💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
526 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from ስለ ስልካችን
.
📱 የ smart ስልክ ባለቤት የሆንከው ሆይ !📲

ከሰዎች በተገለልክ ግዜ ራስክን ተቆጣጠር .
ስልክህ ለወንጀል ሰበብ ፣ የጥፋት በር እንዳይሆን ተጠንቀቅ ።

🔓 የድብቅ ወንጀል ቀላላ አድርገህ እንዳትመለከት !

- የእድሜን በረካ ለማጣት
- የፊትን ብርሃን ለማስወገድ
- መልካም ስራዎችን ለማበስ ምክንያት ነው ።

አንድ ቀደምት እንድህ ይላል ፦ ለሰአታት የምሰራው ድብቅ ወንጀል ለብዙ ወራቶች የነበረውን የቀልብ ብርሃን ያጠፋል ።


https://t.me/SleSlkachin
https://t.me/SleSlkachin
👍2
⓷ የአላህ መልእክተኛﷺ ነገ የውመል ቂያመህ ለባሪያው አስታራቂ ሸማጋይ ይሆናሉ ያሉት ምንን ነው⁉️
Anonymous Quiz
14%
ሀ/// ሰላትና ሰደቃን
22%
ለ/// ፆምና ሰላት
57%
ሐ/// ቁርአንና ፆም
7%
መ/// ፆምና ሰደቃ
🔖"ፆመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት
ሲያፈጥር እና ከጌታው ጋር ሲገናኝ።"

~
👉ሠዎች ከመልካም አይወገዱም ፍጡርን እስካቻኮሉ ድረስ..

ሱሑርን ማዘግየት  የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ።

=
  t.me/https_Asselfya
👍3
~ስሁር ብሉ ...!
ስሁር መብላት በረካ አለዉ

~
      t.me/https_Asselfya
👍6
📱 ማህበራዊ ሚድያ ላይ እስካለህ ድረስ
መገለጫህ መሆን ያለበት ፣

" بقاء مع فاٸدة ، أو رحیل بلا ذنب ! "

በሱ  ተጠቃሚ መሆን  በዱንያ ይሁን በአኺይራ ጉዳይ !
ካልሆነ ጥቅልል ብለህ ያለ ወንጀል ውጣ !

t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
👍5
وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ مَّرَدًّا﴾


«سُبْحَانَ اللهِ ،
وَالحَمْدُ للهِ ،
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
، وَاللهُ أكْبَرُ
، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»


ዚክር አብዙ ...
‏تلاوة الشيخ محمد ضاوي العصيمي سورة الإسراء
🔖 ከትልልቅ የኢማን ምልክቶች አንዱ፣
~የአላህ ንግግር ልብህ ላይ ተፅእኖ መፍጠሩ ነው

~ስትቀራው ልብህን በኢማን ይሞላና ከፍጥረት አለም አርቆህ ወደ ፈጣሪው ይወስድሃል…።
👍4
~«የሙዕሚን ስሁር ቴምር ሲሆን ምንኛ ያማረ ነው»
👍2
⭕️👉ረመዷናዊ ምክር ....!

➡️ክፍል አንድ ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7873

➡️ክፍል ሁለት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7874

➡️ክፍል ሶስት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7875

➡️ክፍል አራት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7879

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሐፊዘሁላህ

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖 ረመዷን በኢማኑ ጠንካራና ደካማው የሚለይበት ወር ነው።

«በኢማን የተሞላ ሽማግሌ ተራዊህ እስከመጨረሻው ሲሰግድ በኢማኑ የደከመ ወጣት ግን መቆም አቅቶት ከተራዊህ ይሸሻል።»
~
t.me/https_Asselfya
👍5