💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
صراع الحياة የ "ህይዎት" ትግል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
ሙሓደራ

صراع الحياة
የ "ህይዎት" ትግል

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis
👍5
~ልጅ እያለን እንባ ለማስመሰል አይናችን ስር ውሃ እናደርግ ነበር። አሁን ስናድግ ደግሞ እንባን ለመደበቅ በውሃ እንታጠባለን።

~
👍19
🔖ሸሪዓዊ እውቀትን መማር በራሱ ደስታን ይፈጥራል። ዲን  የመጣው የሰው ልጆችን ስኬታማና ደስተኛ ለማድረግ እንዲሁም ከጥፋት ክፋት ሊጠብቃቸው ዘንድ ነው። ደስታን ፍለጋ በርካታ በሮችን አንኳክተናል። ሆኖም ሙሉ ደስታ የሚገኘው በኢስላም ብቻ ነው።

الدين جاء لسعادة البشر .....
والإنتفاء الشر عنهم والضرر..

~
t.me/https_Asselfya
👍15
~ልብን ከሚያረጥቡ ነገራቶች መሀከል
👉አማናን መጠብቅ
👉ስራ ሲሰሩ ሀራም የሆነዉን ርቆ በሀላሉ ብቻ መገደብ ይገኛሉ ።

~
👍25
ያረብ ....ብለሺ አሏህን ስትለምኝ
የምትፈልጊውን እና የምትከጅይውን
ሁሉ ትጠይቂዋለሽ..
ከዛም ደግሞ ለአንች የሚጠቅምሽን ብቻ ይሰጥሻል!!

📌ይቀላቀሉ፦https://t.me/mkr_lesetochi
👍32
ሰዎች ልክ እንደሚጠጣ ዉሐ ናቸዉ።
ንፁህ ካልሆኑ~<ከእሡ  ሐጃ የለህም>
👍28
እህቴ ሆይ ! የሚያዩሸ፣ ምሳሌ የሚያደርጉሸ አሉና ተጠንቀቂ። ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኒ። ከባህሪሸ፣ ከገፅታሸ፣ ከአቀራረብሽ ሰዎች ይማሩ ዘንድ መልካም ሁኒ።

~
t.me/https_Asselfya
👍10
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📍በጅምር ላይ ያለ የፈትሑል መጅድ ኪታብ ቂርአትን  ከመጀመሪያዉ ጀምረን አብረን ሙራጀአ እናድርግ፦
*ትምርቱ መለቀቅ ሳይጀመር ወንድም* እህቶቻችሁን  በዚህ ገብተን አድ አድድድ  በማድረግ  ሊንኩን ሼር በማድረግ  ወደ ወደመልካም ነገር
እንጠቁማቸዉ።

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም*
↓↓↓↓↓↓

ኮድ
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
↓↓↓↓↓
ኮድ
https://chat.whatsapp.com/LRRwzUiJLTZ6OJXQbCKjM2
ኮድ ሁለት ላይ ተቀላቀሉ

=
👍3
የጧት  ዚክር እንዳንረሳ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የጠዋትና የማታ ዚክር ለሰው ልጅ
ከምግብና ከውሀ በላይ አስፈላጊ ነው::

ኢብኑ ተይሚያ

=
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ አሏህ ብለን እርዳት ... መቼም ሙዕሚን መዳረሻው ጀነት እስኪሆን ድረስ  መልካምን ነገር አይጠግብም። እህታችን ዘይነባ እንደሻው ትባላለች ።ባለትዳር እና የልጆች እናት ነች ።ጥሩ የሚባል የራሷ ገቢ ነበራት  ፤አሏህ አይፈትንና ስራቸው ከሰረና እዳ ውስጥ ገቡ ባለቤትዋ ኑሮን ለማሸነፍ እና እዳውን ለመክፈል የቀን ስራ ቢሰራም በድንገተኛ ህመም የአልጋ ቁራኛ ሆነ .....አሏህ ንብረታችሁን ፣ጤናችሁን ፣ኢማናችሁን እንዲጠብቅላችሁ በመኘየት እንርዳ ... ካልቻልን ሼር ላይክ እናድርግ

1000449572557 ዘይነባ እደሻዉ
0908509393    ደውላችሁ አፅናናት አብሺሪ በሏት!

ከ እሷ እንደበት ሙለውን ለመስማት በዚህ ሊንክ ግቡና አዳምጡት 👇https://t.me/Eznetttt/442
👍6
አሮጊቷ መከረቻት!!
--------------------

وقالت العجوز ذات مرة : يا بُنيتي
‏" الزوج الصالح أبٌ بعد أب"
تمهلي وتريثي و أحسنى إختيارهُ ‌🌱

ከእለታት አንድ ቀን አሮጊቷ
ልጄ ሆይ፦
መልካም ባል ከአባት በኋላ አባት ነው።
ስለሆነም ፍጥነትሽን ቀንሽ
     ጊዜ ወስደሽ ምርጫሽን አስተካክይ!!

t.me/nuredinal_arebi
👍17
ህይወትን ጠላታቹህ ሳይሆን
ጓደኛችሁ አድርጓት'' አህባቢ🥀
👍14
~ቁርአንን በማስተንተን ማንበብ ፣
~አይኖችን ካልተፈቀዱ ነገሮች ማቀብ~የሌሊትን ሰላት መስገድ ፣
~ምላስን ከሃሜትና ከረከሱ ርእሶች መጠበቅ  ፣
~የመቃብርን ቦታ መጎብኘት
እና
~አኺራን ማስታወስ የልብን ድርቅና ለማከም ፍቱን መድሃኒቶች እንደሆኑ ዑለማእ ያወሳሉ

ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ

t.me/https_Asselfya
👍7
🍁 كَيفَ يُستَقبل رَمضَان؟

➊ - الفَرح بِدخُول الشَّهر، فكَم مِمن سَبق عَليه الأجل قَبل بلُوغ الشَّهر، وإنَّ مِن شُكرك لِنعمَة اللَّه عَليك فِي بلُوغ هـٰذا الشَّهر العَظيم أنْ تَحرص علىٰ الجَد والاجتَهاد في طَاعة اللَّه فِيه.

➋ - التَّوبة النَّصوح مِن كُل ذَنب وخَطيئة، والتَّوبة النَّصوح لابُد أنْ يتَوفر فِيها الشُّروط:

① - النَّدم علىٰ فَعل الذُّنوب.
② - والعَزم علىٰ عَدم العَودة إليهَٰا.
③ - والإقلاع عَنهَٰا تمامًا.
④ - إعادة الحُقوق إلىٰ أهلهَٰا أو يَتحلّلهٖم مِنهَٰا.

🍁 قالَ بَعضُ السَّلَفِ :
« كَانُوا يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يُبَلِّغَهُم شَهْرَ رَمَضَانَ، ثُمَّ يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يَتَقَبَّلَهُ مِنهُم ».

📔 لَطَائِفُ المَعَارِف(صـ٤٧٥)
👍3
<<በቅርቡ ሊሆን ይችላል በላቸው>>

ከችግር በኋላ ድሎት አለ፣ ከህመም ማግስት ጤና ይመጣል፣ ከብቸኝነት ወድያ የሚያጫውት ወዳጅ ይተ’ካል። ብቻ ታገስ ሁሉም ቀኑን ይጠብቃል እንጂ እንደራቀ አይቀርም።
👍26
ቁርአንን ለመሀፈዝ መንገዱን እንጀምረው አጋዡ አላህ ነው!

~
t.me/https_Asselfya
👍20
Forwarded from ፈዋኢድ (عبد الرزاق بن محمد)
ሰዎች ስራ የለም ነው እያሉ ያሉት።ስራ የለም እያልክ ዝም ብለህ ከምታወራና ከምታዛጋ ደንበኛ ካልመጣ ቁርኣንህን ከፈት አድርገህ አንብብ።ቁርአንና ስልክ ማንበብ የተለያየ ነው !
🎙#ሸይክ ሙሐመድ ዘይን አደም ሓፊሁላህ
👍11
▪️إِنَّكَ مَيِّتٌ وَإِنَّهُم مَّيِّتُونَ
አንተ ሟች ነህ፤ እነርሱም ሟቾች ናቸው፡፡
▪️ثُمَّ إِنَّكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ عِندَ رَبِّكُمْ تَخْتَصِمُونَ
ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ፡፡

ሱረቱል ዙመር 30-31
=
👍2
🔖ዉድ እህቴ ሆይ!! በማንኛዉም ነገር ጥብቅ ሁኝ። ለጌታሸ ታዛዠ ሁኝ !!

وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ

~የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡

=

t.me/https_Asselfya
👍7