Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (هد هد الحبشة)
“አዕምሮህ ሰላም እንዲሆን ከፈለግክ ምንም እንዳልገባህ ሆነህ ዝም በል። ምንም እንዳላየህ ሆነህም እለፍ።”
ሸይኽ ዓሊይ ጠንጧዊ
t.me/abdu_rheman_aman
ሸይኽ ዓሊይ ጠንጧዊ
t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•••
شرح حديث "....... ويجزئ من ذلك ركعتان يركعهما من الضحى"
🎙 فضيلة الشيخ عبدالرزاق البدر- حفظه الله تعالى-
•••🌳
شرح حديث "....... ويجزئ من ذلك ركعتان يركعهما من الضحى"
🎙 فضيلة الشيخ عبدالرزاق البدر- حفظه الله تعالى-
•••🌳
📮 አስደሳች ዜና
▫️ለሁሉም ሙስሊም እህቶች እነሆ ዛሬ (እሁድ ነሃሴ 11/2017) ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋቶችን አቅፋ የያዘቸውን የ [ተንቢሃት] ኪታብ ደርስ እንጀምራለን።
▫️ደርሱ የሚሰጠው በ"አህሉል አሠር የሴቶች መድረሳ" ሲሆን የደርስ ሰዓት ከጁሙዓ ቀን ውጭ ዘወትር ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ መሆኑን እናሳውቃለን።
▫️ መድረሳው የሴቶች ብቻ ስለሆነ ወንዶች አላህን ፍሩና ወደ ግሩፑ ከመግባት ታቀቡ።
🔺 ት/ቱ ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው።
🚫 የሴቶች ብቻ 🚫
t.me/Ahlul_aser

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
📮 አስደሳች ዜና ▫️ለሁሉም ሙስሊም እህቶች እነሆ ዛሬ (እሁድ ነሃሴ 11/2017) ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋቶችን አቅፋ የያዘቸውን የ [ተንቢሃት] ኪታብ ደርስ እንጀምራለን። ▫️ደርሱ የሚሰጠው በ"አህሉል አሠር የሴቶች መድረሳ" ሲሆን የደርስ ሰዓት ከጁሙዓ ቀን ውጭ ዘወትር ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ መሆኑን እናሳውቃለን። ▫️ መድረሳው የሴቶች ብቻ ስለሆነ ወንዶች አላህን ፍሩና ወደ ግሩፑ ከመግባት…
~ግቡና ቅሯት እህቶች
የቀራችኋትም ቀርተነዋል ብለን ችላ ማለት የለብንም።ሙራጃአ ይሆናል።
የቀራችኋትም ቀርተነዋል ብለን ችላ ማለት የለብንም።ሙራጃአ ይሆናል።
Forwarded from ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
ለሴቶች በሴት መምህራን
አሁን በደጋሚ በአላህ ፍቃድ
ለምትፈልጉ በዚህ ሳምነት ምዝገባ የምንጀመር መሆኑን እናሳውቃለን
በዚህ ዙር ለ
ቋንቋ 2እና 3 ለወጡት ደሞ በፍላጎታቸው መርጠው አንዱን ቋንቋ ነፃ ይማራሉ
ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን
መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች
የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ
በሰጠናቸው የግል
በነሱ
ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል
ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ እድሉን ሞክሩ
https://t.me/Ihsan_language
https://t.me/Ihsan_language
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ሁሌም ቢሆን በትክክለኛ ማንነትህ ወደ ሰዎች ቅረብ።
t.me/https_Asselfya
ሰዎች ስላጠፉብህ አታጥፋ፤ ሰዎች ስለበደሉህ አንተ አትበድል፤ ሰዎች ስለካዱህ አትካዳቸው። እነርሱ ለዚያ ነገር ተገቢ ባይሆኑም አንተ በትክክለኛ ማንተህ ተኗኗራቸው።t.me/https_Asselfya
(وقال الذي آمن ياقوم اتبعون أهدكم سبيل الرشاد)
ቁርአን ማዳመጥን አዘውትሩ
በአላህ ይሁንብኝ ከቁርአን የበለጠ …… ለልብ ሁነኛ መድሃኒት፣ ለቀልብ መረጋጊያ
በአላህ ይሁንብኝ ከቁርአን የበለጠ …… ለልብ ሁነኛ መድሃኒት፣ ለቀልብ መረጋጊያ
እና መስከኛ ፣ለነፍስ ማለዘቢያ፣ ለሩህ ማጥገቢያ ቀለብ አልተገኘም።Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እዚህ ቤትስጦታ አለ ገብታችሁ ዉሰዱ! ባለሙያዋ የኛዉ ልጅ ናት 🌸
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Sahabaa1344/869?single
https://t.me/Sahabaa1344/869?single
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Sahabaa1344/869?single
https://t.me/Sahabaa1344/869?single
👍2
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ – መውሊድ
~“ነብዩን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መውደድ ማለት መደነስ ወይም አሮጌ በሬ ማረድ ጫት ማኘክ ማለት አይደለም።
~እሳቸውን መውደድ ማለት ሱናቸውን መከተል የከለከሉትን መከልከል የሰሩትን መስራት ማለት ነው።
ሼይኽ መሀመድ ወሌ አላህ ይዘንላቸዉ።
~
~እሳቸውን መውደድ ማለት ሱናቸውን መከተል የከለከሉትን መከልከል የሰሩትን መስራት ማለት ነው።
ሼይኽ መሀመድ ወሌ አላህ ይዘንላቸዉ።
~
👍3
«ምንኛ መታደል ነው ባሏን የምትንከባከብ ሚስት የወፈቀው ሰው ።
አላህን አመስግን ባንተ ጥረት እንዳላደለ ያገኛሃት አላህ እንደሆነ የወፈቀህ ስለዝህ ወንድሜ ተከባከባት አንተም።
https://t.me/Abuebrahim22322
አላህን አመስግን ባንተ ጥረት እንዳላደለ ያገኛሃት አላህ እንደሆነ የወፈቀህ ስለዝህ ወንድሜ ተከባከባት አንተም።
https://t.me/Abuebrahim22322
👍8
Forwarded from ፈዋኢድ (عبد الرزاق محمد الجبرتي)
የሌላን አካል WiFi ያለ ፈቃዱ መጠቀም ሀራም ነው ... password ኖረውም አልኖረውም ልዩነት የለውም .
وبهذا أفتى بعض المعاصرين من الشافعية
وبهذا أفتى بعض المعاصرين من الشافعية
👍1
7524590288455715601 (1)
<unknown>
👆👆
❌❌❌❌❌❌❌
إن كيدكن عظيم
ሴቶች ተንኮለኞች ናቸው አሏህም ብሏል የምትሉ ሰዎች ሆይ ይህን አዳምጡ ‼️
ከሴት በፊት የወንድ ልጅ ተንኮል ተጠቅሷል ....አዳምጡ
🌹የሴት ተንኮል የፍቅር "የዉዴታ" ነው።🌸
❌❌❌❌❌❌❌
إن كيدكن عظيم
ሴቶች ተንኮለኞች ናቸው አሏህም ብሏል የምትሉ ሰዎች ሆይ ይህን አዳምጡ ‼️
ከሴት በፊት የወንድ ልጅ ተንኮል ተጠቅሷል ....አዳምጡ
👍11
ዐረብ ሃገር ያሉ እህቶቻችንን በሰበብ አስባብ በነገር የሚወጉ ሰዎች አሉ። ወንድሜ! የዐረብ ሃገር ሴት አገር በጀርባዋ የተሸከመች ባለ ውለታ ነች። የምታዝንላት እንጂ የምታብጠለጥላት አይደለችም። ደሟን፣ ላቧን ሰጥታ ለሃገር ለወገን የምትኖር ናት። ሻማ ሆነው ቀልጠው ለሌሎች የሚኖሩ አሳዛኝ ወገኖች ናቸው። ለቤተሰብ ሲሉ የራሳቸውን ህይወት ፊዳ ያደረጉ ምስኪኖች ናቸው። ቤት መስርቶ ለመኖር፣ ወልዶ ለመክበድ ባላቸው ጉጉት ባመኑት ተኩላ የሚበሉ የዋሆች ናቸው። ሰርቶ የማይለወጥ፣ ወስዶ የማይጠረቃ ወንድም እየጎተጎታቸው ለፍተው መና የሚቀሩት ብዙ ናቸው። አያሳዝኑም ታዲያ?
ደግሞም ብዙዎቹ እህቶች ባለቻቸው ጊዜ ዲናቸውን እየተማሩ ከሺርክ፣ ከቢድዐ፣ ከብዙ ሐራም ነገሮች የወጡ ናቸው። ባሉበትም ይሁን በሃገር ቤት ባሉ የኸይር ስራ ጥሪዎች ላይ ግንባር ቀደም ተሰላፊዎች ናቸው። አዎ! ሰዎች ናቸውና ያውም ብዙዎቹ ወጣቶች ናቸውና መሀላቸው ብዙ ክፍተቶች ያሉባቸው ሊታዩ ይችላሉ። ግን ማነው ከዚህ ነፃ የሆነው? ምን ሲባልስ ነው በጅምላ የሚፈረጁት? አላህ ስብራታቸውን ጠግኖ፣ ክፍተታቸውን ሞልቶ ለሃገር ለቤታቸው የሚበቁ ያድርጋቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

🔖ወንዶች ቁርጣችሁን እወቁ!!
~ሴት ልጅ መጀመሪያ ከወንድ ልጅ የምትፈልገዉ ሀቂቃ የእዉነት ትክክለኛ ተፈጥሮዋ መልክ አደለም!
👉ወንዳዊ ማንነቱን ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
~ሴት ልጅ መጀመሪያ ከወንድ ልጅ የምትፈልገዉ ሀቂቃ የእዉነት ትክክለኛ ተፈጥሮዋ መልክ አደለም!
👉ወንዳዊ ማንነቱን ነዉ።
የእዉነት ባል ይሆናል ወይ፦ሚስቱን ልጆቹን የሚንከባከብ የሚጠብቅ ፦ሀላፊነት የሚሠማዉ ሪጃል ነወይ! ብትቀጥን ፦ብቶፍር ፦ብትረዝም፦ብታጥር፦ሂወትን በትክክል መኖርን የሚችል ወንድን ነዉ የምትፈልገዉ።~
t.me/https_Asselfya
👍12
ጥያቄ ? እውነት/ሀሰት
✍በአላህና በመልክተኛውና እንዲሁም ቁርአን መቀለድ ከእምነት ያሶጣል
⭕️ ትክክለኛው መልስ ስትነኩ ብቻ የሚመጣው 𝕒𝕕𝕕 በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ
👇👇👇
✍በአላህና በመልክተኛውና እንዲሁም ቁርአን መቀለድ ከእምነት ያሶጣል
⭕️ ትክክለኛው መልስ ስትነኩ ብቻ የሚመጣው 𝕒𝕕𝕕 በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ
👇👇👇