💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman) – ماهي السلفية 14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ما هي السلفية
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ አምስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ አምስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
✅ የሸይጧን ትልቁ ስኬት የሰውን ልጅ ስሜቱን እያሳመረለት በሐቅ መንገድ ላይ እንዳለ አድርጎ እንዲያስብና እንዲታለል ማድረግ ነው...
t.me/https_Asselfya
አዳእ ወደዋእ
t.me/https_Asselfya
👍3
VID_20260929_140244_771
🔖ከሹፌር ጋር ሶስተኛ አካል ሳይኖር
መንቀሳቀስ አይቻልም ይሰማል👂👈
ሼይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁ አላህ
👉ብዙ ሰው ተዘፍቆበት ያለ ሙሲባ ‼️
መንቀሳቀስ አይቻልም ይሰማል👂👈
ሼይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁ አላህ
👉ብዙ ሰው ተዘፍቆበት ያለ ሙሲባ ‼️
👍6
🍁አልሓምዱሊላህ...!
አልሐምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ
ጨለማዉን ወስዶ በብረሀን ለተካዉ
አልሐምዱሊላህ ይሄዉ ዛሬም ነጋ
ሁሉም ተሠማራ ሪዝቁን ፍለጋ
እድሉን ስለሠጠኝ ዛሬም እንደገገና
ምስጋና ይገባዉ ዃሊቁ ረበና
በዚክር በዱዓ ጀምሩ ቀናችሁን
ዉብ እድያረግላቹ አዋዋላቹሁን።
~
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
አልሐምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ
ጨለማዉን ወስዶ በብረሀን ለተካዉ
አልሐምዱሊላህ ይሄዉ ዛሬም ነጋ
ሁሉም ተሠማራ ሪዝቁን ፍለጋ
እድሉን ስለሠጠኝ ዛሬም እንደገገና
ምስጋና ይገባዉ ዃሊቁ ረበና
በዚክር በዱዓ ጀምሩ ቀናችሁን
ዉብ እድያረግላቹ አዋዋላቹሁን።
~
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
👍5
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
«ከሰዎች አላህን ይበልጥ የሚፈሩት ይበልጥ የሚያውቁት ናቸው»
ስለ አላህ (ሱ.ወ) ያለን እውቀት በጨመረ ቁጥር ልባችን ውስጥ ያለው ፍርሃት፣ ትህትና እና ታዛዥነት እያደገ ይሄዳል። አላህን ማወቅ ማለት ትዕዛዞቹን ማክበር፣ ሕይወትን እርሱ በፈቀደው መልኩ ብቻ መምራት እና ተውሒድን (የአላህን አንድነት) በሙሉ ልብ መቀበል ነው።
t.me/SleSlkachin
ثلاث منجيات وثلاث مهلكات كلمة للشيخ رشاد الحبيشي في 10-4-1448
كلمة للشيخ رشاد الورد الحبيشي وفقه الله تعالى
👈ثلاث منجيات وثلاث مهلكات
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👈وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ ما قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ
👈قل من ينتبه لهذه الآية
🎙فضيلة الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله
👈قل من ينتبه لهذه الآية
🎙فضيلة الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ናፍቆት ማለት ፦ልክ እደ በሐር ማእበል ነው።
ቲንሽ መለስ ብሎ ይረገና ተመልሶ ያናውጣል!
t.me/https_Asselfya
ቲንሽ መለስ ብሎ ይረገና ተመልሶ ያናውጣል!
وما الشوقُ إلا موجةٌ، كلّما هدأت عادت.
t.me/https_Asselfya
👍6
እህቶቻችንን ለማነው የምንተዋቸው?
~
"ባለ ዲኗን ምረጥ" የተባለው እንዲተገበር እንጂ ወሬ ለማሳመር አይደለም። ነፍስያህን እያስቀደምክ በሰንካላ ምክንያቶች ለመሸፋፈን አትሞከር። ባለ ዲኗ እህትህን ለመጥፎ ምርጫ እየገፋህ፣ አልባሌ ቦታ ላይ ስትወድቅ ጠብቀህ ጭንቅላትህን ብትነቀንቅ ምን ትርጉም አለው?!
ወንድሜ ነብያዊው ምክር ዋጋ ይሰጠው። "ባለ ዲኗን ምረጥ።" ትርጉሙና ዋጋው ብዙ ነውና። ይህንን ስታደርግ ለራስህም፣ ለልጆችህም፣ ለምታገባት እህትህም፣ ለማህበረሰብህም ትልቅ ውለታ እየዋልክ እንደሆነ እወቅ።
=
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 20/2012)
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor

🔖ልብ የጌታህ መመልከቻ ቦታ ነዉ።
~
የአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦
t.me/https_Asselfya
~
የአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦
አላህ ወደ ሰዉነታችሁ ወይም ወደ ቅርፃችሁ አይመለከትም፣ ነገር ግን ወደ ልቦቻችሁን ስራዎቻችሁ ይመለከታል(ያያል)።📚رواه مسلم2564
t.me/https_Asselfya
👍7
Forwarded from ስለ ቀልባችን
-
📖 «رسائل للمقبلين على الزواج»
❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
https://t.me/Sle_qelbachn1
https://t.me/Sle_qelbachn1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔖አብዱል ረዛቅ አልበድር - ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ፦
~ በእስልምና ሚዛን ውስጥ ሴት ልጅ ውድ ዕንቁ ነች ውድ የሆነች ጌጥ ደግሞ
t.me/https_Asselfya
~ በእስልምና ሚዛን ውስጥ ሴት ልጅ ውድ ዕንቁ ነች ውድ የሆነች ጌጥ ደግሞ
ከማንኛውም ጉዳት እና መጥፎ ቆሻሻ ጥበቃን ትፈልጋለች።
📚موعظة النساء 11
t.me/https_Asselfya
👍6
🌸አንቺ በተሸፈንሽ እና በተሰተርሽ ቁጥር
🍁ያንቺ ፈላጊዮች ይበዛሉ በጣም ውድ ትሆኛለሽ
🍁...እህቴ መገኘት የሌለብሽ ቦታ ተገኝተሽ እራስሽን አታወርጂው
🍁ያንቺ ፈላጊዮች ይበዛሉ በጣም ውድ ትሆኛለሽ
🍁...እህቴ መገኘት የሌለብሽ ቦታ ተገኝተሽ እራስሽን አታወርጂው
👍7
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
ከድብቅ ወንጀል ለመውጣት
እነዚህን ሰባት ነጥቦች በጥብቅ ተከተላቸው፣ በዓይንህ ፊትም አድርጋቸው፦
● የአላህ (ሱ.ወ) ተቆጣጣሪነት ሁልጊዜ ይሰማህ
● ነፍስህን ታገል፣ የሸይጣንን/የነፍስን ወስዋስም ተቀብለህ አታሰላስል
● በዱዓእ በመተናነስ ወደ አላህ ተጠጋ
● ወንጀል እየሠራህ እና ኃጢአት ላይ እያለህ ሞት ቢመጣብህ አላህን በዚያ ሁኔታ እንዴት እንደምትገናኘው አስብ
● ምትወዳቸውና የምታከብራቸው ሰዎች ወንጀል ስትሠራ ቢያዩህ ከሀፍረት የተነሳ ምድር በዋጠችን ትላለህ ፤ አላህን ደግሞ ከምንም በላይ ከሱ እፈር
● አላህ ለደግ ባሮቹ ያዘጋጃትን ስፋቷ እንደ ሰማያትና ምድር የሆነችውን ጀነት አስብ፣ የአላህንም ቅጣት አስተንትን ።
● ወንጀልን ከሚያስታውሱህ እና ወደ እርሷ ከሚጠሩህ ነገሮች ሁሉ ራቅ (እንደ ስልክ፣ መጥፎ ጓደኛ ወይም ብቻህን የምትሆንባቸው ቦታዎች)
አላህ ሆይ በዚህ ፈተና ውስጥ ያሉ ባሮችህን ከዚህ ተግባር አውጥተህ በሚስጥር የሚቃረቡህ ወደ አንተ የሚዋደቁ አድርጋቸው ።

👍1
Audio
🔺🔺🎵 አዲስ ሙሐዶራ 🎵🔻🔻
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
📌 የዚክር ትሩፋቶች
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🎙 አቡ ሰህላ
🔶 قال شيخ الإسلام ابن تيمية: الذكر للقلب مثل الماء للسمك، فكيف يكون حال السمك إذا فقد الماء؟!
🔷 ኢብኑ ተይሚያ رحمه الله እንዲህ ይላሉ :ዚክር ለልብ አስፈላግነቱ ልክ ውሃ ለአሣ እንደሚያስፈልገው ነው፣ አሣ ውሃ ካጣ ምንድነው የሚጠረው?!
https://t.me/Abusehla1
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
📌 የዚክር ትሩፋቶች
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🎙 አቡ ሰህላ
🔶 قال شيخ الإسلام ابن تيمية: الذكر للقلب مثل الماء للسمك، فكيف يكون حال السمك إذا فقد الماء؟!
🔷 ኢብኑ ተይሚያ رحمه الله እንዲህ ይላሉ :ዚክር ለልብ አስፈላግነቱ ልክ ውሃ ለአሣ እንደሚያስፈልገው ነው፣ አሣ ውሃ ካጣ ምንድነው የሚጠረው?!
https://t.me/Abusehla1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman) – ما هي السلفية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ ስድስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ ስድስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
⚠️️ ለተጋቢዎች የተሰጠ ማሳሰቢያ፡
🔸 በመካከላችሁና በችግሮቻችሁ ውስጥ ማንንም አታስገቡ።
🛑 እናት፣ እህት፣ ጓደኛ ወይም ቤተሰብ አይግባ።
❗ ምክንያቱም የሌሎች ሰዎች ጣልቃ ገብነት አብዛኛውን ጊዜ አይጠቅምም፤ የሕይወታችሁን ሙሉ ዝርዝር፣ የችግሩን መንስኤና ሥር፣ እንዲሁም የሁለታችሁን ባህሪ ማንም ሊያውቅ አይችልም።
👌🏻 ስለዚህ የእናት፣ የጓደኛ ወይም የእህት ምክር ለሁሉም ባለትዳሮች ላይስማማ ይችላል፤ ምክንያቱም እያንዳንዱ ባለትዳር ማንም የማያውቀው የራሱ የሆነ ባህሪ፣ ሁኔታና ችግር አለው።
💥 ነገር ግን ችግሩ ትልቅና ውብስብ ከሆነ፣ ችግሩ በሁለት ቤተሰቦች መካከል ወደሚፈጠር አለመግባባት ከመቀየሩ በፊት፣ ዓላማው በፍትህ ማስታረቅ የሆነን አስተዋይና ታማኝ የቤተሰብ ሰው እርዳታ ጠይቁ።
💍 ስኬታማ ጋብቻ ማለት የቤታቸውን ምስጢርና ችግር የሚጠብቁ፣ የሌሎችን ጣልቃ ገብነት የማይፈቅዱ፣ መቼ መናገር እንዳለባቸው እንዲሁም መቼ ይቅር ተባብለው ማለፍ እንዳለባቸው የሚያውቁ ባለትዳሮች ናቸው። ©

👍4