🔖በነዚህ በዉድ ቀናቶች በዚክር እንበርታ!!
✅ኡመር ኢብኑል ኸጧብ አላይ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል።
➡️አንድ ባሪያ አንድ ጌዜ 【አላሁ አክበር】ማለቱ ዱንያና በዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች ሁሉ የተሻለና የበለጠ ነው።
📚الجامع لأحكام القرآن للقرطبي(10/345)
t.me/https_Asselfya
✅ኡመር ኢብኑል ኸጧብ አላይ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል።
➡️አንድ ባሪያ አንድ ጌዜ 【አላሁ አክበር】ማለቱ ዱንያና በዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች ሁሉ የተሻለና የበለጠ ነው።
📚الجامع لأحكام القرآن للقرطبي(10/345)
t.me/https_Asselfya
👍4
🔖ሽይኽ አብዱረዛቅ አልበድር "አላህ ይጠብቃቸው" እንዲህ ብለዋል።
~ ሸይጧን ማለት ልክ እንደ መንገድ ቆራጭ (ሽፍታ) አይነት ነው። አንድ ባሪያ
📚أَحاديثُ إِصلاَحِ القُلوبِ (المَجلِس٢٣)
t.me/https_Asselfya
~ ሸይጧን ማለት ልክ እንደ መንገድ ቆራጭ (ሽፍታ) አይነት ነው። አንድ ባሪያ
ወደ አላህ መጓዝ በፈለገ ጊዜ መንገድ ቆራጭ በመሆን እንዳይሄድ ያደርገዋል። ለዚህም ነው ለከፊል ሰለፎች፦ አይሁዶችና ነሳራዎች እኛ (በሸይጧን) አንወሰወስም ይላሉ ሲባሉ፦ እውነታቸው ነው ሸይጧን ባዶ ቤት ውስጥ ምን ይሰራል? ያሉት።📚أَحاديثُ إِصلاَحِ القُلوبِ (المَجلِس٢٣)
t.me/https_Asselfya
Forwarded from الشيخ عبدالرزاق البدر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الحياء زينة المرأة /الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
ከሰው ፊት Vs ከጌታ ፊት መቆም
~
ወጣ ያለ'ለት ከጓዳ
ለንግግር ቢሰናዳ
ቃላቱ የተመረጠ
አለባበሱ ያጌጠ
ፕሮቶኮሉን የጠበቀ
ሁለ ነገሩ ያሸበረቀ
.
.
.
ሶላት ላይ ግን
.
ከጌታው ፊት የዘነጋ
አስር ጊዜ የሚያዛጋ
ላሰጋገዱ አይሰጋ
በድብርት የሚላጋ
እዚህ መቁነጥነጥ እዚያ ማከክ
ሁለ ነገሩ ዝርክርክ።
ግራ አጋቢ ነው የኛ ነገር
አይቦካ አይጋገር።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
~
ወጣ ያለ'ለት ከጓዳ
ለንግግር ቢሰናዳ
ቃላቱ የተመረጠ
አለባበሱ ያጌጠ
ፕሮቶኮሉን የጠበቀ
ሁለ ነገሩ ያሸበረቀ
.
.
.
ሶላት ላይ ግን
.
ከጌታው ፊት የዘነጋ
አስር ጊዜ የሚያዛጋ
ላሰጋገዱ አይሰጋ
በድብርት የሚላጋ
እዚህ መቁነጥነጥ እዚያ ማከክ
ሁለ ነገሩ ዝርክርክ።
ግራ አጋቢ ነው የኛ ነገር
አይቦካ አይጋገር።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
፧أتدري ما معنى: الله أكبـــــر؟
🎙لفضيلة الشيخ:
أ.د. عبدالسلام الشويعر -وفقه الله.
🎙لفضيلة الشيخ:
أ.د. عبدالسلام الشويعر -وفقه الله.
ወንድሜ ልምከርህ ውዱን ጊዜህን በውድ ነገር አሳልፈው። ዒልምን ፈልግ። ክንድህ እስኪላጥ ፈግተህ ሞጥል። ወንድ ሁን። አትታክት። አትሰላች። አትስነፍ። ሁሌም ተማር አጥና አንብብ። የሁለት ሀገር የበላይነትህ የሚረጋገጠው በልፋትህ ልክ ነው።
ገጣሚው እንዲህ ይላል፦
بِقَدرِ الكدِّ تُكتَسَبُ المَعالي
وَمَن طَلبَ العُلا سَهِرَ اللَّيالي
وَمَن رامَ العُلا مِن غَيرِ كَدٍ
أضاعَ العُمرَ في طَلَبِ المُحالِ
تَرومُ العِزَّ ثم تَنامُ لَيلًا
يَغوصُ البحر من طلبِ اللآلي
ትርጉም በስዱ፦
"በልፋት ልክ የበላይነት ይወረሳል። ደረጃን የፈለገ ለሊቱን እንቅልፍ ያጣል። ያለ ምንም ልፋት ከፍታን ደረጃን የፈለገ ሰው የማይገኝን ነገር በመመኘት እድሜውን አባክኗል። ልቅናን ትፈልጋለህ ከዚያም ለሊቱን ሙሉ ትተኛለህ!! ሉል (እንቁ & አልማዝ) የሚፈልግ ሰውኮ ባህር መስመጥ ይገባዋል።"
كتبه أخوك أبو عمران الأثري

%D8%AA%D9%83%D8%A8%D9%8A%D8%B1%D8%A7%D8%AA_%D8%A7%D9%84%D8%B9%D…
<unknown>
☑️ ጣፋጭ ተክቢራ
〰〰〰〰
الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰
በነዚህ አስር ቀናቶች ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። ዙል ሂጃ ከገባበት ሰአት ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድርስ ተክቢራ ማለት የተወደደ ተግባር ነው። ስንተኛ፣ ስንነሳ፣ ስራ ላይ ስንሆን በማንኛውም ሰአት ወንዶች ድምፃችን ከፍ ሴቶች ዝቅ በማድረግ ተክቢራ ልንል ይገባል።
الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
t.me/https_Asselfya
Audio
🔖 ወንጀልህ እንደ ዛፍ ቅጠል እንዲራገፍልህ የምትፈልግ ከሆነ እነዚህ አራት ቃላቶች ደጋግም።➘➘➘➘
📍سبحان الله
📍والحمد لله
📍ولا إله إلا الله
📍والله أكبر
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
=
t.me/https_Asselfya
📍سبحان الله
📍والحمد لله
📍ولا إله إلا الله
📍والله أكبر
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
=
t.me/https_Asselfya
👍3
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 ሁለት ዒባዳዎች አሉ… ሁሌም ካዘወተርናቸው ህይወታችን ሙሉ ሰላምና እረፍት ይኖራታል ...
① ኢስቲግፋር―
☞ግማሽ በግማሽ ህይወታችን ውስጥ ችግር የሚያመጡብን ነገሮች ቢኖሩ የወንጀሎቻችን ቅጣቶች ናቸው።እናም ኢስቲግፋርን ካበዛን
ወንጀሎቻችን ተምረውልን ህይወታችንም ከችግር ሰላም ትሆናለች።
② የጥዋት እና የማታ ዚክር―
☞ህይወታችንን ችግር ውስጥ የሚያስገባው ሁለተኛው… ሸይጧን፣ዐይንና ምቀኝነት ናቸው። እናም የጠዋትና የማታን ዚክር ካደረግን ከነዚህም ነፃ ወጥተን ህይወታችንም ሰላም ታገኛለች።

👍6
يا معشر الصائمين
اذكرونا فـي دعـائكم
فـ للصائمين دعوة لا تــرد.
اذكرونا فـي دعـائكم
فـ للصائمين دعوة لا تــرد.
👍7
🔖የአረፋ ቀን የሚባል ዱዓ ..!
~ ~
~የአላህ መልእክተኛ እንድ ብለዋል።
እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ ካልነዉ በላጩ ዱአ፦
قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ
➡️ከአላህ በስተቀር በሀቅ (በእዉነት) የሚመለክ አምላክ የለም ።በብቸኝነት ለሱም እሚጋራዉ የለም። ስልጣንም ንግስናም ባጠቃላይ የሱ ነዉ። ምስገና ባጠቃላይ ለሱ ነዉ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ።

👍5
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖የአረፋ ቀን የሚባል ዱዓ ..! ~ ~ ~የአላህ መልእክተኛ እንድ ብለዋል። እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ ካልነዉ በላጩ ዱአ፦ قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ…
🔖የአረፋ ቀን በላጩ የዱአ ወቅት!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
~ሸኽ ሱለይማን አሩሀይልይ አላህ ይጠብቀውና እንዲህ ብሏል።
✅
📚من حسابه على تويتر
=
t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
~ሸኽ ሱለይማን አሩሀይልይ አላህ ይጠብቀውና እንዲህ ብሏል።
✅
ከዱአዎቹ ሁሉ በላጩ የአረፋ ቀን ዱአ ነው። በዚህ ቀን ለዱአ በላጭና የተሻለ ወቅት የሚሆነው፦ ፀሀይ ከተዘነበለችበት ሰአት ጀምሮ ፀሀይ እስክትጠልቅ ድረስ ያለው ጊዜ ነው። ምክንያቱም ይህ ወቅት ነብዩ ዱአ ያደረጉበት ወቅት ነውና። በተለይ ግን ከአሱር ሶላት በኋላ ፀሀይ እስክትገባ ያለው ይበልጥ የሚከጀል ወቅት ነው። ምክንያቱም ይህ ወቅት አላህ ወደ ባሮቹ የሚቀርብበት፣ ለመላኢካዎች በምድር ባሮቹ የሚያወድስበት፣ ወንጀል የሚማርበት ሰአት ነውና። በዚህ ውድ በሆነ ወቅት ላይ ከዝንጉዎች እንዳትሆን ተጠንቀቅ።📚من حسابه على تويتر
=
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዒዱኩም ሙባረክ
~
تقبل الله منا ومنكم
~
تقبل الله منا ومنكم
قهر الهوىٰ= الجنَّة.
﴿وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَى فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَى﴾ .
﴿وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَى فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَى﴾ .
የዒድ ቀን አደቦችሽ፦
1. ገላሽን ታጠቢ።
2. ሽቶ እንዳትቀቢ።
3. ሲዋክ ተጠቀሚ።
4. ከመውጣትሽ በፊት ተመገቢ።
5. ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሺ።
6. በሄድሽበት መንገድ አትመለሺ።
7. የመንገዱን ዳር ይዘሽ ሂጂ።
8. በእግርሽ በእርጋታ ተጓዢ።
9. ልጆችሽ ካንች አይለዩ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Salafiat46
1. ገላሽን ታጠቢ።
2. ሽቶ እንዳትቀቢ።
3. ሲዋክ ተጠቀሚ።
4. ከመውጣትሽ በፊት ተመገቢ።
5. ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሺ።
6. በሄድሽበት መንገድ አትመለሺ።
7. የመንገዱን ዳር ይዘሽ ሂጂ።
8. በእግርሽ በእርጋታ ተጓዢ።
9. ልጆችሽ ካንች አይለዩ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Salafiat46
👍9