💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.84K subscribers
1.52K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
04
كناشة أبي عبدالله( abu abdillah)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
     ➖➖➖➖➖➖

👉የኪታቡ ርዕስ
  ➫➫➫➫➫➫

🌐 «ما هي السلفية »
➡️ (ክፍል አራት )

🎙በኡስታዝ  አቡ አብዲላህ ተውፊቅ

t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer

📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵

t.me/ibnumohammedyimer/1319
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!

الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል  ⓵➇】

    t.me/misbahulhu

➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶

      t.me/https_Asselfya/11734
🔖አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

~ ፀሀይ ከወጣችባቸው ቀናቶች ሁሉ በላጩ የጅሙአ ቀን ነው። በዚህ ቀን ውስጥ ኣደም ተፈጥሯል፣ ወደ ጀነትም እንዲገባ ተደርጓል፣ ከጀነትም እንዲውጣም ተደርጓል። ሰአቲቷ (ቂያማ) አትቆምም የጅሙአ ቀን ቢሆን እንጂ።

📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል)

t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖ሉዕባ የጀነቷ እንስት! ~ ዓብደላህ ኢብኑ መስዑድ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና እንዲህ ብሏል፦ በጀነት ዉስጥ ሉዕባ የምትባል የጀነት ሴቶች ሁሉ በቁንጅናዋ የሚገረሙባት እንሰት አለች፦ትካሻዋን በእጃቸዉ መታ እያደረጉ እንዲህ ይሉታል "ሉዕባ ሆይ !ምንኛ ዕድለኛ ነሸ ፈላጊዎችሸ ቢያዩሸ ኑሮ አንችን ለማግኘት ምንኛ በለፉ ነበር። በዓይኖቿ መሀልም"እኔን የሚፈልግ "ጌታዬን በዒባዳ ያስደስት የሚል…
🔖የሑረይል ዐይኗና የዱኒያዋ እንስት ተረብ!

👉ሑረል ዐይን!
እናንተ የዱኒያ ሴቶች ሆይ!ቁንጅናችን የሚያፈዝ ፀባያችን የሚማርክ በቁርአንና በሐድስ ተደጋግመን የተወሳን ዉብ እንስቶች ነን።የአላህ መልእክተኛ ስለኛ ያሉትን ስሙ፦

~አንድት የጀነት እንስት ወደ ምድር ብትመለከት ፀሐይንና ጨረቃን ጋርዳ ምድርን በተለየ ብርሃን ባካበበች ነበር።አላህ እዲህ ብሏል፦ፀባየ መልካሞች ፤መልከ ዉብ ሴቶች አሉ(አል-ረህማን.70)

~ጌታችን አላህ ለጀነት ሰዎች ያዘጋጀን  ከዉቦች ሁሉ ያስበለጠን ያለ ምክንየት አይደለምና ቆንጆን ለማየት ከፉጋችሁ ወደ እኛ  መዞር ብቻ ነዉ ምርጫችሁ
       👉 የዱኒያዋ እንስት!
~በቁንጅና ከእናንተ በሰባ(70)እጥፍ እንድንበልጥ ተደርገን ተፈጥረናለ።
ጀነትን የተጎናፀፉ የዱኒያ ሴቶች ዱኒያ ላይ በደከሙት ዒባዳ ምክንያት ከሑረል አይን በ70 እጥፍ የበለጠ ቁንጅና ይኖራቸዋል ተብሎ በረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም አንደበት እንደተነገረን አትዘንጉ።
   👉ሑረል ዐይን!
~እኛ በጀነት ዉስጥ እጅ ለእጅ ተያይዘን ፍጥረታት ሰምቶ በማያዉቀዉ ተስረቅራቂ አንደበታችን እንድህ እያልን እንገጥማለን።
      .እኛ ሰንስቅ እኮ
    .የጨረቃ ገላ እስኪያልቅ ይሸረፋል    .ሙሉ ፣ግማሸ ፣ሩብ እያለ ይጠፋል
  ከዋክብት እንደ ቅጠል እግር ስር ይረግፋል
👉የዱኒያዋ እንስት!
~የዱኒያ ሴቶች ሆይ!እናታችን ዓኢሻ ሑረል ዓይኖች ይህንን ሲሉ ተገርመዉ  እናንተን ወክለዉ የሰጡት ምላሸ አድምጡ ሑረል ዓይኖች እጅ ለእጅ ተያይዘዉ በአንድነት ሲገጥሙ የዱኒያ ሴቶች ተቃቅፈዉ ምላሽ ይሰጣሉ።
     ~ለጌታችን ሱጁድ ወርደናል
     ~ፁመናል፣,ሰድቀናል
     ~ በወዱእ ፊታችንም አብርቷል
     ~አላገኛችሁም እናንተ ይህን እድል
     ~እልፍ አዕላፍ አይኖች እኛላይ ያርፋሉ
     
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖የሑረይል ዐይኗና የዱኒያዋ እንስት ተረብ! 👉ሑረል ዐይን! እናንተ የዱኒያ ሴቶች ሆይ!ቁንጅናችን የሚያፈዝ ፀባያችን የሚማርክ በቁርአንና በሐድስ ተደጋግመን የተወሳን ዉብ እንስቶች ነን።የአላህ መልእክተኛ ስለኛ ያሉትን ስሙ፦ ~አንድት የጀነት እንስት ወደ ምድር ብትመለከት ፀሐይንና ጨረቃን ጋርዳ ምድርን በተለየ ብርሃን ባካበበች ነበር።አላህ እዲህ ብሏል፦ፀባየ መልካሞች ፤መልከ ዉብ ሴቶች አሉ(አል-ረህማን.70)…
      ~እንኳን ያዩን ቀርቶ ስለኛ የሰሙ ቆንጆናት ይላሉ
          ~ዉበትና ጣፋጭ በእኛ ይመሰላሉ
          ~ሁሌም ያዩን ለታ የማናት ይላሉ
      👉ሑረል ዐይን!
        .እኛ ለባሎቻችን ስንስቅ ኮኮቦቹ
        .ጨረቃ ወለደች እየተባባሉ
       .እኛን ተጠግተዉ ብርሃን ተሞሎ

👉የዱኒያዋ እንስት !
~ቃላት አሳምረዉ
~ ስለናንተ ዉበት አድንቀዉ የፃፉ
~እኛ የመጣን ለት ትተዋችሁ አለፉ

👉 ሑረል ዐይን!
.ዉበት ከእኛ ነዉ ዘንቦ የሚንጠባጠበዉ ቆንጆ ጣፋጭ ዉብና መሳጭ የሚሉ ቃላቶች ሁሉ አይገልፁንም ያዩን ፈዘዉ ቀልባቸዉ ይሰረቃል።
.ጨረቃ ከእኛ ትደበቃለች አይናችን ሳይኳል የተኳለ ዉብ ነዉ። ጡባ ሊመን ኩና ለሁ ወካነ ለና።
      👉የዱኒያዋ እንስት
     ~አይኖቻችንን አይተዉ ከዋክብት አፈሩ
     ~ድንቄም ብርሀን ሆን ብለዉ ተናገሩ
     ~ፀሀይዋ ጠለቀች ባለችበት ቦታ
      ~እኛን ስታይ ጊዜ ተደናግጣ ፈርታ
ዓኢሻ አስከተሉና በአላህ እምላለዉ አሸነፍናቸዉዉዷ እህቴ ሆይ! በጀነት ዉስጥ የሑረል ዐይኖች አለቃ ነሽ እንኳን ደስ አለሸ።

   🌸ሁለቱ ዉብ እንስቶች🌸
    ሁለት ታላላቅ ብርሀናት ቢያበሩ በምድር
     ምድር ያችን ጊዜ እንዴት ትሆን ነበር።
~
t.me/https_Asselfya
اهتمامُ النساءِ بالقرآن الكريم - محاضرة للنساء - 13 ربيع الأول 1448ه‍
للشيخ الفاضل أبي المنهال فايز بن محمد المغلسي حفظه الله
*💥إهتمام النساء بالقرآن الكريم*

*🔈 محاضرة للنساء في مسجد الإعتصام بحي الربصة الحديدة اليمن*


*🎙للشيخ الفاضل / أبي المنهال فايز بن محمد المغلسي_حفظه الله تعال
~አንድት ሴት አለች ከሁሉም ሰው እርቃ ድቅድቅ ባለው ጨለማ ለብቻዋ ሁና ጌታዬ ያ__ አሏህ የምትል..ኢላሂ... ዱዓዋን ተቀበላት..
👍15
አንዲት ባለትዳር እህት (ሚስት) አንዳንዴ የምትወስደው በጣም አደገኛ ውሳኔ ስትጎዳ ለረጅም ጊዜ ዝም ማለት ነው። በርካታ ሚስቶች ዝምታ ቤትን ይጠብቃል፤ አለመግባባትንም ይከላከላል ብለው ያምናሉ። ነገር ግን እውነታው የተዳፈነ ህመም አይጠፋም፤ ይልቁንም በውስጥ እየተከማቸ ወደ ቁጣ፣ ጥላቻ ወይም ስሜታዊ ቅዝቃዜ ይቀየራል። ጊዜ እያለፈ ሲሄድ ባል ሁሉም ነገር ሰላም እንደሆነ ሊሰማው ይችላል፤ ሚስቱ ግን በልቧ ውስጥ በርካታ ቁስሎችንና ቅሬታዎችን አቅፋ ትኖራለች።
በስነ-ልቦና ትምህርት፣ ጤናማ ግንኙነት ለትዳር ህይወት መረጋጋት ከዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ ነው። ስለዚህ ስሜትን ለረጅም ጊዜ አፍኖ መያዝ በባልና ሚስት መካከል ክፍተት ይፈጥራል፤ አለመግባባትን ይጨምራል፤ እንዲሁም በመካከላቸው ያለውን ፍቅርና መተዛዘን ያዳክማል። በተጨማሪም ልጆች በቤት ውስጥ ባለው ውጥረትና ቀዝቃዛ ዝምታ ይመታሉ፤ ምንም እንኳን ችግሮቹ በፊታቸው በግልጽ ባይነሱም።
በኢስላማዊው እይታም ቢሆን፣ ትዳር የተገነባው በፍቅር፣ በርህራሄ፤በቅንነት፣ በምክክርና በጎ ውይይት ላይ እንጂ በቋሚ ዝምታና በእሉታዊ ስሜቶች ክምችት ላይ አይደለም። ስለዚህ ሚስት ስሜቷንና ፍላጎቷን በትክክለኛው ጊዜ፣ በረጋና አክብሮት በተሞላ መንገድ መግለጿ፣ እንዲሁም ችግሮች ከማደጋቸው በፊት ከባሏ ጋር መፍትሄ መፈለጓ ጥበብ ነው።
በችግሮች መጀመሪያ ላይ የሚደረግ የረጋ ውይይት ከዓመታት ዝምታ በኋላ የሚመጡ ጉዳቶችን ከማከም በጣም ቀላል እንደሆነ ማሰብ ተገቢ ነው፡። አንድ መልካምና እውነተኛ ቃል ግንኙነትን ሊታደግ፣ ቤተሰብን ሊጠብቅ፣ እንዲሁም ስሜታዊ ርቀት (emotional distance) ደስታውንና መረጋጋቱን ሊቀማው የተቃረበን ቤት እንደገና ማሞቅ ይችላል።
http://t.me/Abuusymin
http://t.me/Abuusymin
የኒቃብ ውበትና ክብር በሰዎች ዝና፣ በታዋቂነት ወይም በግለሰቦች ውሳኔ የሚለካ አይደለም። ኒቃብ የራሱ የሆነ የከበረ ማዕረግ ያለው ... በማንም ሰው ድርጊት ወይም ምርጫ አይጨምርም፤ አይቀንስምም።

​አንድ ታዋቂ ኡስታዝ ኒቃብ ያልለበሰችን ሴት ስላገባ ብቻ የኒቃብ ዋጋና ከፍታ አይወርድም። ኒቃብ የለበሱ እህቶች በክብራቸውና በንፅህናቸው ሁልጊዜም ቢሆን የተከበሩ ናቸው። ኒቃብ የለበሱ እህቶች ምድር ላይ የሚንቀሳቀሱ ... ስጋ የለበሱ ውብ አበቦች ናቸው። የኒቃብ ውበት በሰው ምርጫ የሚለዋወጥ ሳይሆን፣ በራሱ የፀና ረቂቅ የሆነ ውበት ነው።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
👍6
🔖ሼይኽ ሱለይማን አሩሐሂይሊ ሀፊዘሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦

አንድ ሰው የውጪ ልብሱንና የውስጥ ልብሱን ተቅዋን ከተከናነበ /ከለበሰ/ ራሱን ብሎም ማህበረሰቡን ከመጥፎ ነገሮችና ከፊትና ይጠብቃል  ።

ለዚህም ላቅ ያለው ጌታችን እንዲህ ይላል ፦
يَا بَنِ
ي آدَمَ قَدْ أَنزَلْنَا عَلَيْكُمْ لِبَاسًا يُوَارِي سَوْآتِكُمْ وَرِيشًا ۖ وَلِبَاسُ التَّقْوَىٰ ذَٰلِكَ خَيْرٌ ۚ ذَٰلِكَ مِنْ آيَاتِ اللَّهِ لَعَلَّهُمْ يَذَّكَّرُونَ

የአዳም ልጆች ሆይ! ኀፍረተ ገላችሁን የሚሸሽግን ልብስ ጌጥንም በእርግጥ በናንተ ላይ አወረድን፡፡ አላህን የመፍራትም ልብስ ይህ የተሻለ ነው፡፡ ይህ ከአላህ ታምራቶች ነው፡፡ ይገሠጹ ዘንድ (አወረደላቸው)፡፡ አል ዐእራፍ :26

{فقة اللباس والزينة  :٩}

t.me/https_Asselfya
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ፦

(ቁርዐንና) ሀዲሶችን ለመሀፈዝ የፈለገ ዘቢብና ዝንጅብልን መመገብ ያብዛ። እነዚህ ሁለት ነገሮች የአንድን ሰው የማስታወስ ችሎታን ይጨምራሉና።

📚ኪታብ ጢቡ ነበዊ

~
t.me/https_Asselfya
👍7
005
قناة أبي عبد الله الولوي ( abu abdillah)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
     ➖➖➖➖➖➖

👉የኪታቡ ርዕስ
  ➫➫➫➫➫➫

🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አምስት )

🎙በኡስታዝ  አቡ አብዲላህ ተውፊቅ

t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer

📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵

t.me/ibnumohammedyimer/1319