~አላህን የማይለምን የሆነ ሰዉ አላህ በሱ ላይ ይቆጣበታል።
~የሰዉ ልጅ ግን ስትጠይቀዉ ይቆጣል።
👉ገጣሚዉ እንዳለዉ፦
لاتسألن بُنيَّ آدم حاجةً
و سل الذي أبوابه لا تُحجبُ
الله يغضبُ إن تركت سؤاله
و بُنَيَّ آدم حينَ يُسألُ يغضبُ
~የአደምን ልጅ የሆነን ነገር አድርግልኝ ብለህ አጠይቀዉ
ያ በራፉ የማይዘጋዉን የሆነዉን አላህን ጠይቀዉ
አላህ እሱን መጠየቅ ካቆምክ አላህ ይቆጣል
የሠዉ ልጅ ከጠየከዉ ይቆጣል።
~
t.me/https_Asselfya
~የሰዉ ልጅ ግን ስትጠይቀዉ ይቆጣል።
👉ገጣሚዉ እንዳለዉ፦
لاتسألن بُنيَّ آدم حاجةً
و سل الذي أبوابه لا تُحجبُ
الله يغضبُ إن تركت سؤاله
و بُنَيَّ آدم حينَ يُسألُ يغضبُ
~የአደምን ልጅ የሆነን ነገር አድርግልኝ ብለህ አጠይቀዉ
ያ በራፉ የማይዘጋዉን የሆነዉን አላህን ጠይቀዉ
አላህ እሱን መጠየቅ ካቆምክ አላህ ይቆጣል
የሠዉ ልጅ ከጠየከዉ ይቆጣል።
~
t.me/https_Asselfya
👍6
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
أذكار_الصباح_والمساء_للعلامة_الرسلان.pdf
✅ የጧት ዚክር አይርሱ..!!
ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።
اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)

~የሆድህን የምታወራው፣ ሚስጢርህን የምታካፍለው፣ ዓላማህን የምትነግረው፣ አብሮህ የሚያነባ፣ አብሮህ የሚስቅ፣ ሀዘንህን የሚረዳ፣ ጉዳትህን የሚካፈል ወንድም እህት ማግኘት መታደል ነው፡፡
~ወንድምነት ምላስ አይደለም ተግባር ነው፤ እህትነት ወሬ አይደለም አቋም ነው፡፡ ሰዎች ባገለሉህ ጊዜ ያቀረበህ፣ በከፋህ ጊዜ ምን ሆንክ ያለህ፣ ሥምህን ሲያጠፉ የተከላከለልህ እሱ ነው ወንድም ማለት፡፡
~
t.me/https_Asselfya
~ወንድምነት ምላስ አይደለም ተግባር ነው፤ እህትነት ወሬ አይደለም አቋም ነው፡፡ ሰዎች ባገለሉህ ጊዜ ያቀረበህ፣ በከፋህ ጊዜ ምን ሆንክ ያለህ፣ ሥምህን ሲያጠፉ የተከላከለልህ እሱ ነው ወንድም ማለት፡፡
~
t.me/https_Asselfya
👍9
🍃 ˓٭˛ የሤት ልጅ መጥፊያዎ🔖
★مَهالِك النِّـساء فِي أربَـعٍ :
١، طُول اللِّسان
٢،كَثرة الشّكاة
٣، كُفران العَشِير
٤، التّبرج.
فمَن سَلِمَت منهَا = سلِمت في الدَّارين!
★ የሴት ልጅ መጥፊያዋ አራት ናቸው፦
1]] ምላሷ በመርዘሙ
2]] ስሞታ በማብዛቷ
3]] ውለታን በመካዷ እና
4]] ተገላልጣ በመውጣቷ ነው።
ከእነዚህ ሰላም የሆነች ሴት በሁለቱም አለም ሰላም ሆነች ።

👍10
ቀደምቶች እነዚህ ናቸዉ አንቺስ...ነፍሴ
abdu shikur abu fewzan
እውቀትን እየተማርን ኢባዳላይ ደካማ የሆንው ነገርስ?
https://t.me/+xGz-vptpLccxNTE0
https://t.me/+xGz-vptpLccxNTE0
إنَّما مرض القلوب من الذنوب، وأصل العافية أن تتوب .
የልብ ሕመም የሚመጣው በወንጀል ምክንያት ሲሆን የደኅንነትም መሠረት (ተዉባ) ወደ አላህ መመለስ ነው።
~
t.me/https_Asselfya
የልብ ሕመም የሚመጣው በወንጀል ምክንያት ሲሆን የደኅንነትም መሠረት (ተዉባ) ወደ አላህ መመለስ ነው።
~
t.me/https_Asselfya
👍4
اللهم اغفر لجميع المسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات الأحياء منهم والأموات اللهم ضاعف لهم الحسنات وارفع لهم الدرجات وكفر عنهم السيئات.
~
~
ሰለፎች እርስ በርሳቸው እንዲህ ሲሉ አደራ አደራ ይባባሉ ነበር:-
* ለአኼራው ለሚሰራ ለዱንያው አላህ ይበቃለታል።
* በርሱና በ አላህ መሃል ያለውን ያሰተካከለ በርሱና በሰዎች መሃል ያለውን አላህ ያሰተካክልለታል።
* ውሰጡን ያስተካከለ ውጩን አላህ ያስተካክልለታል።
#ማስታወሻ
* ለአኼራው ለሚሰራ ለዱንያው አላህ ይበቃለታል።
* በርሱና በ አላህ መሃል ያለውን ያሰተካከለ በርሱና በሰዎች መሃል ያለውን አላህ ያሰተካክልለታል።
* ውሰጡን ያስተካከለ ውጩን አላህ ያስተካክልለታል።
#ማስታወሻ
👍8
🔖ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ የትኛዋ ሴት ነች ...??
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦
✅🔻ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ - የአላህን ትእዛዝ ቀጥ አድርጋ የምትፈፅም፣ የባሏን ሀቅ የምትጠብቅለት የሆነችዋ እና እንዲሁም አልጋውን፣ ልጆቹን፣ ገንዘቡን የምትጠብቅለት የሆነችዋ ነች።
🔹
📒 ኪታቡ ዘዋጅ (20)
t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦
✅🔻ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ - የአላህን ትእዛዝ ቀጥ አድርጋ የምትፈፅም፣ የባሏን ሀቅ የምትጠብቅለት የሆነችዋ እና እንዲሁም አልጋውን፣ ልጆቹን፣ ገንዘቡን የምትጠብቅለት የሆነችዋ ነች።
🔹
እንዲሁም አላህን በመገዛት ላይ {በዒባዳ ላይ}} የምታግዘው፣ ሲረሳ የምታስታውሰው፣ ሲዳከም የምታነቃው፣ ሲቆጣ የምታስደስተው የሆነችዋ ሴት ነች፡ ይች ነች ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ።
📒 ኪታቡ ዘዋጅ (20)
t.me/https_Asselfya
የምንከታተለው
1- ወደ ጀነት የሚያቀርበን፣ ከእሳት የሚያርቀን ይሁን።
2- ለዲናችንም ይሁን ለዱንያችን የሚጠቅመን ይሁን።
ከዚህ ውጭ ያሉ ለኣኺራችንም ይሁን ለዱንያችን ጉዳት ያላቸው ይዘቶችን የሚለቁትን ሃይማኖታዊም ይሁኑ ሌላ አካውንቶችን፣ ፔጆችን እንራቅ። #ዘወትር ፋይዳ የሌላቸው እንቶ ፈንቶ ከመከታተልም ጥንቃቄ ብናደርግ መልካም ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
🫵ለባልሽ ያለሽን ቅናት በልክ አድርጊዉ!
⎘ ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን፣ አላህ ይዘንላቸው፣ እንዲህ ብለዋል፡-
« من طبيعة المرأة أن تغار على زوجها ، وهذا دليل على محبتها له ..
«ከሴት ባህሪ በባሏ መቅናት ነው፣
« ولكني أقول : الغيرة إذا زادت صارت غبرة وليست غيرة ، وتتعب المرأة تعباً شديداً !!
«ሆኖም፣ እንዲህ እላለሁ፡-
«لذلك أشير على المرأة أن تخفف من غيرتها ..
«ስለዚህ፣ ሴቶች ቅናታቸውን እንዲቀንሱ እመክራለሁ።
𝑻𝒆« t.me/abu_reyyis_arreyyis
⎘ ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን፣ አላህ ይዘንላቸው፣ እንዲህ ብለዋል፡-
« من طبيعة المرأة أن تغار على زوجها ، وهذا دليل على محبتها له ..
«ከሴት ባህሪ በባሏ መቅናት ነው፣
ይህ ደግሞ ለእሱ ያላትን ፍቅር የሚያሳይ ማስረጃ ነው።« ولكني أقول : الغيرة إذا زادت صارت غبرة وليست غيرة ، وتتعب المرأة تعباً شديداً !!
«ሆኖም፣ እንዲህ እላለሁ፡-
ቅናት ከመጠን በላይ ከሆነ ከልክ ያለፈ ይሆናል እና እውነተኛ ቅናት አይሆንም፣ እናም ሴትን ከፍተኛ ጭንቀት ያስከትላል!«لذلك أشير على المرأة أن تخفف من غيرتها ..
«ስለዚህ፣ ሴቶች ቅናታቸውን እንዲቀንሱ እመክራለሁ።
{ اللقاء الشهري [ ٣١ ] /فتاوى_المرأة }
𝑻𝒆« t.me/abu_reyyis_arreyyis
👍10
(وتزودوا فإن خير الزاد التقوى)
ተሰነቁ።መልካሙ ስንቅ ማለት አላህን መፍራት ነው ይለናል አላህ
አካል ስንቁ መብል እና መጠጥ ነው። ነፍስ ምግቧ ተቅዋ ነው። እናም አካላችን ጠግባ ሩሃችን የተራበች እንዳትሆን እንጠንቀቅ።
#ማስታወሻ
ተሰነቁ።መልካሙ ስንቅ ማለት አላህን መፍራት ነው ይለናል አላህ
አካል ስንቁ መብል እና መጠጥ ነው። ነፍስ ምግቧ ተቅዋ ነው። እናም አካላችን ጠግባ ሩሃችን የተራበች እንዳትሆን እንጠንቀቅ።
#ማስታወሻ
👍7
👍4
قُلۡ یَـٰعِبَادِیَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ
«እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ!
[ سورة الزُّمَرِ]
t.me/https_Asselfya
«እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ!
ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ በላቸው። አላህ ኃጢኣቶችን
በሞላ ይምራል። እነሆ እሱ አዛኝ መሀሪ ነውና![ سورة الزُّمَرِ]
t.me/https_Asselfya
👍3
"ወሀብያ" አግቢ!
ትክክለኛ ወሀብያ የሆነ ወንድ እንኳንስ ገላው በዝሙት የሌላ ሴትን ገላ ሊነካ ቀርቶ፡
~ከአጅነብይ ሴት ጋር አይደባለቅም!
~ከአጅነብይ ሴት ጋር በማህበራዊ ሚዲያ አይለፋደድም አይጀናጀንም!
~አጅነብይ ሴትን አፍጥጦ አያይም!
~አጅነብይ ሴትን ፈፅሞ አይጨብጥም!
ታዲያ ከዚህ በላይ ባሏ ለሷ ያልለው ታማኝነት በምን መልኩ መግለፅ ይችላል?
ሀቂቃ ባሏ እንዲህ አይነቱን ባል እንዲሆን የማትፈልግና የማትወድ ሴት ትኖራለችን?
ስለሆነም ለጌታውም ላንቺም ታማኝ የሆነ ባል ከፈለግሽ፡ ትክክለኛ ሱንይ ሰለፍይ፡ አህባሽ እንደሚለው ደግሞ "ወሀብይ" የሆነውን ወንድ አግቢ!
ፈጅር-ንቁ|አንቁ!
منقل

👍23
"በተውሂድ የታነፀ ሰብእና ቢለምን ከጌታው ነው ቢታገዝም በጌታው ነው።
[አልሚሽካት:5302]
t.me/https_Asselfya
አንተ ልጄ ሆይ! አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ ስትጠይቅ አላህን ጠይቅ ስትታገዝ በአላህ ታገዝ ልጄ ሆይ እወቅ! ህዝቦች ባጠቃላይ በሆነ ነገር ሊጠቅሙህ ቢሰባሰቡ አላህ ለንተ በፃፈልህ በሆነ ነገር እንጂ አይጠቅሙህም በሆነ ነገር ሊጎዱህ ቢሰባሳቡም አሏህ በንተ ላይ በፃፈው ነገር እንጂ አይጎዱህም ብእሮቹ ተነስተዋል! መዝገቦችም ደርቀዋል። የሚለው የነብዩ ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም ድንቅ ሀዲስ የህይወት መመሪያው ነው።[አልሚሽካት:5302]
t.me/https_Asselfya
👍2
ወዳጄ ጠንካራ ሁን!
እዛጋ አንድ እንኳ ለአንተ የሚቆምልህ ስታጣ ራሥህን ታድን ዘንድ ጠንካራ ሁን
እዛጋ አንድ እንኳ ለአንተ የሚቆምልህ ስታጣ ራሥህን ታድን ዘንድ ጠንካራ ሁን
👍6
(وَلَا یَغۡتَب بَّعۡضُكُم بَعۡضًاۚ أَیُحِبُّ أَحَدُكُمۡ أَن یَأۡكُلَ لَحۡمَ أَخِیهِ مَیۡتࣰا فَكَرِهۡتُمُوهُۚ)
ከፊላችሁ ከፊሉን አይማ።አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞቶ ሆኖ ሊበላው ይወዳልን? መብላቱንም እንደጠላችሁት ሃሜቱንም ጥሉት ብሏል የላቀው አላህ።
የሞተ ሆኖ ሰጋውን መብላትን እርም እንዳደረገባችሁ በህይወት እያለ እሱን ማማትንም እርም አድርጎባቹሃል።ሞቶ ስጋውን መብላት እንደጠላችሁት በህይወት እያለ የሱን መታማትንም ጥሉ።(ተፈሲሩ ጠበሪይ)
ሰውን የሚያማ ሰውን አላህ በሰዎች የሚጠላ እንዲሆን በማድረግ እንደሚፈትነው አመላካች ነውም ይላሉ።ምክነያቱም ሃሜት ተናጋሪ ሃሳቡ የሚያማውን ሰው ሰዎች እንዲጠሉት በማሰብ ስለሆነ ሀሳቡ ተመልሶ በራሱ ላይ ተፈፃሚ ሆኖ ያገኘዋል።