💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.85K subscribers
1.53K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
👉የሙሐረም ወር ቱሩፋት

ከአቡ ሁረይራ (ረዲዬሏሁ ዐንሁ) ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንድህ ማለታቸው ተላልፏል:-
«ከረመዳን በመቀጠል በላጭ የሆነው ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም (ወር ፆም) ነው።
ከግደታ ሶላት በመቀጠል በላጭ የሆነው ሶላት የለይል ሶላት ነው።»  [ሙስሊም]

➼ ይህ ሐዲሥ ከረመዳን ፆም በመቀጠል የሙሐረም ወር ፆም በላጭ እንደሆነ ግልፅ የሆነ መረጃ ነው።

➼ እንድሆም የሐዲሡ ግልፅ መልእክት  የሙሐረምን ወር ሙሉ መፆምን ያመላክታል ነገር ግን ከፊል ዑለሞች ሁሉንም መፆም ሳይሆን ከሙሐረም ወር ብዙ ቀናቶችን በመፆም ማነሳሳት ነው በሐዲሡ የተፈለገው ብለዋል።
ኢብኑል ጀውዚይ (ረሒመሁሏህ) ለጧኢፉል መዐሪፍ ገጽ 39 ላይ የሚከተለውን አስፍረዋል:-
«ከሙሐረም ወር በማከታተል ከፆሙት መካከል ዑመር፣አቡ ጦልሐ፣ዓኢሻ እና ሌሎችም ይገኙበታል ኢብኑ ዑመር፣ሐሰኑል በስሪና ሌሎች ደግሞ የሙሐረም ወርን ሙሉውን ይፁሞ ነበር»

ማሳሰቢያ:- በዚህ ሐዲሥ የተፈለገው ከሙሐረም አስረኛውን (የዐሹራን) ቀን መፆም ሳይሆን ከሙሐረም ወር ሁሉንም ወይንም አብዘሀኛውን ቀናቶች መፆም ነው። ስለዐሹራ ፆም ሌላ እራሱን የቻለ ሐዲሥ አለ የአላህ ፍቃድ ከሆነ በሌላ ፅሑፍ እመለስበታለሁ።

➼ የሙሐረም ወር የሂጅራ አቆጣጠር የሚጀምርበት የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው።

➼ የሙሐረም ወር አሏህ በቁርኣን ውስጥ ከጠቀሳቸው አራት የተከበሩ ወራቶች መካከል አንዱ ነው።

{ إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ }

«የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፡፡» [ተውባ (36)]

እነዚህን የተከበሩ አራት ወራቶች ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) በሚከተለው ሐዲሥ ጠቅሰዋቸዋል «… አመት አስራ ሁለት ወር ነው። ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው:- ሶስቱ የተከታተሉ ናቸው ዙል ቂዕዳ፣ዙል ሒጃና ሙሐረም እና ረጀብ የሙደሮች ወር ያ በጁማዳ እና በሸዕባን መካከል ያለው…» [ቡኻሪና ሙስሊም]

➼ ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከላይ ባሳለፍ ነው ሐዲሥ የሙሐረምን ወር ወደ አላህ በማስጠጋት የአላህ ወር ብለው ጠርተውታል ይህ የዚህን ወር ደረጃ ትልቅነት የሚያሳይ ነው ምክኒያቱም ከፍጥረቶቹ ወደአላህ በመጠጋት የሚጠሩት ነገሮች ከፍጥረቶቹ ውስጥ ለየት ያለ ደረጃ ያላቸው ፍጥረቶች ናቸው። ለምሳሌ ከዕባን بيت الله የሷሊሕን ግመል ناقة الله በማለት በክብር ወደ እሱ እንዳስጠጋቸው እሄም ወር ከሌሎቹ ወር በመለየት ወደአላህ በማስጠጋት ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጠርተውታል።

➼ ከላይ በሳለፍነው የቁርአን አንቀፅ ውስጥ አሏህ «በእነርሱ(በእነዚህ በተከበሩ አራት ወራቶች) ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፡፡» ይለናል :- ይህ ማለት
በእነዚህ በአራት ወራቶች ውስጥ ወንጀልን አትፈፅሙ ወንጀል በየትኛውም ወራት ሐራም ቢሆንም ግን በእነዚህ የተከበሩወራቶች የሚፈፀም ወንጀል ቅጣቶ በሌሎቹ ወራቶች ከሚፈፀሙ ወንጀሎች ከበድ ያለነው።
ታላቁ ሙፈሲር ኢማም ኢብኑ ከሢር እንድህይላሉ:-
« በማንኛውም ወራቶች በደልን መፈፀም ወንጀል ቢሆንም በሌሎች ወራቶች ከሚፈፀም በደል በበለጠ በተከበሩት ወራቶች የሚፈፀም በደል ሀጢአቱና ወንጅሎ የከበደ ነው።…» [ተፍሲር ኢብኑ ከሢር (4/89)]

➼ በዚህ በተከበረ ወር እራሳችንን ከሀራም አርቀን በቻልነው መልካም ስራ ለመስራት ቆርጠን እንነሳ በተለይ ከላይ ባሳለፍነው ሐዲሥ እንዳየነው በዚህ ወር ፆም ወደአላህ እጅግ የተወደደ መልካም ስራ ስለሆነ በቻልነው ያክል ለመፆም እንሞክር በጥቅሉ ነገ ሞት መጥቶ በእኛና በመልካም ስራ መካከል ሳይጋርደን በስተፊት ዛሬ በዱኒያ ላይ የተሰጠንን እድል መልካም ስራ በመስራት ሳያልፍ እንጠቀምበት

አላህ ሆይ የመልካም ስራ በሮችን ክፈትልን ወዳንተ የሚያቀርበንን መልካም ስራ በፈፀም ላይ አበርታን

منقول
Audio
🔹 الحياة  السعيدة  في طمأنينة القلب، وذكر الله تعالى، والإمام ابن تيمية -رحمه الله تعالى- نموذج لذلك.

🎙 فضيلة الشيخ #صالح_الفوزان
حفظه الله تعالى
​🚨 አስቸኳይ የአፋልጉኝ ጥሪ! 🚨
​"ከልባችን አትጠፊም… ናፍቆትሽና ትውስታሽ ሁልጊዜም ከእኛ ጋር ነው!"

​ውድ የሃገሬ ልጆች፣ ይቺ በምስሉ ላይ የምታዩዋት እህታችን ፋጡማ መሐመድ ትባላለች። ከጠፋች ይኸው 3 ዓመታት ተቆጥረዋል።

​ይህንን ሁሉ ዓመት ሙሉ የወላጅ እናቷ ልብ በሐዘን ተሰብሯል፤ እህቶቿና መላው ቤተሰቧ በናፍቆትና በጭንቀት ሌሊትና ቀን እየቆጠሩ ይገኛሉ። የቤቱ ደስታ እሷ በጠፋችበት ቀን አብሮ ጠፍቷል። የት እንዳለች፣ በምን ሁኔታ ላይ እንዳለች አለማወቅ ለቤተሰቡ ትልቅ እረፍት የነሳ ከባድ ፈተና ሆኖባቸዋል።

​ፈጣሪ በሰጠው ፀጋና በሰው ልጅ ርኅራኄ የምታምኑ ወገኖቻችን በሙሉ እባካችሁን ይቺን እህታችንን ፈልገን ለእናቷና ለቤተሰቦቿ እንድንመልስ በትብብር እንፈልጋት።

​የጠፋችው ሰው ስም፦ ፋጡማ መሐመድ
​ፈላጊዎች፦ ወላጅ እናቷ፣ እህቶቿ እና መላው ቤተሰቧ
​የጠፋችበት ጊዜ፦ 3 ዓመት ሆናት
የትውልድ ቦታ :- ቴፒ

​📞 መረጃ ካላችሁ፡
​እባካችሁን ያያችኋት፣ ያለችበትን የምታውቁ ወይም ፍንጭ ያላችሁ ደግ የሃገሬ ልጆች በሚከተለው ስልክ ቁጥር በመደወል ያሳውቁን። ለምናገኘው መረጃ ሁሉ የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
​👉 ስልክ ቁጥር፦ +251912899894
+251721265253
​ማሳሰቢያ፦ እባክዎን ይህንን ጽሑፍ ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ። የእርስዎ አንድ "ሼር" ለአንድ ለተጨነቀ እናትና ቤተሰብ ትልቅ ተስፋ ነው! መላው ቤተሰቧ በጉጉት እየጠበቋት ነው።
👍1
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات

ሙሐረም   6/1448
ሰኔ  14/2018
ጁን   21/2026
~
👍39
🥀ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ  ወጀመአ በይነኩማ ፊልከይር አላህ

ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ
ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላችሁ

በእዝነት በውደታ ይድመቅ ትዳራችሁ
በትቅዋ  በዚክር ይሞላ አድስ ጎጆችሁ

መልካም ዝርዮችን አሏህም ይስጣችሁ
የኡማው ተምሳሌት ጥንዶች ያድርጋችሁ

       
    ምክር

በአድሱ ቤታችሁ በትዳር ስትኖሩ
አንዱን አንዱን ስተት አትቆጣጠሩ

በትዳር ህይወት ላይ ትግስት ያስፈልጋል
በሁለቱ ጥንዶ ልዩነትለምፍጠር ሸይጧኑ ይጥራል

በመካከላችሁ በሚፈጠር ነገር
ራሳችሁ ፍቱት ለሰው አይነገር

አንተ ትብስ አንች ሁሌም እያላችሁ
ካሉሽ  ካሉህ ወሬ እጅግ እርቃችሁ
ሁልጊዜ በደስታ ኑሩ ተዋዳችሁ

ሸያጢነል ጅኖች የሰወችም አሉ
የሰወችን ደስታ ሊያርቁ የሚሉ

በሉ አይዟችሁበአድሱ ህይወትላይ ሁሌምተዋደዱ
አብባችሁ አፍሩ ውለዱ ክበዱ

ደግሞበድጋሜእንኳን ደስ አላችሁ
የትዳር ህይወቱ ይባረክላችሁ
👍9
​بَارَكَ اللهُ لَكُمَا، وَبَارَكَ عَلَيْكُمَا، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ. اللَّهُمَّ اجْعَلْ بَيْنَهُمَا مَوَدَّةً وَرَحْمَةً، وَارْزُقْهُمَا ذُرِّيَّةً صَالِحَةً، وَبَارِكْ لَهُمَا فِي رِزْقِهِمَا، وَاجْعَلْ حَيَاتَهُمَا سَعَادَةً وَطَاعَةً.

مبروك اختي الكريمة يا حبيبة قلبي، أتمنى لكِ من أعماق قلبي السعادة الأبدية في حياتك الزوجية. أسأل الله أن يجعلكِ أسعد عروس ويرزقكِ الذرية الصالحة. أنتِ تستحقين كل خير، وكم أنا سعيدة برؤيتكِ في هذا اليوم المميز. بارك الله لكِ وبارك عليكما وجمع بينكما في خير."

"أدعو الله أن يجعل حياتكما مليئة بالحب والسعادة والخير."
" مبروك يا أجمل عروس، أتمنى لكِ التوفيق في حياتك الجديدة."
"اللهم اجعله زواج الدهر، وبارك لهما وعليهما."
"أتمنى لكِ حياة زوجية سعيدة مليئة بالحب والود."
"اللهم اجعله زواجًا مباركًا، واجعله بداية لحياة سعيدة."."
🎀💎💎🎀🎀🌹🌹🌺🌺🌸🌸

​مَا أَجْمَلَ الدُّنْيَا إِذَا طَابَتْ بِصُحْبَتِنَا

​فِي طَاعَةِ الرَّحْمَنِ كَانَتْ كُلُّ هِمَّتِنَا

​لَمْ نَلْتَقِ لَكِنْ لَنَا فِي الْقَلْبِ مَنْزِلَةٌ

​أَقْوَى مِنَ الْقُرْبِ فِي الدُّنْيَا وَأَجْمَلُهُ

​يَا حِلْيَةَ الرَّوْضِ يَا أُخْتِي وَيَا أَمَلِي

​مُبَارَكٌ عِقْدُكِ الْغَالِي مَعَ الرَّجُلِ


​فَاسْتَقْبِلِي الْبَيْتَ بِالْإِيمَانِ رَاضِيَةً

​وَكُونِي فِي كُلِّ حَالٍ لَهُ دَاعِيَةً

​لَا تَبْخَلِي بِابْتِسَامَاتٍ تُنِيرُ لَهُ

​فَالْوَجْهُ الضَّاحِكُ لِلْأَزْوَاجِ جَنَّتُهُ

​وَاصْبِرِي إِنْ رَأَيْتِ الْمَوْجَ مُرْتَفِعًا

​فَالصَّبْرُ يَجْعَلُ بَيْتَ الْمُؤْمِنِ مَرْفَعًا

​يَا رَبِّ فَاجْمَعْهُمَا فِي الْخَيْرِ دَائِمَةً

​وَاجْعَلْ حَيَاتَهُمَا بِالسَّعْدِ قَائِمَةً

يَا وَرْدَتِي

​عَبْرَ الْأَثِيرِ نَسَجْنَا حَبْلَ إِخَائِنَا

​وَفِي كِتَابِ اللهِ كَانَ لِقَاؤُنَا

​مَا ضَرَّنَا بُعْدُ الدِّيَارِ وَإِنَّمَا

​أَرْوَاحُنَا تَلْتَقِي فِي السَّمَاءِ تَبَسُّمَا

​يَا هَايُوتِي الْيَوْمَ زُفَّتْ بَهْجَتِي

​فَاسْمَعِي مِنْ نَبْضِ قَلْبِي نَصِيحَتِي

​إِنَّ التِّجَارَةَ مَعَ الرَّحْمَنِ رَابِحَة

​فَاجْعَلِي بَيْتَكِ لِلْقُرْآنِ صَالِحَةٌ

​أَطِيعِي زَوْجَكِ فِي غَيْرِ مَعْصِيَةٍ

​تَعِيشِي فِي الدُّنْيَا بِأَعْلَى مَنْزِلَةٍ

​وَإِذَا غَضِبَ فَكُونِي لَهُ بَلْسَمًا

​وَامْلَئِي أَرْجَاءَ بَيْتِكِ تَرَنُّمًا

​أَسْأَلُ اللهَ أَنْ يَرعَاكُمَا دَوْمًا

​وَيَرْزُقَكُمَا ذُرِّيَّةً تَقَرُّ بِهَا الْعَيْنُ يَوْمًا

​فَرِحْتُ لَكِ يَا نُورَ الْعَيْنِ وَالْقَلْبِ

​يَا مَنْ عَرَفْتُكِ فِي مَدْرَسَةِ الدِّينِ وَالْحُبِّ

​لَمْ نَلْتَقِ بَيْنَ الْوَرَى بِالْأَعْيُنِ النَّظَرَا

​لَكِنَّ حُبَّكِ فِي أَعْمَاقِ صَدْرِي سَرَى

​مُبَارَكٌ زِفَافُكِ يَا عَرُوسَ الْخَيْرِ وَالسَّنَا

​جَعَلَ اللهُ بَيْتَكِ مَأْوَى الْحُبِّ وَالْهَنا

​كُونِي لِزَوْجِكِ أَرْضًا يَكُنْ لَكِ سَمَاءً

​وَاحْفَظِي سِرَّهُ صَبَاحًا وَمَسَاءً

​عِيشَا عَلَى التَّقْوَى وَسُنَّةِ خَيْرِ الْأَنَامِ

​لِتَلْتَقُوا غَدًا فِي جَنَّةِ السَّلَامِ

​بَارَكَ اللهُ لَكُمَا  وبارك عليكما وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا بِالْخَيْرِ


مِنْ أُخْتِكِ أُمِّ  حتم مكية
👍6👎2
بارك الله لكما وبارك عليكما  وجمع بينكما في
الخير

👉የአላህ ፍቃዱ .......!!

» የአላህ ፍቃዱ ደርሶ የጌታችን
»ሙሽራ ሁናለች የሱና እህታችን
»የረሱሉ ሱና ነዉም ፈለጋችን
»እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን..!

👉በሀላል አብቃቅቶ...!!

» በሀላል አብቃቅቶ አላህ ያኑራችሁ
»በተዉሂድ በሱና  ያሸብርቅ ቤታችሁ
»ለኡማዉ ጠቃሚ መልካም ልጅይስጣችሁ...!

👉በመልካም በማዘዝ...!!

» በመልካም በማዘዝ መጥፎን ከልክላችሁ
»ሁሌም በሀቅ ላይ ፅናቱን ይስጣችሁ
»ለእህት ዎንድሞች ሞደል ያድርጋችሁ ::

👉የሱናዋ ቆንጆ...!!
 
«የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
«በጀሊሉ ፍቃድ ዛሬ ተዘወጀች 
  «የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች
«ከሀራም እርቃ ለዚህ ቀን በቅታለች 

👉አልሀምዱሊላህ.....!!

  «አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹህ
«የፍቅር የደስታ ይሁን ትዳራቹህ
«በሸሪአው መንገድ ይድመቅ ትዳራቹህ
«ፍቅር ይስፈን ሁሌ በቤት በኑሯቹህ

👉ቤትሽን በደስታ.....!!

«ቤትሺን በደስታ አሏህ ያሥውብልሽ
«አብበሽ አፍሪልን አሏህ ያሣካልሽ
«ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሂወትሽ 
«አቢድ ሷሊህ ልጆች አላህ ይወፍቅሽ
«ደስ የሚል ሀያትን ፍቅርን ይለግስሽ
«መልካም ሀላል ሪዚቅ ጀሊሉ ያብዛልሽ

   ከሱና  እህትሽ ሐያት✍
👍17👎1
🔘 فـَائـِدَةُ


✍🏻 قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى :

إذا لم نستدرك أعمارنا بالأعمال الصالحة ، فاتتنا الدنيا والآخرة .


| [] شرح الكافية الشافية(٣٨٠/٤) [] |
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
🔖ለሰርግ ቀን ረጂም ጊዜ ሰጥተን  ከምንዘጋጀው በላይ ከሰርግ ቀናችን በኋላ ላለው ሂወታችን በረጂሙ ልንዘጋጂለት ይገባለ።
በትዳር ውስጥ ብዙ ፀጋ አለና ፀጋውን ለማገኘት ከወዲሁ ዝግጁ ሆናችሁ ግቡ!

||
👍16
🔖የጀነቷ እንስት!

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

~ከጀነት እንስቶች መካከል ሐዉራ ወደ ምድር ብትመለከት ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ብርሀኗ ያንፀባርቃል፤ባማረ ሽታም ምድርን ባወደች ነበር። በጭንቅላቷ ላይ የምታደርገዉ ሻሽ ከዱኒያና ከዉስጧ ካለ ሁሉ የተሻለ ነዉ።📚( ቡኻሪ ዘግቦታል)

~ሻሿ ከዱኒያና ከዉስጧ ካሉ ሀብቶች ሁሉ ዉድ ከሆነ የሻሿ ባለቤት እንሰት ቁንጅና እንደት ሊገለፅ ይሆን ?!

አላህ በጀነት ሰዎች ላይ ሞትን ስላስወገደ እንጅ በዉበቷ ምክንያት በሞቱ ነበር። እጇን ወደ ምድር ብታወጣ ፍጥረታት በሙሉ በዉበቷ በተፈተኑ ነበር።
~
t.me/https_Asselfya
🔖 የአሹራ ፆምን በተመለከተ..!

አቡ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ፦

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ስለ አሹራ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦ 【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።

📚 (ሙስሊም ዘግቦታል።)

~የሚፆመዉ 10ኛዉ ቀን ሲሆን ነገር ግን አህለል ኪታቦችን ለመሀለፍ 9ኛዉ(ዘጠነኛዉን) ቀን መፆም የፈለገ  በላጩ ይህ ነዉ።

~የአሹራ ቀን ፆም የሚጀመረው ነገ እሮብ እና ሐሙስ ይሆናል ማለት ነዉ።  ዘጠንኛዉን ቀን መፆም ያልቻለ 10ኛዉ እና 11ኛዉ ቀን መፆም ይችላል።

مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ }.     

(ሌሎችን) ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል
።

t.me/https_Asselfya
👍2👎1
👉በችግር ጊዜ መታገስ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما يُصِيبُ المُسْلِمَ، مِن نَصَبٍ ولا وصَبٍ، ولا هَمٍّ ولا حُزْنٍ ولا أذًى ولا غَمٍّ، حتّى الشَّوْكَةِ يُشاكُها، إلّا كَفَّرَ اللَّهُ بها مِن خَطاياهُ.﴾

“አንድ ሙስሊም አንድም ችግር፣ በሽታ፣ ስጋት፣ ሀዘን፣ አዋኪ ነገርም ሆነ ጭንቀት አይገጥመውም እሾህ እንኳ ቢወጋው አላህ ኃጢአቱን በዛ የተነሳ ያብስለታል (ይምረዋል)።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5641

t.me/ibnumohammedyimer
👍2
لقد كنت في غفلة.pdf
6.2 MB
تألِيف👈     سَناء بِنت عَبد الواحد


አረብኛ ምትሞክሩ ይቺ የእህታችን ምርጥዬ  ልብ የሚነካ ኪታብ አንብቡትማ   ያ አላህ!
👍4
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ

የሱና እሕታችን ጦይቢ ልታገባ
ለዚህ ላደረሳት ምስጋና ይገባ

የሱና እህታችን በጣሙን ታምራለች
በፆም በዱአዋ እዚህ ቀን ደርሳለች

ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሒወትሽ
ተቅይ አቢድ ሷሊህ ሀፊዝ ልጅ ወፍቆሽ

ደስ የሚል ሀያትን  አላህዬ ይስጥሽ
መልካም ሀላል እሪዝቅ ጀሊሉ ይወፍቅሽ

መብሩክ ብለናል እንኳን ደስ ያለሽ
አላህ በፍቃዱ ለዚህ አበቃሽ

ትዳር መስርተሻል ኢማንሺም ሞላ
ምን ያስደስትሻል ታድያ ከዚህ ሌላ

የደስታ የአለም ይሁን ጋብቻችሁ
ሁሌም ተዋደዱ አላህ ይዉደዳችሁ

መቻቻል ነዉና የትዳር ሚስጥሩ
በአንድነት ፀንታችሁ በፍቅራችሁ አብሩ!

«የኢብኑ ተይሚያ ጀመአ እህቶችሽ ደስታሺ ደስታችን ነዉ  መልካም የትዳር ዘመን እንመኝልሻለን «እንወድሻለን»🌸🌺

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
👍4
【ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ】የእውቀት ማእድ
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ የሱና እሕታችን ጦይቢ ልታገባ ለዚህ ላደረሳት ምስጋና ይገባ የሱና እህታችን በጣሙን ታምራለች በፆም በዱአዋ እዚህ ቀን ደርሳለች ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሒወትሽ ተቅይ አቢድ ሷሊህ ሀፊዝ ልጅ ወፍቆሽ ደስ የሚል ሀያትን  አላህዬ ይስጥሽ መልካም ሀላል እሪዝቅ ጀሊሉ ይወፍቅሽ መብሩክ ብለናል…
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ

መብሩክ እህት አለም በጣም ደስ ብሎኛል
ለዚህ ቀን መብቃትሽን ለማየት አድሎኛል
ደርባባዋ እህቴ ጦይቤየ የኔውድ
ደስታሽን ያብዛልኝ በዱኒያም በአኼራ
አላህ ያስምርልሽ ትዳርሽም ይብራ !

እድለኛ እኮነው አችን አላህ ሰጠው
ከቶ ምን ብሎነው እድህ ዱአ ያረገው

የእናቱ ዱዓ ነው አንችንስ የሰጠው
እርግት ያልሽዋን ልጅ በሀላል አፈሰው

መሀመድ ታድሏል አላህ ነው ያደለው !

ገራገሯን ቆንጆ አላህም ሲያድለው
ከሁሉም መርጦ ለመሀመድ ነው

እንግድህ እንድህ ነው አላህ ሲያጣምርሽ
አጥሩን ሁሉ ገልጦ በሀላል ሊያዋድድሽ

ትዳራችሁ ይስመር ተደሰቱ ሁሌም
ሷሊህ ልጆች ሰጥቶ ያሳያችሁ አለም

የዱኒያ ፀጋዎች ልጆች ናቸውና
አላህ ያስደሳችሁ ኻሊቁ ረበና


ጦይቢየ የኔውድ ትግስትሽ አፈራ
መሀመድን ሰጠሽ መጣልሽ እያበራ

በሀላል አስዋበሽ አየሽ ይቺን ጮራ
የትዳሩን አለም አሳየሽ ሀያሉ
መታገስ ዋጋ አለው ይከፍላል ጀሊሉ !

አልሀምዱሊላሂ ተጣመር በቃ
የብቸኝነት አለም በዚህ ላይ አበቃ
ባይ ባይ ብቸኝት ብላ ተጉዛለች
የሱናዋ ቆንጆ መሰሏን ይዛለች

ረቢ ያድርገው ሰምሮ የተዋበ
በሱና በተውሂድ ደምቆ ያበበ


✍ከእህትሽ ዙበራ አሊ ኡሙ ሩመይሳ

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍6
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ መብሩክ እህት አለም በጣም ደስ ብሎኛል ለዚህ ቀን መብቃትሽን ለማየት አድሎኛል ደርባባዋ እህቴ ጦይቤየ የኔውድ ደስታሽን ያብዛልኝ በዱኒያም በአኼራ አላህ ያስምርልሽ ትዳርሽም ይብራ ! እድለኛ እኮነው አችን አላህ ሰጠው ከቶ ምን ብሎነው እድህ ዱአ ያረገው የእናቱ ዱዓ ነው አንችንስ የሰጠው…
🔖ውዷ  እህቴ  ጦይቤ   በመጀመሪያ  አላህን  አመስግኚ  ለዚህ  ውብ  ለሆነ  ትዳር  ለወፈቀሽ ፣ ሲቀጥል  ትንሽ  ማስታወስ   የፈለኩት   ትዳር  ከምንም  በላይ  ትእግስት  መቻቻልን  እና መተሳሰብን   ያስፈልጋል !ትዳር ትምህርት ቤት ነው   ብዙ ነገርን ያስተምራል   !
 
• ከምንም በላይ  ደግሞ በትዳር  ውስጥ   ስነ ምግባር   ለባለቤትሽ  ለቤተሰቦቹም መልካም  መሆን፣  የሚጠላውን  መተው  ተይ  ይህን  አልወድም ካለሽ ያን  ነገር  መተው   የሚወደውንና  የሚጠላውን  ማወቅ  አለብሽ  ! 

•
አብዘሀኛውን  ጊዜ  ትዳር ላይ  ፀብ  የሚፈጠረው ባሏ  የሚወደውን  የሚጠላውን  የሚያስደስተውን  ጠንቅቀን ባለማወቃችን  ነው  ! የሚጠላውን  ደግሞ  መራቅ  ይህን ካደረግሽ  ትዳርሽ ሰላም  ይሆናል  በአላህ ፍቃድ  ኢንሸአላህ !

•
የሰው  ወሬ  ደግሞ  አደራ  በተአምር እንዳሰሚ  አንች ብቻ ባልሽን  እመኝው   ሰው  እንኳን መቶ  ወሬ  ቢነግርሽ  አይ  የኔ ባል እንድህ  አያደርግም  ይህን  በምትይ ሰአት  እሱም  ላንች ያለውን ክብርና  ውዴታ  ይጨምራል! ንፅህናሽንም በተለይ እሱ  ሊመጣ ሲል  በጅሽ የያዝሺውም ካለ  መተው  ለሱ ተዋቢለት !

• አላህ እኛም  በምንናገረው  የተግባር  ሰው ያድርገን   ትዳር  ማለት ህዝብን  እንደመምራት ማለት ነው ! ሶብርን  ይጠይቃል  ማድረግ  የፈለግሺውን ነገር  እሱን መጠየቅ  ለሱ  ክብር ይሰመዋል !

«አላህ  ላገቡትም  መልካም ትዳር ያድርገው ላላገቡትም  መልካምና  ያማረ  የሆነውን ትዳር  ይወፍቃችሁ !»

  በድጋሜ  መብሩክ

✍ከእህትሽ አመቱሏህ ሁሰይን

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍3