💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
525 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖ወደ_አላህ_የሚያቃርብ_መልካም_ስራ አላውቅም ለወላጆች መልካም መዋል ቢሆን እንጂ…

~
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖አላህን መዉደድ የኢባዳዎች ቀስቃሸ ሞተር ነዉ።

~አላህን መዉደድ ሲኖር እሱ ከሚጠላዉ ቦታ ላለመገኘት የሰዉ ልጅ ያፍራል።
እሱ ከሚወደዉ ቦታ ለመታጣት ይጠነቀቃል።

~የሰዉ ልጅ እርስ በርሱአንድ ወንድ አንድት ሴትን ቢወድ (ብትወድ)እሷን እንዳያሳጣዉ(እንዳያሳጣት) የሚጠነቀቀዉን ሁሉ ይጠነቀቃል (ትጠነቀቃለች)።ያአካል የሚጠላዉ ቦታ ላይ መገኘት አይፈልጉም።አላህጋ ሲሆንስ? ሁሉ በእጁ የሆነዉ ጌታ?!
~
t.me/https_Asselfya
Audio
👉የሸኸ አልባንይ ያማረ ቂርአት

=
👍4
‏كلَّما ابتعدتَّ عن الدِّين، رأيتَ المتمِّسك به متشددا
ከዲን በራቅክ ቁጥር፦ ዲኑን አጥብቆ የሚይዝ ሰው ስታይ አጥባቂ ወይም አክራሪ ይመስልሀል።
👍5
📍ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

አላህ በማመፅህ የወንጀልህ ቅጣት ወዲያው ስላላገኘህና ስላልተቀጣህ ምንም የለብኝም ብለህ እንዳትሸወድ። ዛሬ የሰራኸው ወንጀል ፋና (ቅጣቱ) ከርባ አመት በኋላም ቢሆን ልታገኘው ትችላለህ።

📚الداء والدواء【 صـ 130 】
~
t.me/https_Asselfya
👍5
🍁ሕይወትሽን የተከፈተ መጽሐፍ አታድርጊው ምክንያቱም ማንበብ በማይችሉ ሰዎች እንዳይበተን...

🍁
👍5
Forwarded from ስለ ስልካችን
🪷ከወንጀሉ ተውበት አድርጎ የተመለሰ
አባቱን ኣደምን ሲመሳሰል………በወንጀሉ ላይ ፀንቶ የቀጠለ ደግሞ ጠላቱን ዒብሊስን ይመስላል

🪷
👍9
Audio
የኢባዳ ጥፍጥና ማግኘት ከፈለግክ ከወንጀል ራቅየኢባዳ ጥፍጥና የአላህ ስጦታ ነው። ይህ ደግሞ ለወንጀለኛ አይሰጥም

🎙الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله

t.me/https_Asselfya
👍4
"ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ:
አንድ ሰው ለሐሰነል በስሪ እንዲህ ይለዋል "ልጄን  ለማን ልዳር?" 
ሐሰንም "አሏህን ለሚፈራ! ከወደዳት ያልቃታል ያከብራታል፤ ከጠላትም አይበድላትም!"
👍8
➪እርግጥ ➷ሱንይ ሴት የትውልድ መለያ ብሎም መከበሪያ ነች ሱናን ስትይዝ‼️

➷እንደ እንቁ ትከበራለች ➷ከሱና የሸሸች ቀን ግን እንደ አሸዋ ትረክሳለች።
👍9
Forwarded from ስለ ስልካችን
«📲ስልክህን ልተኛ ስትል ፈትሻት ምን አልባት
ጠዋት ሰትነሳ አንተ ላትከፍተው ትችላለህ አሏህ የሚያቀውና የሚያየው ከሰው የተደበቀ ብዙ ወንጀል ሊኖርበት ይችላልና ቀን ሙሉ ለሰራኸው ወንጀል ምህርትን ጠይቀህ ተኛ።»

መልካም
አዳር
👍12
መልካም ሴት ዋጋዋ አይተመንም
በምንም ነገር አትቀየርም መልካምነቷ ጊዜያዊና የማስመሰል ሳይሆን ዘለቄታዊ እና እውነተኛ ነው
!!!
👍12
ذَمُّ قَســـــــــــــوةِ القَـــلب
وذِكرُ أسبابِها، وما تَزُولُ بِه

تَأليفُ الحافظ أبِــــــي الفَرَج:
عبدالرحمن ابن رَجَب الحَنبلي

المُتوفَّى سنة (٧٩٥ هـ) رحمه الله

#ዘሙ_ቀስወቲል_ቀልብ
የኢማም ኢብኑ ረጀብ አልሐንበሊ
በኡስታዝ ዐብዱ ረዛቅ አልባጂ
🪷ሀላል ሪዝቅ መፈለግ በእርግጥ ወገብን ይሰብራል። ነገርግን #በዱንያም በአኼራም  ቀና ብለህ እንድትጓዝ ያደርግሀል

🪷
     t.me/https_Asselfya
👍1
🌻ፀሀይ በጠዋት ብቻ ሳይሆን ከሰአትም ታበራለች።ጨለመብኝ ብለሸ በፍፁም እንዳሰጊ!አንች እስካለሸ ድረስ ሁሌም ብርሃን አለ።በርችልኝ የኔ ጀግና!
👍6
أمؤمن أنت؟!..

سُئِل الحسن البصري:
يا أبا سعيد، أمؤمن أنت؟

فقال:
الإيمان إيمانان...

فإن كنت تسألني عن الإيمان بالله وملائكته وكتبه ورسله والجنة والنار والبعث والحساب فأنا به مؤمن...

وإن كنت تسألني عن قوله تبارك وتعالى:
(إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَانًا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ) إلى قوله: (أُولَٰئِكَ هُمُ الْمُؤْمِنُونَ حَقًّا) [الأنفال:2-4]
فوالله ما أدري أنا منهم أم لا....

قال ابن القيم: اطلب قلبك في ثلاث مواطن، عند سماع القرآن، وفي مجالس الذكر، وفي أوقات الخلوة، فإن لم تجده في هذه المواطن؛ فسل الله أن يمن عليك بقلب فإنه لا قلب لك...

📖 الفوائد: 148 .
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉የወንድ ልጅ መጥፊያዎች 3ናቸው
1.ለብቻ በሚሆንበት ጊዜ አሏህን ይፈራል ወይስ አይፈራም
2.ንብረት (ገንዘብ)
3.ሴት