💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.85K subscribers
1.53K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
.:
سرُّ السعادةِ حسنُ ظنك بالذي
خلق الحياةَ وقسَّم الأرزاقا'))

ـ الإمام الشافعي

ህይወትን ባስገኘው እና ሲሳይን በከፋፈለው [ጌታ] ላይ መልካም ጥርጣሬ ማሳደር፣ የደስታ ሚስጥሮች ናቸው።

ኢማሙ ሻፊዒ
👍4
🔖የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

➡️ ሶስት አይነት ሰዎች አይኖቻቸው የውመልቂያማ እሳት አትነካቸውም።
①) አላህን ፈርታ ያለቀሰች አይን
②) በአላህ መንገድ ላይ ስትጠብቅ ያደረች አይንና
③) አላህ ሀራም ያደረገው ከማየት ዞር ያለች (የራቀች) አይን ናቸው።

📚(السلسلة الصحيحة)

t.me/https_Asselfya
👍5
Yesunna haq
Ibnu Munewor
* “የሱንና ሐቅ በኛ ላይ”፣
እንዲሁም ሱንናን ለሚያስተባብሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ

* ትላንት እሁድ ሰኔ 22/2018 በሑዘይፋህ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
✅ ሙዘኒይ - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ አሉ፦

ሻፊዒይ ዘንድ ገባሁ። በሞቱበት ህመማቸው ላይ ሳሉ ነው። "እንዴት አደርክ የ0ብደላህ አባት?" አልኩኝ።
እራሳቸውን ቀና አደረጉ። ከዚያም:
"ዱንያን እየለቀቅኩ፣ ወንድሞቼን እየተለየሁ፣ ክፉ ስራዬን ለመገናኘት፣ ወደ አላህ ለመጓዝ የቀረብኩ ሆኜ አድሬያለሁ። ሩሔ ወደ ጀነት ሆና የምስራች የምላት ትሁን፣ ወደ እሳት ሆና የማረዳት ትሁን አላውቅም" አሉና አለቀሱ
።
👍3
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Ibnu Munewor – Yesunna haq
" ሱናህ የኑህ መርከብ ናት የተሳፈረባት ይድናል ወደ ኋላ የቀረ ይሰምጣል። "

~
“የምስጋና ዝቅተኛው ደረጃ አላህን በሰጠህ ፀጋዎች አለማመጽህ ነው፤ የአካል ክፍሎችህ (ህዋሳቶችህ) በሙሉ አላህ በአንተ ላይ የዋለልህ ፀጋዎች ናቸውና በእነሱ እርሱን አታምፅበት።”

​
ሰህል ቢን አብደላህ (ረሒመሁላህ)
ምንጭ፦«ሱነን አስ-ሷሊሒን ሊል-ባጂ» (394)
👍3
_*▪️قال العلامة ابن باز رحمه الله :*_

*«* لا تتضايق إذا قيل لك { الله يهديك } أنت بحاجة إلى الهداية لو كنت أتقى الناس ، ولو كنت أعلم الناس بحاجة إلى الهداية حتى تموت *»*

‹📚|[ الفتاوى : (163/7) ]|›
~የሌሊት ሰላት ከአላህ ዘንድ
በሆነ ምርጫ የሚገኝና ከባሮቹ
ለመረጠው ብቻ የሚያገራው

ልዩ ዒባዳ መሆኑን የተረዳህ
ለታ አንድ ሌሊት እንኳን
አትተወውም ነበር ።


~
👍11
ما تيسر من سورة الأنبياء ٩٢ - ١١٢
القارئ : عبدالله الموسى
🔖ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

=
👍1
ሰውን መጥቀም ካልቻልክ... አትጉዳው፣
ማስደሰት ካልቻልክ... አታስከፋው።
ማሳቅ ካልቻልክ... አታስለቅሰው።
ልትጠግነው ካልቻልክ... አትስበረው፣
ልታወድሰው ካልቻልክ... አታማው።

ዱኒያ በራሷ ከባድ ናት፤ ለሰዎች የሸክም ማቃለያ እንጂ ሌላ ተጨማሪ ሸክም አንሁን። ለሁሉም ሰው መልካም መሆን ባንችል እንኳ፣ ክፉ ከመሆን እንቆጠብ።

የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-
"እውነተኛ ሙስሊም ማለት ያ እጁና ምላሱ ከሰዎች ላይ ሰላም የሆኑለት ሰው ነው።" (ቡኻሪ)
👍9
Forwarded from TewhideAcadamy
አዘጋጅ ወንድማችሁ ሳዳት ከማል አቡ መርየም።
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም እና እህቶች ሆይ!
ይህ ቻናል ከጀማሪ ጀምሮ የኪታብ ቂርኣት በድምፅ፣ ከዛም ጎግል ላይ ለእያዳንዱ ትምህርት በጥያቄ እና መልስ የሚለቀቅበት ነው፡፡
እያንዳንዱ ተማሪ የደርሱ ፔዲኤፍ አብሮ ይለቀቅለታል፡፡
በአላህ ፍቃድ በተሸለ መንገድ ካሉበት ሆነው ይማሩ፡፡
አላህ ኢኽላስ ይስጠን፡፡
https://t.me/TewhideAcadamy
Audio
👉ፈገግታ ሱና ነዉ ።ፈገግ በሉ!

🎙ሸይኽ ባሲጢ አላህ ይዘንላቸው!
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦

"وقـد ضمـن اللَّـه سبحانـه لڪلّ مـن عمـل صالحـا أن يحييـه حيـاة طيبـة وهـو صـادق الوعـد لا يخلـف وعـده".

አላህ መልካምን ለሰራ ሰው ሁሉ ያማረ ህይወት እንደሚያኖረው ዋስትና ሰጥቶታል የእሱ ቃል እውነት ነው ቃሉን አያፈርስም።

📚[አዳእ ወደዋእ]

t.me/https_Asselfya
👍2
ጥሩ ሷሊሕ የሆነች ሚስት ከየት ላግኝ?

የብዙ ወንዶች ጥያቄ ነው። ምላሹን ቁርኣን ይነግረናል።

አላህ የነቢዩ ዘከሪያን ዱዓእ ተቀብሎ ሚስቱን ያስተካለበትን ምክንያት አስመልክቶ እንዲህ ይላል፦

(فَٱسۡتَجَبۡنَا لَهُۥ وَوَهَبۡنَا لَهُۥ یَحۡیَىٰ وَأَصۡلَحۡنَا لَهُۥ زَوۡجَهُۥۤۚ إِنَّهُمۡ كَانُوا۟ یُسَـٰرِعُونَ فِی ٱلۡخَیۡرَ ٰ⁠تِ وَیَدۡعُونَنَا رَغَبࣰا وَرَهَبࣰاۖ وَكَانُوا۟ لَنَا خَـٰشِعِینَ)

"ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ለእርሱም የሕያን ሰጠነው፡፡ ለእርሱም ሚስቱን አበጀንለት፡፡ እነርሱ በበጎ ሥራዎች የሚቻኮሉ ከጃዮችና ፈሪዎች ኾነው የሚለምኑንም ነበሩ፡፡ ለእኛ ተዋራጆችም ነበሩ።"
[አል-አንቢያእ: 90]

ታላቁ የማሊኪያ ፈቂህ ኢብኑ-ል-ዓረቢ እንዲህ ብለዋል፦ «መልካም (ሷሊሕ) የሆነች ሚስት በጥረት አትገኝም። አላህን ለፈራ ሰው አላህ የሚሰጠው ሪዝቅ ናት።»

ስለዚህ ወንድሜ ለአላህ ትእዛዛት እጅ ስጥ አላህንም በመተናነስ ለምነው። በዚህ እንጂ በመጠናናትም ይሁን ባልተፈቀደ መንገድ መልካም ሚስትና ጣፋጭ ትዳር አይገኝም።

©: ተንቢሃት
እውነተኛ የሴት ልጅ ነፃነትና ጥበቃ ሊረጋገጥ የሚችለው ክብሯን ከፍ ባደረገው፣ ከውርደትና ከብልሽትም ጠብቆ በማኅበረሰቧ ውስጥ የተከበረችና ውድ ዕንቁ እንድትሆን ባደረጋት የኢስላም ሸሪዓ ጥላ ስር ብቻ ነው።

📌 قـ✑ــال العلامــة صـالح الفــوزان حفظــہ اللـہ تعـالـﮯ :

☜ المــرأة لا تڪـون حــرة إلا بالتــزام الأحڪـام الشــرعية

⇦ الشــر؏ حــررها مـن الهــوان حــررها مـن الفســاد حــررها مـن ڪـل رذيلـة

❀ ◄ ضبطها
✿ ◄ ڪرمها
❀ ◄ عززهـا
✿ ◄ صانهـا


📑 شـرح ڪـتاب الفتـن والحـوادث [ صـ 34 ]

"አንዲት ሴት ነፃ ልትሆን የምትችለው የሸሪዓዊ ድንጋጌዎችን (አህካሞችን) ሙጥኝ ብላ ስትይዝ ብቻ ነው።

​⇦ ሸሪዓ ከውርደት ነፃ አውጥቷታል፣ ከብልሽት ነፃ አውጥቷታል፣ ከማንኛውም መጥፎ ምግባር (ርኩሰት) ነፃ አውጥቷታል።

​❀ ◄ ስነ-ስርዓት አስይዟታል
✿ ◄ አክብሯታል
❀ ◄ ልዕልናን ሰጥቷታል
✿ ◄ ጠብቋታል

ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን

​📑 [ሸርሕ ኪታብ አል-ፊተን ወል-ሐዋዲሥ — ገጽ 34]

t.me/durusuabihizam
t.me/durusuabihizam
👍1
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
🔖እህቴ ነገ የልጆቼ አባት የቤተሰቤ ሃላፊ ይሆናል ብለሽ ያሰብሽውን እሽ በይና አግቢው !።በመርህ ተጓዥ ድንና መልካም ስነምግባር የሌለው ነገ ልጆችሽን በተርቢያ የማያሳድግ ባል ከወድሁ ቢቀር ይሻልሻል

~!
👍18
🌸فَإِذَا جَآءَتْهُمُ ٱلْحَسَنَةُ قَالُوا۟ لَنَا هَٰذِهِۦ ۖ وَإِن تُصِبْهُمْ سَيِّئَةٌۭ يَطَّيَّرُوا۟ بِمُوسَىٰ وَمَن مَّعَهُۥٓ ۗ أَلَآ إِنَّمَا طَٰٓئِرُهُمْ عِندَ ٱللَّهِ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَهُمْ لَا يَعْلَمُونَ

~እነሱጋ መልካም (ምቾት ፣ድሎት ፣ጤንነት) በመጣቻቸዉ ጊዜ ይች የመጣችዉ የኛ ነች ይላሉ።ህመም ፣ማጣት ችግር ፣የመሳሰለ ችግር ብትነካቸዉ በሙሳ እሱጋ ባሉት ገደቢስ ይሆናሉ።አዋጅ!መጥፎ ገድአችሁ አላህ ዘንድ ብቻ ነዉ።ነገር ግን አብዛሐኞቹ አያዉቁም።
👍2