💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
525 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
እራስሽን ለማስተካከል ሁሌ የምትጥሪ እና የምትታገይ ከሆነ ሳሊህ መሆንሽን እርግጠኛ ሁኚ…

ይህ አይነቱ ትግል ከተበላሹ ልቦች አይፀናምና!
👍6
የዙል ሂጃ አስር ቀናቶች እዉነተኛ የአላህ ባሪያዎች የሚለዩበት ቀናቶች ናቸዉ።

በነዚህ 10 ቀናቶች የሚሰራ  ኢባዳ
የታወቀው የጅሀድ አይነት ብቻሲቀር ከጅሀድ ይበልጣል።"እናም እንበርታ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
...

«اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».

.
👍2
~በአላህ ፍቃድ  ወደ ሰማይ የወጡ ዱዓዎቻችን ሁሉ አንድ ቀን ምርጥ የሆነ ምላሽ ይዘው ይመለሳሉ ።ዱዓ አርጌ አርጌ ደከመኝ አትበሉ።
ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ

አላህ ሆይ !ኢማንን የዲን ግንዛቤን የቂንን ጨምርልን

t.me/https_Asselfya
«ሰውነቱን ለዓይን ግብር ያላቀረበ፣ ነፍሱን ግን ለፈጣሪው የገበረ» ማንነት ምንኛ የታደለ ነው! በዘመናዊነት ስም «መገለጥ» የሥልጣኔ መለኪያ በሆነበት በዚህ ዘመን፣ እነርሱ ተንጠፍጥፎ የቀረውን የሐያእ ካባ እንደ ብርቅዬ ቅርስ ጠባቂዎች ሆነው ቆመዋል። ያ ካባ ጨርቅ ብቻ አይደለም፤ የክብር ምሽግ እንጂ። ያ ኒቃብ መጋረጃ አይደለም፤ የነጻነት አዋጅ እንጂ።

منقول
👍10
ከአምስት ነገሮችን የተጠበቀ የዱንያም የአኺራንም ሸር ተጠብቋል  :

1.በራስ መደነቅ 
2.እዩልኝ
3.ኩራት ،
4.ሌላውን አሳንሶ ማየት
5.ስሜት
👍6
حدد شخصيتك

የአንተን ነፍስ አይነት ለይ

​ኢብኑል ቀይይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦

“ነፍሳት (የሰዎች ስብዕናዎች) ሶስት ናቸው፦

1:- ሰማያዊና የላቀች ነፍስ (النفس الملكية العلوية)፦

ፍቅሯና ዝንባሌዋ ወደ እውቀት፣ ወደ በጎ ምግባር እና ለሰው ልጅ ወደሚቻለው የላቀ ፍጹምነት መድረስ ነው። መጥፎ ጠባዮችንም ትርቃለች። ወደ አላህ የሚያቀርባትን ነገር በጣም ትወዳለች፤ ይህም ኃይሏ፣ ምግቧና መድኃኒቷ ነው። ከዚህ ውጭ በሆነ ነገር መጠመድ ግን ለእሷ በሽታዋ ነው።

2:- አውሬያዊና ቁጣ የተሞላች ነፍስ (النفس السبعية الغضبية)፦

ፍቅሯ ወደ ግፍ፣ ወደ በደል፣ በምድር ላይ ራስን ከፍ ከፍ ለማድረግ (ለትዕቢት) እና በሰዎች ላይ በኃይልና በበላይነት ለመግዛት ይመራል። ደስታዋና ምኞቷ ያለው በዚህ ውስጥ ነው።

3:- እንስሳዊና ስሜታዊ ነፍስ (النفس الحيوانية الشهوانية)፦

ፍቅሯ ወደ መብላት፣ ወደ መጠጣትና ወደ ስጋዊ (ወሲባዊ) ፍላጎት ይመራል። አንዳንዴም ይህች ነፍስ ከቁጣዊቷ ነፍስ ጋር በመጣመር ሁለቱን ባህሪያት በአንድ ላይ ታሰባስባለች፤ በምድር ላይ ራሷን ከፍ ለማድረግና ለማጥፋት ትጥራለች። አላህም ስለ ፊርዓውን እንዲህ ብሏል፦
﴿إِنَّ فِرْعَوْنَ عَلَا فِي الْأَرْضِ وَجَعَلَ أَهْلَهَا شِيَعًا يَسْتَضْعِفُ طَائِفَةً مِّنْهُمْ يُذَبِّحُ أَبْنَاءَهُمْ وَيَسْتَحْيِي نِسَاءَهُمْ ۚ إِنَّهُ كَانَ مِنَ الْمُفْسِدِينَ﴾
«ፊርዓውን በምድር ላይ ኮራ (ራሱን ከፍ አደረገ)፤ ሕዝቦቿንም የተከፋፈሉ ቡድኖች አደረጋቸው፤ ከእነርሱም አንዱን ወገን ያዋርድ ነበር፤ ወንድ ልጆቻቸውን ያርድ ነበር፣ ሴቶቻቸውንም በሕይወት ይተው ነበር፤ እርሱ በእርግጥ ከአጥፊዎች ነበር።»
(አል-ቀሰስ፡ 4)

📌በዚህ ዓለም ያለው ፍቅር ሁሉ በእነዚህ ሶስት ነፍሳት ባህሪ ዙሪያ ይሽከረከራል። ከእነርሱም ማንኛዋም ነፍስ ከተፈጥሮዋ ጋር የሚስማማውን ነገር ባገኘች ጊዜ ትወደዋለች፣ ወደ እርሱም ትዘነብላለች፤ ተግሣጽንም አትሰማም፣ በእርሱ ላይም የሚወቅሳትን ወቃሽ ግድ አትለውም።”

​=
አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
Forwarded from ስለ ስልካችን
ዛሬ መፈጠርህን እንኳ ለማያውቅ አንድ የእግር ኳስ ክለብ አሸነፈ ብለህ ያፈሰስከውን እንባ፤ ወንጀልህን አስታውሰህ አላህ ፊት ብታነባዉ ኖሮ፣ ምናልባት ከእሳት አድኖ ወደ ጀነት መግቢያ ሰበብ ሊሆን ይችል ነበር።
©
👍6
🎀ከሰዎች ጥበበኛዉ !
ዱኒያን የተወ  እሱን ከመተዋ በፊት ፤
ቀብሩን ያበራ  በሱ ዉስጥ ከመኖሩ በፊት ጌታዉን ከመገናኘቱ በፊት ጌታዉን ያስደሰተ
ሰላተል ጀመኣን የሰገደ በሱ ላይ ከመሠገዱ በፊት እራሱን የተሳሰበ ሂሳብ ከመደረጉ በፊት።

📘ኢሚሙ ሻፍኢ አላህ ይዘንላቸዉና!
👍3
لَسـتُ نِعـمَ العَبْـد ؛ لَكنِّي أَرجُوا أنْ أَكُـونَ أوَّابٌ ۦٰ

اللَّهُمّ أصَلَحَني 🌱
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💧ይህን ድንቅ የተከበረ ቦታ ማን አለ ያልናፈቀዉ አ?!

አላህ የልባችሁን ፍላጓት ካሰባችሁት በላይ አሟልቶ ያዘይራችሁ ።
እኛም ደጋግመን ......ከዉድ መህረሞቻችን ጋ የምንዘይረዉ ያድርገን ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማር ምርቱ እንዲጨምር አስበው የሱፊያ ሸይኽ አመጡ። ንቡ ግን "ወሃቢ" ሆነባቸው። እየነደፈ አባረራቸው።
=

የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍3
☾⋆መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ
🤩 Finally Allah did  it  🤩 🤲الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات🫰
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما فى الخير

አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሸ የፈይሰል ማሚ የፍቅር የደስታ  ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ 🎉🎀💎🌹
👍2
ወንድነት በጎነት እንጂ ማዕረግ አይደለም።
ሴትነት ጨዋነት እንጂ ፋሽን አይደለም።
👍10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎀ሚስት ሆይ.... !

የማትረሳ የማትቀየር እና የማትሰለች መርጊያ ሁኚ !ካንቺ የሚጠበቀው ሙሉነት አይደለም ሙሉነት ለአላህ ብቻ ነውና !

ግን የሚረዳ ልብ፣ ድካምን አብሶ የሚያራግፍ ደጋፊ ክንድ፣ ዱንያ ምንም ያክል ብትከፋ በእጅሽ ግን ታላቅ ሰላምን የያዝሽ እና የምትሰጪ ሁኚ ።

የቤቱ ግድግዳ እና እቃ ሳይሆን መርጊያ፣ መስከኛ እና  መኖሪያ ሁኚ !
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
💐በነዚህ ውድ አስረቱ ቀናቶች የሚወዱዱ ስራዎች
🕋🕋🕋🕋🕋⚠️🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما أَهَلَّ مُهِلٌّ قطُّ إلّا بُشِّرَ، ولا كَبَّرَ مُكَبِّرٌ قطُّ إلّا بُشِّرَ، قيل: بالجنةِ؟ قال: نَعَمْ﴾
ድምፁን ከፈ አድረጎ ላኢላሀ ኢለላህ የሚል አንድም አይኖርም ብስራት የሚበስረ ቢሆን እንጂ። እንዲሁም አላሁ አክበረ የሚል የለም አንድም አይኖርም ብስራት የሚበሰረ ቢሆን እንጂ። እንዲህ ተባሉ፦ ብስራቱ ጀነት ነውን? አዎን! አሉ።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 1621
الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله 🔺لا إله إلا الله🔺
🔖እራስን ማወቅ ትልቅነት ነው፤ ማንም ከማንም አይበልጥም ።በተቅዋ አላህን በመፍራት ቢሆን እንጅ ። ሁላችንም የየራሳችን ጠንካራና ደካማ ጎኖች አሉን።  ያለንን መልካም ስብዕና እያጠናከርን፤ ድክመቶቻችንን እያስተካከልን የምንሄድ ከሆነ ህይወታችን በደስታ የተሞላችና ጣፋጭ ልናደርጋት እንችላለን። የመልካም ስብዕና መገለጫዎች አላህን ማወቅና ለሱ መታዘዝ፣ ታማኝነት ፣ለሰዎች ቀና ማሰብ ፣ተስፋ ያለመቁረጥ መታገስ አወንታዊ አስተሳሰብ መላበስ ናቸው።

t.me/https_Asselfya
👍3
💎🎀ወቅቱ ሲፈራረቅ የሷ እጆች ሁሌ መስከረም ናቸዉ

"የጓንቷ ባለቤት"
👍9
☀️«አኺራ እየመጣች ነው፣ዱንያ ላትመለስ እየሄደች ነው።የአኺራ ልጆች ሁኑ። የዱንያ ልጆች አትሁኑ! ዛሬ ሥራ እንጂ ሂሳብ የለም። ነገ #ሂሳብ እንጂ ሥራ የለም

<< ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ...>>
👍6
☀️የሌሎችን  ስሜት በመጠባበቅ ቢዚ አትሁኚ
🍁
#ልብሽን ትረሻለሽ
👍7