💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~በትእግስትና በሰላት ታገዙ !
~
~ሰላት ካላት ዋጋ ዉስጥ አንዱ #አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ለአማኞች መታገዣ ሰበብ አድርጓታል። ካሉበት ፈተና ጭንቅ መዉጫ የፈለጉትን ኸይር ማገኛ ሠበብ አድርጓታል
~
t.me/https_Asselfya
👍7
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (؏ــبــد الرحمـٰن أمان لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
የወንድ ጓደኛና የሴት ጓደኛ ማለት ሁለት ግለሰቦች አሏህን ለማመፅ ተስማምተው አብረው በእሳት ውስጥ ለመቀጣት የሚያደርጉት ግንኙነት ነው! ።

Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
👍12
🔖ቁርአን ማለት እኮ በ አንድ ፊደል 10 አጅር የሚያስገኝ ነው ።ታዳ ከመቅራት ለምን ተዘናነጋን??
ቁርአንን እንቅራዉ እናድምጠዉ ትርጉሙን ለማወቅ እንጣር
!!

~
አንዳንዴ እንዲሁ ካንተ ጋር ስናወራ መሽቶ ቢነጋ ደስ ይለናል ።

ያ ረብ........
👍15
"من التربيه أن تعرف متى تتكلم
ومن الأخلاق أن تسمع لمن يتكلم.
ومن الأدب ألا تقاطع من يتكلم
ومن الذكاء ألا تصدق كل من يتكلم"
«መች መናገር እንዳለብህ ማወቅ ከመልካም አስተዳደግ ነው፤
የሚናገርን ሰው ማድመጥ ከመልካም ስነምግባር ነው፤
የሚናገርን ሰው አለማቋረጥ ስርኣት ነው፤
የሚናገርን ሰው ሁሉ አለማመን ብስለት ነው»።

.
👍11
↱ፈታዋ ቁጥር ➊❽❼↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
ೃ⁀ ጥያቄለትዳር የተሳሰቡ ሰዎች በስልክ ማዉራት  ይፈቀድላቸዋልን ወይ ከኒካህ በፊት?

🗒የፈታዋ/ቁጥር❽❼

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
👍10👎1
ኢላሂ ..

አፈጣጠሬን እንዳሳመርከዉ ስነምግባሬን አኸላቄን አሳምርልኝ።
👍21
🎉 ብስራት ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊዎች🎊
ከመናሩ-ሱና የonline መድረሳ
⤵️የቁርኣንን ተፍሲር
⤵️የቁርኣንን ንባብ ማስተካከያ
⤵️የአቂዳ ኪታቦችን በእርማት መቅራት
«ለሚፈልጉ እህቶች እና ወንድሞች»
የአሏህን ቃል አሳምሮ ከማንበብ ጋር መልእክቱን መረዳት መቻል መታደል ነውና የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ስንል እናስታውሳለን። እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦችን አጥርተን በመቅራት የተፈጠርንለትን ዓላማ መገንዘብና አሏህን በሚወደው መልኩ መገዛት በእኛ ላይ ግዴታ ነውና ይምጡ የመናሩ-ሱና የእውቀት ገበታ ተቋዳሽ ይሁኑ እንላለን።

📖 ቁርኣን ተፍሲር
🎙በሸይኽ አወል አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»

😀 በኢትዮ ከዐሱር በኋላ
      ከ10:30-11:30
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

📖 የቁርኣን ንባብ ማስተካከያ
🎙በወንድም ሙባረክ

⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ
      ከ 3:00-5:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

📚 የአቂዳ ኪታቦች
🎙በ አቡ ዑበይዳ ሰዒድ

⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ
      ከ 3:00-4:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

ከዚህ በፊት የተቀሩ➴➴➴
◍ኡሱሉ አስ-ሰላሳ ◍ ቀዋዒዱ አል-አርበዕ
◍ነዋቂዱ አል-ኢስላም ◍ ሹሩጡ አስ-ሶላት
◍መሳኢሉ አል-ጃሒሊያ ◍ ሹሩጡ ላ ኢላሀ ኢለሏህ ◍ኡሱሉል-ኢማን ◍ፈድሉል-ኢስላም ◍ኪታቡ-ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር ◍ሸርሑ ከሽፊ ሹቡሃት ❪በዑሰይሚን ሸርህ❫


🔖 አዲስ የሚጀመረው፦ ሸርሑ ኡሱሊ-ሱነህ ❪የዑሰይሚን ሸርህ❫
እሑድ ይጀመራል-ኢን ሻአ አሏህ-

🔖የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይወስዳል🔖
አቡ ዑበይዳ ሰዒድ

ለመመዝገብ እና የበለጠ መረጃ ለማግኘት
 🌐 @Salafia_hiye_Alwasaxiya
  +97455159449 ቴ/ም ብቻ ይጠቀሙ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
﴿وَبِالأَسحارِ هُم يَستَغفِرونَ﴾

أستغفر الله العظيم وأتوب إليه
አንዴ በመካከል ችግር ከተፈጠረ በኋላ የበፊት የነበረ ያማረ ግንኙነት መመለስ አይቻልም  የተከሰተ ችግር ማስተካከያ ስለነበረ  አስተካክሎናል አስተምሮናል እና የበፊቱ ቦታ ካልተመለሰ ብሎ መድከም ከንቱ ድካም ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
بر الوالدين في ميزان الشريعة
«በኡስታዝ ኸድር አሕመድ» ሐፊዘሁ'ሏህ
አዲስ ~ ሙሓደራ

🔖بعنوانبر الوالدين في ميزان الشريعة ↱

🎙«በኡስታዝ ኸድር አሕመድ» አቡ ጁወይሪያ” حفظه الله

📌በመርከዝ ኢብኑ ዓብ-ባስ ግሩፕ የተደረገ!


t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
👍6👎1
ወዳጄዋ

ያደረከውን በጎ ውለታ ቢረሱብህና ቢክዱህ አትዘን አትታመም ያለ ነገር ነው ..ሀቢቢ..የመንገድ ላይ  መብራቶችምኮ ቀን ሲሆን ይረሳሉ..እናማ አብሽር አንተ ብቻ ጠንክር ሲመሽባቸው ብርሀናቸው ነህና ይፈልጉሀል ።

http://t.me/nuredinal_arebi
~ኢልም የትም ቦታ የማይገኝ ጣእም አለዉ።ነገር ግን እዛቦታ ለመድረስ ትግል ያስፈልገዋል።

~فلو قد ذقت من حلواه طعما
~لآثرت التعلم واجتهدتا

ከኢልም ጣእሙን ብትቀምስ ኑሮ
በመረጥክ ነበረ መማርን በታገልክም ነበር
~ولم يشغلك عنه هوى مطاعٌ
~ ولا دنيا بزخرفها فُتنتا

~ ولا دنيا بزينتها كلفتا
ኢልም ከመፈለግ የሚታዘዙት የሆነ ስሜት ቢዚ አያደርግህም ነበር
በዱኒያም በጌጦቿ ባልተፈተንክ ነበር።የኢልምን ጥፍጥና ብታዉቅ ኑሮ።

ከታኢያ ደርስ የተወሰደ .

=
t.me/https_Asselfya
👍9
🔖አንተ ኢልም ፈላጊ ሆይ!

አላህ ወፍቆህ እዉቀትን ያወክ እንደሁነ የተማርከዉን ተግባራዊ ለማድረግ ነፍስህን ታጋይ አድርግ።

ኢልም ዛፍ ሲሆን ፍሬዉ ደግሞ ስራ ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
👍8
ራስህን ከማንም ጋር አታፎካክር!!
.........///////////..........
በምድር ስትኖር ደስተኛና ሰላማዊ ህይወት መምራት ከፈለክ ራስህን ከማንም ጋር አታፎካክር! ፋክክር ያንተን መንገድ ሳይሆን የሰውን ጎዳና አመልካች ነውና ። የራስህን መንገድ ዘርጋ! የራስህን አለም ፍጠር! በራስህ አለም ተደሰት! ውድድርህ ከሰው ጋር መሆኑ ቀርቶ ከትናንትናህ ጋር ይሁን! ከትናንትህ ከተሻልክ በየቀኑ አሸናፊው አንተ ነህ! 💪

በህይወት ሜዳ ላይ ከራስህ ጋር ብቻ ተፋለምከራስህ ጋር ብቻ ተወዳደርከራስህ ጋር ብቻ ታገልራስህን ብቻ አሸንፍ! ምንም ከፍ ብትል ሰው ያልረገጠውን ከፍታ አትረግጥምና! ቀለል ብለህ በራሰህ መንገድ ፣ በራስህ ጎዳና ኑር
👍11
الله يعلم تألمك لكن تذكر وتمسك بهذه الآية....
👍5
لَيسَ الجَمالُ بِأَثوابٍ تُزَيِّنُنا
إِنَّ الجَمالَ جَمالُ العِلمِ وَالأَدَبِ
لَيسَ اليَتيمُ الَّذي قَد ماتَ والِدُهُ
إِنَّ اليَتيمَ يَتيمُ العِلمِ وَالأَدَبِ


~
👍10