💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage M.Nur G)
የቢድዓ ሰዎች ይህንን አንቀፅ ለቢድዓቸው እንደ ማስረጃ ያቀርቡታል ፣ መልሳችን ምንድን ነው ?

ثُمَّ قَفَّيْنَا عَلَىٰ آثَارِهِم بِرُسُلِنَا وَقَفَّيْنَا بِعِيسَى ابْنِ مَرْيَمَ وَآتَيْنَاهُ الْإِنجِيلَ وَجَعَلْنَا فِي قُلُوبِ الَّذِينَ اتَّبَعُوهُ رَأْفَةً وَرَحْمَةً وَرَهْبَانِيَّةً ابْتَدَعُوهَا مَا كَتَبْنَاهَا عَلَيْهِمْ إِلَّا ابْتِغَاءَ رِضْوَانِ اللَّهِ فَمَا رَعَوْهَا حَقَّ رِعَايَتِهَا ۖ فَآتَيْنَا الَّذِينَ آمَنُوا مِنْهُمْ أَجْرَهُمْ ۖ وَكَثِيرٌ مِّنْهُمْ فَاسِقُونَ
د (9) شرح سفينة النجاة - فصل في مبطلات الصلاة - فصل فيما تلزم نية…
በሸይኽ አወል አህመድ አል ከሚሴ (ሀፊዘሁላህ)
📚 مَتْنُ سَفِينَةِ النَّجَاةِ عَلَى مَذْهَبِ الإِمَامِ الشَّافِعِيِّ
📚 የመትን ሰፊነቱ ነጃ በኢማሙ አሻፍዒ መዘሀብ የተጻፈች ሪሳላ

#ክፍል
ሶላትን የሚያበላሹ ነገሮች

🎙በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል_ኬሚሲይ «ሐፊዘሁሏህ»
--------------------------------------------------
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/79
--------------------------------------------------------
አገዜ መውሊድ
Sadat
📌አገዜ መውሊድ

🔻ገሳጭ ምርጥ ሙሐደራ!

በድምፀ ማስረጃ የተደገፈ!!

🎧ይደመጥ!🎧

🎙በአቡ መርየም አሏህ ይጠብቀዉ!
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 1⃣8⃣


መድል ጃኢዝ ሙንፈሲል
መዱል ዋጂብ ሙተሲል
መዱል ኣሪዱ ሊስኩን


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/https_Asselfya
💢የጋብቻ ቀለበት


◾️‏قال العلامة الألباني :
🔘ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

【وضع خاتم الخطوبة في يد العروس من عادات النصارى وقد أمرنا بمخالفتهم】
አንድ ሰው በሚያገባት ሴት ላይ የጋብቻ ቀለበት ማድረጉ የክርስቲያኖች ልምድና ተግባር ነው። እኛ ደሞ እነሱን በመፃረር ላይ ታዘናል።
📗(أداب الزفاف ص ٢١٢)
➻ውድ እህቴ!

ጉዞሽን ቀጥይ በተውሒድ በሡና
አደራ እዳወጭ ከሐሀቁ ጎዳና

በዚሕ ዘመንማ አሁን ባለንበት
ሡና ተደብቆ ቢደዓ ነግሦበት

ባጢሉ ተሥፋፍቶ ሐቁ ባነሠበት
የባጢል እረኞች በተሰራፉበት

ተውሂድ እና ሡናን አጥብቀሽ ያዥ ና ቢደዓን ራቂ
በሠለፎች መንገድ በሡና ታቅበሽ በነሱ ተብቃቂ

እና ዉድ እህቴ አደራ የምለዉ እኔንም አንችንም
እዉቀት በመቅሠም ነዉ ከፈተና መዳኛ ትልቁ ሥበብ ነዉ

አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች
💎💎💎💎💎💎💎
ሀዋ ቢንት ሰኢድ
👍1
💎 ሀያእ ሁለ ነገሩ ኸይር ነው‼️

💎ሀያእ የእምነት አካል ነው‼️
አብደላ ኢብኑ መስኡድ رضي الله عنه እንዲህ ይላል◉◂

የማያውቁትን ነገር ➷አላውቅም ማለት‼️

ከእውቀት ነው◉◂

#ምንጭ
📚((صحيح البخاري 1020))
 
ሷሊህ የሆነች እንስት ከስህተት ጥብቅ አይደለችም‼️

ነገርግን ስትገሰፅ ትገሰፃለች ስትመከር ትቀበላለች‼️

ከስህተቷ ተመልሳ አላህን ምህረትን ትጠይቃለች‼️
تلاة 2
AudioTrim
👆👆👆
የቁርአን ግብዣ ልባችን
ሰጥተን እንስማው👂

ከሱረቱ አል አዕራፍ አንድ ገፅ ከግማሽ

በወንድም ጀላሉ ሁሰይን

ልብህን ከቁርአን አርቀሀት ሰላም አይኖራትም
Audio
📔 كشف الشبهات

📒 ከሽፉ ሹብሃት

ክፍል ❶

تأليف፡-
الإمام المجدد محمد بن عبدالوهاب رحمه الله

📝 ፀሃፊ
ሸይኽ ሙሐመድ ቢን አብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን (አቡ ጃዕፈር)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk