💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
﴿ سَلَامٌ عَلَيْكُم بِمَا صَبَرْتُمْ ۚ فَنِعْمَ عُقْبَى الدَّارِ﴾

[ الرعد: 24]
㈀ ㈀㔀ⴀ ㌀ⴀ㈀㈀开㈀ ✀㈀㠀✀㄀㌀✀
匀甀瀀攀爀 嘀漀椀挀攀 刀攀挀漀爀搀攀爀
ክፍል አስራ ዘጠኝ (➀➈)

📌ረመዷንን ቁርአን ጋር

📚ተፍሲር፦ ሱረቱ ዱሃ

🎙በወንድም አቡ ማሂር
https://t.me/ahlu_Al_aser
ውጭ አገር ላላችሁ ወገኖች
~
1- ዘካተል ፊጥር በራሳችሁ የምታወጡ ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ ብትልኩ ነው የሚሻለው። በጣም ብዙ ወገን ተቸግሯል። እንዲያውም ካልከበዳችሁ ጨመርመር ብታደርጉ የበለጠ አጅር ታገኙበታላችሁ። በታማኝ ሰው ላይ ብሩን በመላክ እህሉን እየገዙ እንዲሰጡላችሁ አድርጉ።
2- አንዳንድ አሰሪዎች ዘካተል ፊጥራቸውን ለሰራተኞቻቸው ይሰጣሉ። ራሳችሁ ዘካ መስጠት ያለባችሁ ሆናችሁ ሳለ ዘካተል ፊጥራቸውን ለናንተ የሚሰጧችሁ ከሆነ ለሚገባው ክፍል አሳልፋችሁ ስጡ።
3- ዘካተል ፊጥራችሁን አሰሪዎቻችሁ ከራሳቸው የሚሰጡላችሁ ከሆነ በራሳችሁ ማውጣት አይጠበቅባችሁም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
👍1
🔖መልካም ሚስት በጅንጀና አትገኝም።

📍ኢብኑል አረብይ አልማሊኪይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

«መልካም ሚስት የምትገኘው ባንተ ጥረት አይደለም። እሷ ማለት አላህን ለሚፈራ ሰው የምትሰጥ የአላህ  ሲሳይ (ሪዝቅ) ናት።»

📖أحكام القرآن (1/536)
=
    ~በነዚህ በዉድ ቀናቶች ዱአ አድርጉ።
👍16
ሂዳያ ትባላለች የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ነበረች አላህ መርጧት የዛሬ ዓመት ወደ ቀጥተኛ መንገድ እስልምና በሰለምቴ ጓደኛዋ አማካኝነት ገብታለች ነገር ግን ወደ እስልምና ከገባችበት አንስቶ በእስልምና ውስጥ የነበራት ቆይታ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ ነበር
የእስልምና እምነት ተከታይ መሆኗን ወላጆቿ ሲያውቁ ከእምነቷ ለማስወጣት እግሯ ስር ወድቀው ቢለምኗትም አሻፈረች ይህን እምነቴን አለቅም ትላቸዋለች የዚያን ግዜ ወላጆቿ  ጤነኛ ልጃቸውን የአእምሮ በሽተኛ ሆናለች ብለው ወደ የአእምሮ ህመምተኞች ማዕከል ይወስዷታል እዚህም ማዕከል ውስጥ በየቀኑ 15 መድሃኒቶችን እየወሰደች ለ 1 ወር ሙሉ ቆይታለች በኋላም የት እንዳለች ሙስሊም እህቶቿ ባወቁ ግዜ የህግ አካልን ይዘው ቢሄዱም ጉቦ ለነሱ እየተሰጠ እሷን ከዚህ ማውጣት አልተቻለም ነገሩን ወደ መጅሊስ አካባቢ ላሉ ሰዎች ተነግሮ በመጨረሻም ወደ ፖሊስ ጣቢያ ከሄደች በኋላ ወደ ሙስሊም እህቷቿ ቤት ገብታለች አሁን ላይ ጨጓራዋ ክፉኛ ተጎድቷል

ደም ያስመልሳታል ጤነኛ ሆና ዕብድ ተብላ የአእምሮ ህመምተኞች ማዕከል መግባቷም ጭንቀት ውስጥ ከቷቷል
ይህችን አህታችን በምንችለው ሁሉ እናሳክማት እንርዳት
ለአላህ ብለን እንድረስላት ይህን ሁሉ መከራ እየተጋፈጠች ያለው ለእስልምናዋ ብላ ነው እኛስ ለእንዲህ አይነት ሰዎች የምንሰጠው ምላሽ ምን መመምሰል አለበት?

የባንክ አካውንት Ekram Teferi 1000571601005
ያሰለመቻት ልጀ ናት  አካውንቷን ለጊዜው ሂዳያ ናት የምትጠቀምበት
ማንኛውንም መረጃ ከፈለጋችሁ በዚህ ስልክ +251994426897 መደወል ትችላላችሁ የነየታችሁትንም በዚህ ስልክ ስክሪንሹት አርጋችሁ ላኩልን ባረከላሁፊኩም ይህ በላጩ ወር ሳያልፍባችሁ የዚህን ኸይር ስራ  ተሳታፊ ሁኑ ለሌሎችም ሼር አድርጉት
https://t.me/tdarna_islam
👍3
የዛሬዋን ቀን ፦እስቲغፋር በማብዛት ፦በነብያችን ላይ ሰለዋት በማዉረድ ፦ሱረቱን ካህፍ በመቅራት ፦ዱዓ በማድረግ የተለያዩ ኢባዳዎችን በመፈፀም እናሳልፋት።ረመዷ ሊሠናበተን ነዉ።እና አጨራረሳችንን እናሳምር።እንበርታ ።
🔖ክብርና ልቅናሽ በቤትሽ!!

~وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ

➡️
በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም አትገለጡ፡፡

t.me/https_Asselfya/10763
👍7
🔖ረመዷን ሊገባ ሲል ረመዷንን እንዴት በ ዒባዳ ማሳለፍ እንዳለብን ፕሮግራም እንዳወጣነው ሁሉ…ረመዷን ሊወጣ ሲልም ከ ረመዷንም ብኃላ እንዴት በ ዒባዳችን መቀጠል እንዳለብን ፕሮግራም ልናወጣ ይገባል።

~"የምናመልከው ያ' ህያው የሆነውን

  አምላክ እንጁ በ አመት አንድ ግዜ የሚመጣን ረመዷን አደለም !!

    ~
        t.me/https_Asselfya
👍10
°°

#كيف كان السلف_يختمون رمضان ؟!

[ كانوا يكثِرون من الاستغفار والتّوْبة إلى الله ، والخوف من عدَم القبول ]

• قال ابن رجب الحنبلي :
الاستغفار ختام الأعمال الصالحة كلها فتختم به الصلاة والحج وقيام الليل، ويختم به المجالس، فكذلك ينبغي أن يُختم صيام رمضان بالاستغفار.

• كتب عمر بن عبد العزيز إلى الأمصار يأمرهم بختم رمضان بالاستغفار وصدقة الفطر فإن صدقة الفطر طهرة للصائم من اللغو والرفث، والاستغفار يرقع ما تخرق من الصيام باللغو والرفث.

{📖| لطائف المعارف لابن رجب }.

-
👍6
- فإن انتهى رمضان فحقُّ الله لاَ ينتهِي.
استروا بناتكُم يوم العيدِ، ألبسوهنّ ما يُرضِي الله.
Audio
🔖ተክቢር
الله أكبر الله أكبر الله أكبر
لا إله إلا الله
الله أكبر الله أكبر ولله الحمد 🌸
👍7
ዘካተል ፊጥርን በወቅቱ በአካል ለማድረስ ያልቻለ ሰው የሚስሰጣቸውን አካላት እዚህ ቦታ ላይ አስቀምጨላችኋለሁ ብሎ አሳውቆ ማስቀመጥ ወይም ለወኪል መስጠት ይችላል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
👉...ለላጤወች....!!

"ينبغي للأعزب أن يتزوج في أيام العيد، حتى يجعلَ العيد عيدين.

ለላጤወች ነገ በዒዱ ቀን አግቡ ኢዱ ሁለት ይሆንላችኋል።


ht.me/nuredinal_arebi
👍11
🔖 አንድት ረከኣ ብቶንም ከዊትር ሰላት ከመዘናጋት አደራ ኸይር ሁሉ አያምልጣችሁ።

~ጃቢር ቢን አብዲላህ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።

የሌሊቱ መጨረሻ ላይ ተነስቶ (የሌሊት ሶላት) መስገድ አልችልም ብሎ የፈራ ሰው፦

~በሌሊቱ መጀመርያ (ከመተኛቱ በፊት) ዊትር ይስገድ። እንደሚነሳ ያወቀ (ልምድ ያለው) ሰው የሌሊቱ መጨረሻ ላይ ተነስቶ ዊትር ይስገድ።

~ምክንያቱም የሌሊቱ መጨረሻ ላይ የሚሰገደው ሶላት (መላኢካዎች) የሚጣዱት ስለሆነ በላጭ ነው።

📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።)


t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
👍10
~ዉድ ቤተሠቦች ዒዱኩም ሙባረክ!

ጌታችን አላህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን:: ለተሻለ ስኬት መነሻ የሆነን በረካ የምናገኝበት ያድርግልን:: ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ጨምሮ ደስተኛ ሆነው የሚውሉና የሚዘልቁ ያድርጋቸው::

~
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا
👍16
🔖የረመዷን ቀዳ ያለበት ሰው ቀዳውን በማውጣት ይጀምር። ሲጨርስ የሸዋል ስድስት ቀን ያስከትል። ይህ የተሻለና በላጭ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።
~
t.me/https_Asselfya
👍8