ ነፃነት የማጣው፣
በሁለቱም ሀገር ቅጣት የማተርፈው፣
ህይወቴን በሙሉ በሂጃብ ተውቤ፣
አላህን በመፍራት ወደሡ ቀርቤ፣
ለመኖር እሻለሁ እርሶልኝ ቀልቤ፣
ያረህማን አግዘኝ እንድፀና ልቤ፣
መሞትን እሻለሁ ሂጃቤን ለብሸ፣
በተውሂድ በሱና ሀእያን ተላብሸ!!!!
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰
እኔ መች ፈለኩኝ ለመባል አራዳ
ሂጃብ እለብሳለውአልወጣም ከጓዳ
ፋራ ወይ ሇላ ቀር ሞኝ እና ቂላ ቂል
ድንኳን ተሸካሚምካስፈለገህም በል
መሠልጠን ከሆነ ይቅርብኝ ግድ የለም፣
እምነቴ ኢሥላም ነው አልደራደርም፣
ሂጃቤን ሣላወልቅ እሻለሁ መሞትን፣
ኧረ ሰወች ተውት ምክራችሁን አሁን
መድከማችሁ ይቅር እኔን ለማሣመን፣
ሂጃብ መልበስማለት አይደለምመጨቆን፣
እደው ከተባለ ለመጨቆንማ፣
ነፃነት ለማጣት ለመሣቀቅማ፣
ከፊል እርቃን ሆኘ ከስር በሰፔል ጫማ፣
የሽቶየ ጠረን ለሁሉም ሢስማማ፣
ሰይጣን እድመራኝ በደሥታ ስስማማ፣
ያን ጊዜ ነው እኔ ነፃነት የማጣው፣
በሁለቱም ሀገር ቅጣት የማተርፈው፣
ህይወቴን በሙሉ በሂጃብ ተውቤ፣
አላህን በመፍራት ወደሡ ቀርቤ፣
ለመኖር እሻለሁ እርሶልኝ ቀልቤ፣
ያረህማን አግዘኝ እንድፀና ልቤ፣
መሞትን እሻለሁ ሂጃቤን ለብሸ፣
በተውሂድ በሱና ሀእያን ተላብሸ!!!!
https://t.me/https_Asselfya
Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጭንቅ ጊዜ ዱዓ
➖➖➖➖➖
اللَّهمَّ! إِنِّي عَبْدُكَ، وَابْنُ عَبْدِكَ، وَابْنُ أَمَتِكَ، نَاصِيَتِي
بِيَدِكَ، مَاضٍ فِيَّ حُكْمكَ، عَدْلٌ فِيَّ قَضَاؤُكَ، أَسْأَلُكَ بِكُلِّ اسْمٍ هُوَ لَكَ: سَمَّيْتَ بِهِ نَفْسَكَ، أَوْ أَنْزَلْتَهُ فِي كِتَابِكَ، أَوْ عَلَّمْتَهُ أَحَدًا مِنْ خَلْقِكَ، أَوِ اسْتَأْثَرْتَ بِهِ فِي عِلْمِ الْغَيْبِ عِنْدَكَ؛ أَنْ تَجْعَلَ الْقُرْآنَ رَبِيعَ قَلْبِي، وَنُورَ صَدْرِي، وَجَلَاءَ حُزْنِي، وَذَهَابَ هَمِّي».
አላህ ሆይ እኔ ባሪያህ፣ የወንድ ባሪያህም፤ የሴት ባሪያህም ልጅ ነኝ። ሁሉ ነገሬ በእጅህ ነው። ውሳኔህ በኔ ላይ
ተፈጻሚ ብይንህ ፍትሃዊ ነው።
ቁርአንን የቀልቤ መርጊያ፣ የልቦናዬ ብገርሃን፣ የሐዘኔ መፅናኛና የጭንቄ ማስወገጃ ታደርግልኝ ዘንድ በስሞችህ
ሁሉ እማፀንሃለሁ።
አንተ ራስህን በጠራህባቸው ወይም
ኪታብህ ውስጥ ባሰፈርካቸው፥ ከፍጡራንህ ለአንዱ ባስተማርካቸው ወይም ለማንም ባልገለፅካቸው ስሞችህ።
የዓላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን

እስከ መቼ?
~
ከእምነት ከወጉ የራቅን -- ችግራችን የሰፋ
ፍትህ ጠምቶን አልቅሰን -- ፍትህ ልንቀብር ምንለፋ
ቅንነት ቢርቅ ቢነጥፍ -- መደማመጡ ቢጠፋ
አንዱ ሲያለቅስ እየሳቅን -- ወገን ባገሩ ሲደፋ
መርጠን እያለቀስን -- መርጠን ስናንቀላፋ
አንድ ላይ ሆነን ላንጮህ -- ተባብረን ችግር ላንገፋ
እናለቅሳለን በተራ -- እንሞታለን በወረፋ።
አንዱ ጠብ ሲል ሲደፍን -- ሌላው ቀዳዳ ሲያሰፋ
አይበጅም ባይ ገላጋይ -- ባገር በቀየው ቢጠፋ
እንኳን አኗኗራችን -- አሟሟታችንም ከፋ።
=====
ኢብኑ ሙነወር
ጥቅምት 16/ 2014
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
~
ከእምነት ከወጉ የራቅን -- ችግራችን የሰፋ
ፍትህ ጠምቶን አልቅሰን -- ፍትህ ልንቀብር ምንለፋ
ቅንነት ቢርቅ ቢነጥፍ -- መደማመጡ ቢጠፋ
አንዱ ሲያለቅስ እየሳቅን -- ወገን ባገሩ ሲደፋ
መርጠን እያለቀስን -- መርጠን ስናንቀላፋ
አንድ ላይ ሆነን ላንጮህ -- ተባብረን ችግር ላንገፋ
እናለቅሳለን በተራ -- እንሞታለን በወረፋ።
አንዱ ጠብ ሲል ሲደፍን -- ሌላው ቀዳዳ ሲያሰፋ
አይበጅም ባይ ገላጋይ -- ባገር በቀየው ቢጠፋ
እንኳን አኗኗራችን -- አሟሟታችንም ከፋ።
=====
ኢብኑ ሙነወር
ጥቅምት 16/ 2014
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
▫️قال الشيخ محمد بن إبراهيم رحمه ﷲ :
فالمسلم أخو المسلم يتألم بآلامه
و يحزن لحزنه و يفرح لفرحه .
📚 الفتاوى ١٣/١٩٩
فالمسلم أخو المسلم يتألم بآلامه
و يحزن لحزنه و يفرح لفرحه .
📚 الفتاوى ١٣/١٩٩
ሙሐደራ 018 አላህ እንዲወዲህ ትፈልጋለህ?
🎙 በወንድም አቡ ዒምራን
ሙሐደራ 018
➩➪➩➪➩➧
↪️ ርዕስ፦ ➘
#አላህ_እንዲወዲህ_ትፈልጋለህ?
✅ የአላህን ውደታ እንዲሁም የሰዎችንም ውደታ ለማግኘት የሚያግዙ በሀዲስ የመጡ መልዕክቶች ተዳሰዋል።
🎙 በወንድም አቡ ዒምራን
[ሙሐመድ መኮንን]
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➩➪➩➪➩➧
↪️ ርዕስ፦ ➘
#አላህ_እንዲወዲህ_ትፈልጋለህ?
✅ የአላህን ውደታ እንዲሁም የሰዎችንም ውደታ ለማግኘት የሚያግዙ በሀዲስ የመጡ መልዕክቶች ተዳሰዋል።
🎙 በወንድም አቡ ዒምራን
[ሙሐመድ መኮንን]
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
وَإِنْ أَحَدٌۭ مِّنَ ٱلْمُشْرِكِينَ ٱسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَٰمَ ٱللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُۥ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌۭ لَّا يَعْلَمُونَ
ከአጋሪዎችም አንዱ ጥገኝነትን ቢጠይቅ የአላህን ቃል ይሰማ ዘንድ ፡፡ ከዚያም ወደ መጠበቂያው ስፍራ አድርሰው፡፡ ይህ እነሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው፡፡
ከአጋሪዎችም አንዱ ጥገኝነትን ቢጠይቅ የአላህን ቃል ይሰማ ዘንድ ፡፡ ከዚያም ወደ መጠበቂያው ስፍራ አድርሰው፡፡ ይህ እነሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው፡፡
كُلُّ نَفْسٍۢ ذَآئِقَةُ ٱلْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 2⃣2⃣】
〰〰〰〰〰
✅ مد صلة الصغيرى
✅ مد صلة الطويلة
✅ مد اللين
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 2⃣2⃣】
〰〰〰〰〰
✅ مد صلة الصغيرى
✅ مد صلة الطويلة
✅ مد اللين
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
03 ተብሲሩል ኸለፍ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ትናንት ሰኞ በቀጥታ ስርጭት የነበረው ደርስ
ክፍል =03
📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
✍✍ አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር
🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ክፍል =03
📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
✍✍ አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር
🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
👍2
አቡ ሁረይራ በዘገበው ሓዲስ አንድ ሰውዬ ለነብዩ صلى الله عليه وسلم ምከሩኝ አላቸው።
ነቢዩም صلى الله عليه وسلم አትቆጣ አሉት። ሰውየውም ደጋግሞ እንዲመክሩት ጠየቀ። እሳቸው صلى الله عليه وسلم አትቆጣ አሉት። ሓዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል።
https://t.me/https_Asselfya
ነቢዩም صلى الله عليه وسلم አትቆጣ አሉት። ሰውየውም ደጋግሞ እንዲመክሩት ጠየቀ። እሳቸው صلى الله عليه وسلم አትቆጣ አሉት። ሓዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል።
https://t.me/https_Asselfya
Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
05 تكفير العاذر للقبوريين قبل قيام الحجة والدعوة
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር «حَفِظَهُ اللَّهُ»
▪️አንገብጋቢ_ትምህርት
〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ "ቀብር አምላኪዎችን ማስረጃ ሳይደርሳቸውና ዳዕዋ ሳይደረግላቸው በግለሰብ ደረጃ (በተእይን) የማያከፍር የሆነን ሰው ማክፈር እንደት ይታያል?"
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ "ቀብር አምላኪዎችን ማስረጃ ሳይደርሳቸውና ዳዕዋ ሳይደረግላቸው በግለሰብ ደረጃ (በተእይን) የማያከፍር የሆነን ሰው ማክፈር እንደት ይታያል?"
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹የኢብራሂም መንገድ
🔹በሙሽሪኮች ላይ መልስ
🔻【ክፍል 5⃣1⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹የኢብራሂም መንገድ
🔹በሙሽሪኮች ላይ መልስ
🔻【ክፍል 5⃣1⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Forwarded from 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው
1// ነፍስያችን ከኛ በላይ ሆና መቆጣጠር የማንችለው መቼ ነው?
Anonymous Quiz
9%
A// በኛ ላይ በተሾመች ጊዜ
5%
B// የፈለገችውን ባገኘች ጊዜ
5%
C// ወደ መጥፎ ባዘነበለች ጊዜ
3%
D//ወደ ጥፍት ባመራች ጊዜ
78%
ሠ// ሁሉም
👍1