💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
525 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🎀ከሰዎች ጥበበኛዉ !
▪ዱኒያን የተወ  እሱን ከመተዋ በፊት ፤
▪ቀብሩን ያበራ  በሱ ዉስጥ ከመኖሩ በፊት ▪ጌታዉን ከመገናኘቱ በፊት ጌታዉን ያስደሰተ፤
▪ሰላተል ጀመኣን የሰገደ በሱ ላይ ከመሠገዱ በፊት እራሱን የተሳሰበ ሂሳብ ከመደረጉ በፊት።

📘ኢሚሙ ሻፍኢ አላህ ይዘንላቸዉና!
👍3
لَسـتُ نِعـمَ العَبْـد ؛ لَكنِّي أَرجُوا أنْ أَكُـونَ أوَّابٌ ۦٰ

اللَّهُمّ أصَلَحَني 🌱
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💧ይህን ድንቅ የተከበረ ቦታ ማን አለ ያልናፈቀዉ አ?!

አላህ የልባችሁን ፍላጓት ካሰባችሁት በላይ አሟልቶ ያዘይራችሁ ።
እኛም ደጋግመን ......ከዉድ መህረሞቻችን ጋ የምንዘይረዉ ያድርገን ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማር ምርቱ እንዲጨምር አስበው የሱፊያ ሸይኽ አመጡ። ንቡ ግን "ወሃቢ" ሆነባቸው። እየነደፈ አባረራቸው።
=

የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍3
☾⋆መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ
✨🤩 Finally Allah did  it✨  🤩 🤲الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات🫰
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما فى الخير

አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሸ የፈይሰል ማሚ የፍቅር የደስታ  ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ 🎉🎀💎🌹
👍2
ወንድነት በጎነት እንጂ ማዕረግ አይደለም።
ሴትነት ጨዋነት እንጂ ፋሽን አይደለም።
👍10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎀ሚስት ሆይ.... !

የማትረሳ የማትቀየር እና የማትሰለች መርጊያ ሁኚ !ካንቺ የሚጠበቀው ሙሉነት አይደለም ሙሉነት ለአላህ ብቻ ነውና !

ግን የሚረዳ ልብ፣ ድካምን አብሶ የሚያራግፍ ደጋፊ ክንድ፣ ዱንያ ምንም ያክል ብትከፋ በእጅሽ ግን ታላቅ ሰላምን የያዝሽ እና የምትሰጪ ሁኚ ።

የቤቱ ግድግዳ እና እቃ ሳይሆን መርጊያ፣ መስከኛ እና  መኖሪያ ሁኚ !
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
💐በነዚህ ውድ አስረቱ ቀናቶች የሚወዱዱ ስራዎች❗
🕋🕋🕋🕋🕋⚠️🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما ŘŁŮŽŮ‡ŮŽŮ„َّ Ů…ŮŮ‡ŮŮ„Ů‘ŮŒ Ů‚ŘˇŮ‘Ů ŘĽŮ„ّا بُشِّرَ، ولا كَبَّرَ مُكَبِّرٌ قطُّ إلّا بُشِّرَ، قيل: بالجنةِ؟ قال: نَعَمْ﴾
ድምፁን ከፈ አድረጎ ላኢላሀ ኢለላህ የሚል አንድም አይኖርም ብስራት የሚበስረ ቢሆን እንጂ። እንዲሁም አላሁ አክበረ የሚል የለም አንድም አይኖርም ብስራት የሚበሰረ ቢሆን እንጂ። እንዲህ ተባሉ፦ ብስራቱ ጀነት ነውን? አዎን! አሉ።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 1621
الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله 🔺لا إله إلا الله🔺
🔖እራስን ማወቅ ትልቅነት ነው፤ ማንም ከማንም አይበልጥም ።በተቅዋ አላህን በመፍራት ቢሆን እንጅ ። ሁላችንም የየራሳችን ጠንካራና ደካማ ጎኖች አሉን።  ያለንን መልካም ስብዕና እያጠናከርን፤ ድክመቶቻችንን እያስተካከልን የምንሄድ ከሆነ ህይወታችን በደስታ የተሞላችና ጣፋጭ ልናደርጋት እንችላለን። የመልካም ስብዕና መገለጫዎች አላህን ማወቅና ለሹ መታዘዝ፣ ታማኝነት ፣ለሰዎች ቀና ማሰብ ፣ተስፋ ያለመቁረጥ መታገስ አወንታዊ አስተሳሰብ መላበስ ናቸው።

t.me/https_Asselfya
👍3
💎🎀ወቅቱ ሲፈራረቅ የሷ እጆች ሁሌ መስከረም ናቸዉ።

"የጓንቷ ባለቤት"
👍9
☀️«አኺራ እየመጣች ነው፣ዱንያ ላትመለስ እየሄደች ነው።የአኺራ ልጆች ሁኑ። የዱንያ ልጆች አትሁኑ! ዛሬ ሥራ እንጂ ሂሳብ የለም። ነገ #ሂሳብ እንጂ ሥራ የለም!»

<< ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ...>>
👍6
☀️የሌሎችን  ስሜት በመጠባበቅ ቢዚ አትሁኚ
🍁
#ልብሽን ትረሻለሽ
👍7
✍አይናፋሯ ልዕልት....

◍ለአባቷ~ኩራት
◍ለወንድሟ~ክብር
◍ለባሏ ~ድልብ(ስጦታ)
◍ለልጇ ~ተምሳሌት
◍ለሙስሊሙ~ጡብ ናት


♻️እናማ እህቴዋ ......
-በሒጃብሽ ተሰተሪ፣
-ትሁት እና አይናፋር ሁኚ፣
-በምዕራባውያን የመገላለጥ ቫይረስ አትታለሊ!
ŠŠ

┅┅┅┅┅┅✾⟅🌸⟆✾┅┅┅┅┅┅
         


t.me/https_Asselfya
👍10
🔖የአላህ  መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

📍ሁልጊዜ የሌሊቱ አንድ ሶስተኛ ሲቀር አላህ (ለሀያልነቱና ለልቅናው በተገባው መልኩ) ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል።

▪ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው?
▪ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው?
▪ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል።

~በነዚህ በዉድ ቀናቶች ጌታቸዉን ከሚለምኑት  ነህን  ?!

     =
  
t.me/https_Asselfya
👍4
ኒካህ ሳያስርልሽ አገባሻለሁ ብሎ በሐራም ለሚመኝሽ ወጠጤ ክብርሽን ይቅርና ስልክ ቁጥርሽንም እንዳሰጭው!!
👍16
👉ጀነት የእናንተ የግል ቤት ናት እንደ ?

https://t.me/durusuabihizam/3699
☀️የአሏህ ፍራቻ ካለ ሁሉም ነገር ይስተካከላል !

@Sleslkachin
👑ሴት ልጅ ዉበቷ እሚረግፈዉ ስታረጅ ሳይሆን ሀያእ ስታጣ ነዉ።

➰ሀያእ የኢማን ቀንዘል ነዉ !


👈"الإِيمَانُ بضْعٌ وسِتُّونَ شُعْبَةً، والحَيَاءُ شُعْبَةٌ مِنَ الإيمَانِ".

«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

~
👍4
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖ከአቢ ሁረይራ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ። አላህ አሸናፊና የላቀዉ የሆነዉ ጌታ ብሏል፦ ~የአደም ልጅ ያስቸግረኛል' ዘመንን (ጊዜን)ይሳደባል እኔ ጊዜ ነኝ ሌሊትንና ቀንን አገላብጣለሁ አተካካለሁ። 👉 አላህ ሱብሀነሁ ተአላ የተናገረበት የአላህ መልእክተኛ አላህ እንዲህ ብሏል ብለዉ የሚያስተላልፉበት ሀዲሰል ቁርሲይ (ሀዲሰ ኢላሂ)ተብሎ ይጠራል። 🔖ከአላህ…
~አንዳችሁ ፈፅሞ አይበል።አላህ ሆይ! ከፈለክ ምህረትን አድርግልኝ ከፈለክ ማረኝ እንዳይል!

~አላህ ሆይ! ከፈለክ እዘንልኝ እንዳይል
~ተማፅኖን (ዱኣዉን)ቁርጥ ያድርግ። ~ምክንያቱም አላህ አስገዳጅ የለዉምና።

📚(ቡኻሪና ሙስሊም የተስማሙበት)

👉ክልከላዉ መነሻዉ ምንድን ነዉ ከተባለ፦የሠዉ ልጅ ልክ እንደተብቃቃ አላህ ባያደርግለትም የሚቸገር እንዳልሆነ በዉስጡ ይዘት አለዉ።ቢቀርና ቢመጣ ልዩነት ያን ያህል እሚያሳስበዉ እንዳልሆነ ያሳያል።

👉የሠዉ ልጅ ደግሞ እንደዛ አደለም ከፈለክ ምህረት አድርግልኝ ፦ከፈለክ ማረኝ፦ከፈለክ እዘንልኝ  ባይምረዉስ አላህ ባያዝንለትስ የሚመጣዉ ምንድን ነዉ?!ስለዚህ  የተብቃቃ በሚመስል መልኩ ነገሮችን ቅልል አድርጎ ሊገልፅ አይገባም።

🔍ሰዎች እንኳ ቸግሯቸዉ አንድን ሰዉ ሲጠይቁ ከፈለክ እንዲህ አርግልኝ አይሉም።የለማኝ አፍጣጭ ካልሆነ በቀር!

📍ከቃላት አጠቃቀም አንፃር ሊኖረን የሚገባ አደብ የሚያመላክት ሀድስ ነዉ።

t.me/https_Asselfya
👍1