💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~አንድ ሰው ከቁርአን ጋር ሳይተዋወቅ በፊት ያለው ህይወት እና ከቁርአን ከተዋወቀ ብኋላ የሚኖረው ህይወት ፍጹም የተለያየ ነው

ከቁርአን ጋር ከተዋወቀ ብኋላ ባህሪው ፣ንግግሩ፣ አስተሳሰቡ፣ ፍላጎቱ፣ ህልሙ እና የልቡ ደስተኝነት እና ሰላም ማግኘት ፍጹም ከበፊቱ የተለየ ይሆናል
ከአላህ ጋር ያለው ግንኙነት እራሱ ወደ ጠንካራነት እንደተቀየረ ይረዳል።

منقول
👍7
አላህ ለወፈቀው ነጋዴ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

﴿التاجرُ الأمينُ الصَّدوقُ المسلمُ: مع [النَّبِيِّينَ، والصِّدِّيقينَ، و] الشُّهَداءِ يومَ القيامةِ﴾

~“ታማኝና እውነተኛ ነጋዴ በእለተ ትንሳዔ
ከነቢያት ከእውነተኞችና ከሰመአታት ጋር ነው የሚሆነው።”

📚 ሲልሲለቱ አሰሂሃ: 3453

t.me/https_Asselfya
👍4
Audio
የኸልዋ(የድብቅ) ወንጀሎች በሕይዎታችን ላይ የሚያመጡብን አደጋዎች

―ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ፤ ልብን የሚያንቀጠቅጥ ዳዕዋ―

🎙 ሸይኽ ወህባን ቢን ሙርሺድ አል-መውዳዒ አላህ ይጠብቃቸው።
|•|t.me/Sle_qelbachn1 
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጣፋጭ ነሲሓ
〰️〰️〰️〰️
ደስታ የምትገኘው በምን ነው?
👍6
🔴አስደሳች   ዜና ለሴቶች


https://t.me/+AAHLE03cWEVjOGJk


📍 ለሴቶች ብቻ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ወንድም እህቶች ቲክቶክ መንደር ምንም ኸይር ነገር ቢተላለፍም እንኳን አለመጠቀሙ 90% ጠቃሚ ነው

ስለሆነም  ወንድምም ሆናችሁ እህቶችም ኡስታዞችም እባካችሁ ወደ ቲክቶክ መንደር ሙስሊሞችን አትጋብዙ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዘነ ነው

ከቻላችሁ በቲክቶክ ላይ ያሉ ሙስሊሞችን ወደ ቂርአት ሴንተር ወደ ሌሎች ሚድያወች አምጡ

በሆነ ጊዜ እኔም ገብቸ የሚተላለፈው ነገር አይደለም ወጣቶችን ህፃናትን የሚያታልሉ ነገሮች ናቸው ያሉት እንደኔ ቲክቶክ ያስጠላል ።

ከሚድያ ሁሉ የምጠላው ቢኖር ቲክቶክ!!

✍️ወንድም አቡ ረያን
👍20
وخيرُ من نبتدأ بهِ أيّامنا، كلامُ المولى عزّ وجلّ، فالحمدُ للهِ الذِي جعل أُنسنا فِي كتابهِ.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ما هو أفضل شيئ يتركه للإنسان بعد موته: العلم أم
الصدقة الجارية أم ولد صالح يدعو له؟

🎙الشيخ عزيز بن فرحان العنزي حفظه الله
የእስልምና መግቢያ ስለሆነው
ላ ኢላሃ ኢለሏህ ሙሐመዱ ረሱሉላ አጠር ያለች ትምህርት

በኡስታዝ አቡ ሙዓውያ ሰዒድ  ሙ/ኑር....
ነገ ማታ
🔖 የጧት ዚክር አትርሱ ...!
~    ~    ~    ~     ~   ~   ~
🌻اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.
#አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡

አላህ ሆይ! በሀይማኖቴ፥ በዚህች አለም ህይወቴም፥ በቤተሰቦቼም፥ በንብረቴም ደህንነትን እጠይቅሃለሁአላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡

አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ  ከኃላዬም፥ ከቀኜም፥ ከግራዬም፥ ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡
   ~
   
t.me/https_Asselfya
ወንጀል ኒዕማን(ፀጋን) ያስወግዳል!
2025-07-13
የኮምቦልቻ አህለ ሱና አንሷር መስጅድ ጀመዓ ግሩፕ
💫አድስ ሙሀደራ

🖍እንኮን ደህና መጣችሁ እና ትውውቅ

🎧በሸይኽ አቡ ሙሀሐድ አል-ፋቲህ

በመስጂድ አንሷር ኮ/ቻ

https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
من الذي فرح بموت الشيخ ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله؟
الشيخ محمد بن هادي المدخلي حفظه الله
من الذي فرح بموت الشيخ ربيع بن هادي
المدخلي- رحمه الله
.

🎙الشيخ محمد بن هادي المدخلي - حفظه الله
...
የጁሙአ ቀን ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው። በስራም ሆነ በማንኛውም ሁኔታ ውዱእ ቢኖረንም ባይኖረንም ሰለዋት ማውረድ ትልቅ ምንዳ ያስገኛል።

💦የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ሰው፦
🔹በአስር እጥፍ አላህ በሱ ላይ ያወርድበታል
🔹አስር መጥፎ ሰራዎች ይሰረዝለታል
🔹አስር ደረጃዎች ከፍ ይደረጋል

📚الباني (صحيح النسائي) جـ1 ص415

◾️اللہم صلے علی محمد وعلے آل محمد کما صلیت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید وبارک علی محمد وعلے آل محمد  کما بارکت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید
~
t.me/https_Asselfya
👍1
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor
አይበቃም ወይ? !
የተከለከሉ ነገሮችን በማየትና በመስማት በርካታ ግዜዎችን አባከን!
የቢድዐ እና የወንጀል ሰዎችን አሉባልታ በመስማትና ሟርተኞች ጋር በመቀማመጥ አመታትን በፌዝ ገፋን! !
ቁጥራቸው የበዛ ቀናቶችና ሌሊቶች ክልክል ነገሮች ታይቶባቸውና ተሰርቶባቸው አለፉ! ! ሁሉም ነገራችንም ተፃፈ!! አንድም ሳይቀር!!
የሸሪዐ ትምህርት መማርን አውርደን በመመልከትና በመዘንጋት ዱንያን በመገንባት ላይ ብቻ ተጠምደን ኢማናችንን አከሰምን! መልካም ስራዎቻችንን አደከምን!!
ወንጀሎችን አለቅጥ በመዳፈር ልባችንን በገዛ እጃችን ገደልን!!! ደካማው ቀልባችን ቁስሉ ፣ በሽታው፣ ጥፋቱ የማይሰማው ሙት እና ደነዝ ሆነ— በዱንያ ስካርና ሐራምን በመዳፈር! !
አረ ይብቃን! ቀብር ያለበት ፣ አኺራ የሚጠብቀው እንምሰል እንጂ! ! የረከሰውን ዱንያ እንገነባለን ብለን አኺራችንን አናፍርስ!! በወንጀሎች "የሚገኘውን" ግዚያዊ እና እንስሳዊ ደስታ በመፈለግ ቀብራችንን አናጨልም! !

አላህን እንፍራ! !
👍10
▪️ከአኼራ የምንዘናጋለት
▪️እርስ በርስ የምንባላበት
▪️አንዱ ሌላው የሚገልበት
▪️እርስ በእርስ የተጨካከንበት
▪️ለሱ ብለን አላህን የምናምፅባት
➡️ዱንያ እውነታው ይህ ነው


የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል

በአላህ እምላለሁ! ዱንያ (በአጠቃላይ) ከአሄራ አንፃር ስትታይ አምሳያዋ፦ ጣቱ ባህር ውስጥ አስገብቶ እንደሚያወጣው አይነት እንጂ ሌላ አይደለም። (ጣቱ ምን ያክል ውሃ) ይዞ እንደሚወጣ ይመልከት።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል)

t.me/https_Asselfya
👍2