💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.83K subscribers
1.53K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ  አሸብርቃ ነው።

↪️ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنیا
🔖ባስተወሱን ሰአት ዱዓ የሚያደርጉልን መልካም ጓደኞች ይኖሩን ይሆን!? እኛስ እንደነሱ እንሆን!? አሏህ ያርገንም ያድርግልንም።
ومِ
ن ثمرَاتٍ صُحبَة الصالِحينَ
أَنهُم يَدعونَ لك حِينَ يذكَرونَكَ

قال أحد السَّلف -رحمهُم اللّٰه-
«فادعٌ لي إن ذكرتَني،وأدعو لك إن ذكرتُك،
فَنكون
كأنَا التقَينَا وإن لَم نَلتَق».

• سير أعلام النبلاء (٣٩٢ / ١٥)

t.me/https_Asselfya
👍5
• የኒቃብን ዋጋ የሚያውቁት ሁለት ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው፤ እነሱም ቀናተኛ ወንድ እና የተከበረች ሴት ናቸው። ©
👍15
አኼራን እናስቀድም
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
አኺራን እናስቀድም ....

ዱንያን በአኺራ ላይ ማስቀደም የከሃዲያን መለያ ነው !

t.me/MerkezulimamiAhmed
فَبِظُلْمٍ مِّنَ الَّذِينَ هَادُوا حَرَّمْنَا عَلَيْهِمْ طَيِّبَاتٍ أُحِلَّتْ لَهُمْ)

(በአይሁዶችም በደል በእነርሱ ላይ
የተፈቀደላቸውን ከመልካም ነገር እርም አደረግንባቸው)።

👉አለመታዘዝ የእጦት ምክንያት ነው።
06 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔖ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና

👉ክፍል (  ⓺)

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ

~የኪታቡ pdf👇
     t.me/https_Asselfya/12607
🎉የሆነ የምትጠብቁት ቀን አለ አይደል ?
ከደስታዉ ብዛት የማትተኙበት  ቀን,,,,,,,አላህ ያንን ቀን ቅርብ ያድርግላቸሁ ያረብ..!🌺🤏
👍23
⏰ የምታጠፋው እያንዳንዱ ደቂቃ መልሰህ ልታገኘው የማትችለው ሀብት ነው!
🌸وسلاما على انثى غارت على جسدها من
نظرات الرجال كغيرة الرجل على عرضه


ልክ ወንድ ልጅ ክብሩ ሲነካ እንደማይወደው ሁሉ ክብር ሰውነቷን የወንዶች አይን አንዳይነካው ለተሸፈነች ኒቃቢስት ሰላም ለሷ ይሁን።
👑
t.me/https_Asselfya
👍5
~ያሜሪካን ሽቶ ምን ያደርግልሻል፦
ቆላ ያበቀለው ወይባ ይሻልሻል።ህእ አደል እንደ!?አበቦቼ!

:
👍23
~"ታማኝነትን ከአሲያ ፣ትእግስትን ከኸዲጃ፣ ንጽህናን ከመርየም፣ከልብ መስራትን ከአኢሻ ፣ፅናትን ከፋጢማ እንማር💥"

👉Allah መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው🫶
~
👍12
07 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔖ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና

👉ክፍል  (  ⓻)

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ

⭕️የመጨረሻ ክፍል

~የኪታቡ pdf👇
     t.me/https_Asselfya/12607
📍الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
~ክፍል .⓵
t.me/https_Asselfya/11735

~ክፍል .➁
t.me/https_Asselfya/11739

~ክፍል .➂
t.me/https_Asselfya/11746

~ክፍል .⓸
t.me/https_Asselfya/11751

~ክፍል .⓹
t.me/https_Asselfya/11756

~ ክፍል .⓺
t.me/https_Asselfya/11767

~ክፍል .⓻
t.me/https_Asselfya/11775

~ክፍል .➇
t.me/https_Asselfya/11784

~ክፍል .⓽
t.me/https_Asselfya/11802

~ክፍል.➉
t.me/https_Asselfya/11814

~ክፍል.⓵⓵
t.me/https_Asselfya/11830

ክፍል .⓵➁
t.me/https_Asselfya/11837

🔍የኪታቡ pdf
~t.me/https_Asselfya/11734

📍በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ...!
🔖እህቴ ሆይ !
      ~
~የለሊቱ መጨረሻ ጊዜ ፦ሶላት በመስገድ ፦ዚክር በማድረግ ፦ዱዓ በማድረግ ፦ቁርአን በመቅራት፦ ተጠቀሚበት ።ጌታችን አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ዱኒያ በመዉረድ፦ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው?
~ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው?
~ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል።የዚህንጊዜከሚለምኑትሁኚ !

📍አላህ ሆይ !  አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።

~
t.me/https_Asselfya
👍6
አላህ ሆይ፣ በዚህ የጁምዓ ቀን የልብ እረፍት፣ መልካም ሁኔታ እና የሥራችንን ተቀባይነት ስጠን። ሰውነታችንን በጤና አቆይልን፣ ከሰዎችና ከጂኖች ክፉ ነገር ጠብቀን።

*አላህ ሆይ፣ ለተጨነቀ ሁሉ መፍትሔን፣ ለተነፈገ ሁሉ ስጦታን፣ ለታመመ ሁሉ ፈውስን፣ ለሞተ ሁሉ ምሕረትን፣ ለተቸገረ ሁሉ ሪዝቅን ፣ ለእያንዳንዱም ዱዓ መልስን ለግስልን። ©
አሚን 🤲
👍5
✔ አንድ የዱንያ ጉዳይ ሲገጥምህ፡ እጆችህን ወደ አላህ አንስተህ እንዲፈጽምልህ ትለምነዋለህ። .... ነገር ግን ሪዝቅህን እንዲያሰፋልህ እንደለመንከው ሁሉ፡ የልብህን ሕይወት አላህን ጠይቀሃልን?

✔ እንዲሁም ከዱንያ ጭንቀቶች እንዲገላግልህ እንደለመንከው ሁሉ፡  ከብዥታ እና ከስሜት ( ሹብሀ እና ሸህዋ ) በሽታዎች እንዲፈውስልህ ጠርተኸዋልን?

​ኢብኑል ቀይም እንዲህ ብለዋል፦

... የሚገርመው ፡ ጉዳይ ሲገጥመው እንዲፈጽምለት ምኞቱንና ትኩረቱን ወደ አላህ ያዞራል፤ ነገር ግን ልቡ ከድንቁርናና  ከመዘናጋት ሞት ሕያው እንዲሆን፣ እንዲሁም ከብዥታ እና ከስሜት ( ሹብሀ እና ሸህዋ ) በሽታዎች እንዲፈወስ ለመጠየቅ አይጋፈጥም። ነገር ግን ልብ አንዴ ከሞተ፡ ወንጀሉ (ማመፁ) አይሰማውም።..

አል-ፈዋኢድ 111
👍3