💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
#ከኖርኩት

📌ሌሎችን የመለወጥ ዋና ሚሥጥሩ ቅድሚያ ራሥን ማሥተካከል ራሥን መለወጥ ነዉ! እጅግ ድንቅ ህይወት ያሥተማረችኝ መርህ፡፡

ምንንም ነገር ማሥተካከል ስትፈልጉ ከራሣቹህ  ጀምሩ

በእርግጥ  በህይወታቹህ እናንተ የምታስፈልጉት  ሰዉ አለ እናንተ የምታሥፈልጉት  ግሩፕ አለ እናንተ የምታሥፈልጉት ቻናል  አለ እናንተ  የምታሥፈልጉት......ብዙ ብዙ ነገር አለ

#ግና  ወዳጆቼ  ለነዚህ  ሁሉ ትሆኑ ዘንዳ  በመጀመሪያ  ራሣቹህን  ገንቡ! ቅድሚያ ለራሳቹህ ሁኑ''ራሳቹህን  ለሰዉ ሰጥታቹህ  ሰጥታቹህ  ባዶ  ትቀሩና ለሁሉምና ለማንም ምንም ትሆናላቹህ።

ቅድሚያ ለራሣቹ ጓደኛ ሁኑ ቅድሚያ ለራሣቹህ ብቁ ቅድሚያ ለህይወታቹህ ግሩፕ ሁኑ! ቅድሚያ  የህልማቹህን ቻናል  አድምቁ!

እርግጥ ነዉ ለራሣቹህ ስትሰሩ ለጊዜዉ ሁሉም ይርቃቹሃል። የሚቀርባቸዉ ነገር ስለሚኖር! አያዉቁም እንጂኮ  ለራሣችን ስንሆን ከመጀመሪያው  ይበልጥ ለእነሡም እንሆን ነበር። ለራሤ ልሁን ማለታቹህ አስከፍቷቸዉ ከሄዱ ሸኟቸዉ'' እናንተ በተግባር ተለወጡ እነሡ በእርግጠኝነት ተመልሰዉ ይመጣሉ

አንድት እዉነታ ልንገራችሁ፦  እዉቀት ካላቹህ፣ ሁሌ ህልማቹህን አሳዳጅ ከሆናቹህ፣
#ከአላህ በታች በራሣቹህ ላይ እምነት ያላቹህ ጠንካራ ከሆናቹህ  አትጠራጠሩ  አይደለም ቅርብ ሰዎቻቹህ የሚጠሏቹህ ሰዎች ራሡ  ይመጧቹሃል።ምንአልባት እናንተን ብለዉ ላይሆን ይችላልኮ  ግን እናንተ ላይ ላለዉ ነገር ሲሉ ይመጣሉ!

ትኩረት ለራሣቹህ¡


منقول
t.me/https_Asselfya
👍11👎1
እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇
👍10
~ፆም ጋሻ ነዉ ። ነገ ሐሙስ ነዉ ፁሙ።

እና የፆመኛ ዱኣ ተቀባይነት አለዉና በዱአችሁ አትርሱኝ

~
👍20
🔖ዚክርን ከውስጣችን እንደይጠፋብም በተልይ የጧት ዚክርን እና የማታ ዚክርን እንዳንዘነጋ።

ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
#እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
~
t.me/https_Asselfya
👍14
Audio
👉የምሽት ጣፍጭ ቲላዋ

~ቁርአን ማድመጥ ከመልካም ስራዎች ሁሉ በላጭ ነዉ።

t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
👉የምሽት ጣፍጭ ቲላዋ ~ቁርአን ማድመጥ ከመልካም ስራዎች ሁሉ በላጭ ነዉ። t.me/https_Asselfya t.me/https_Asselfya
🔖የአላህ ባሮች መገለጫዎች !!
〰️〰️〰️〰️〰️
❶) እርጋታና ክቡር መሆን፤ ለአላህ መተናነስ እንዲሁም ለባሮቹ በሚገባቸው ልክ መተናነስ

❷ )ሶላትን - በተለይም የሌሊት ሶላቶችን - ተጠባብቆ መስገድ

❸ )ከእሳት ቅጣት መፍራታቸውና መጨነቃቸው

❹ )በማባከን እና በንፉግነት መካከል ላይ ሆነው ገንዘባቸውን የሚለግሱ ናቸው

❺) ከከባድ ወንጀል እና ከታላላቅ ሐጢያቶች መራቃቸው

❻ )ጸያፍ ተግባራት ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች መራቅ

❼ )ለአላህ ንግግር ክብር ይሰጣሉ፣ በውስጡ ያለውን መልእክትም ይቀበላሉ

❽ )በዱዓ ላይ ትኩረት መስጠታቸው፣ ለአላህ መተናነሳቸው

👉 የአላህ ባሪያዎች ሆይ!
#ከነዚህ መገለጫዎች መካከል የትኛው ከኛ ህይወት ጋር ይዛመዳል? እያንዳንዱን በራሳችን ላይ ለማምጣት መታገል ተገቢ ነው።

t.me/https_Asselfya
👍10
«ሱና ሰላቶችን የማይሰግድ ሰው፤ ለችግሮቹ ከዋናው ገንዘቡ ላይ እንደሚያነሳው እንደማያተርፍ ነጋዴ ነው።»
👍11
🌼إِنَّ رَبَّكَ يَعْلَمُ أَنَّكَ تَقُومُ أَدْنَىٰ مِن ثُلُثَىِ ٱلَّيْلِ وَنِصْفَهُۥ وَثُلُثَهُۥ وَطَآئِفَةٌۭ مِّنَ ٱلَّذِينَ مَعَكَ ۚ وَٱللَّهُ يُقَدِّرُ ٱلَّيْلَ وَٱلنَّهَارَ ۚ عَلِمَ أَن لَّن تُحْصُوهُ فَتَابَ عَلَيْكُمْ ۖ فَٱقْرَءُوا۟ مَا تَيَسَّرَ مِنَ ٱلْقُرْءَانِ ۚ عَلِمَ أَن سَيَكُونُ مِنكُم مَّرْضَىٰ ۙ وَءَاخَرُونَ يَضْرِبُونَ فِى ٱلْأَرْضِ يَبْتَغُونَ مِن فَضْلِ ٱللَّهِ ۙ وَءَاخَرُونَ يُقَٰتِلُونَ فِى سَبِيلِ ٱللَّهِ ۖ فَٱقْرَءُوا۟ مَا تَيَسَّرَ مِنْهُ ۚ وَأَقِيمُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتُوا۟ ٱلزَّكَوٰةَ وَأَقْرِضُوا۟ ٱللَّهَ قَرْضًا حَسَنًۭا ۚ وَمَا تُقَدِّمُوا۟ لِأَنفُسِكُم مِّنْ خَيْرٍۢ تَجِدُوهُ عِندَ ٱللَّهِ هُوَ خَيْرًۭا وَأَعْظَمَ أَجْرًۭا ۚ وَٱسْتَغْفِرُوا۟ ٱللَّهَ ۖ إِنَّ ٱللَّهَ غَفُورٌۭ رَّحِيمٌۢ

~አንተ ከሌሊቱ ሁለት እጅ ያነሰን ግማሹንም
ሲሶውንም የምትቆም መኾንህን ጌታህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ #ከእነዚያም አብረውህ ካሉት ከፊሎች (የሚቆሙ መኾናቸውን ያውቃል)፡፡ አላህም ሌሊትንና ቀንን ይወስናል፡ (ሌሊቱን) የማታዳርሱት መኾናችሁን ዐወቀ፡፡ በእናንተ ላይም (ወደ ማቃለል) ተመለሰላችሁ፡፡ ስለዚህ ከቁርኣን (በስግደት) የተቻላችሁን አንብቡ፡፡ ከእናንተ ውስጥ በሽተኞች፣ ሌሎችም ከአላህ ችሮታ ለመፈለግ በምድር ላይ የሚጓዙ፣ ሌሎችም በአላህ መንገድ (ሃይማኖት) የሚጋደሉ እንደሚኖሩ ዐወቀ፡፡ (አቃለለላቸውም)፡፡ ከእርሱም የተቻለችሁን አንብቡ፡፡ #ሶላትንም ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ ለአላህም መልካም ብደርን አበድሩ፡፡ ከመልካም ሥራም ለነፍሶቻችሁ የምታስቀድሙትን ሁሉ እርሱ የተሻለና በምንዳም ታላቅ ኾኖ አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ፡፡ አላህንም ምሕረትን ለምኑት፡፡ አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡

📚ሱረቱል ሙዘሚል 20
=
t.me/https_Asselfya
👍11
~የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል

👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል

=
👍11
የአለማወቅ መድሃኒት
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
~የአለማወቅ መድሃኒት መጠየቅ ነዉ።

🎙በሼኽ ሙሐመድ ዘይን

~
👍4
Audio
ሙሓደራ 216

አማኝ እህቴ ሆይ ያንቺ ሞዴል እና አርዓያሽ ጥቁሯ ሴት ናት

🚦በ ደሴ የተደረገ ሙሃደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed
👍3
ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው !
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር  ነች !

ይህንን በአግባቡ ብናጤን  ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።

t.me/Muhammedsirage
👍10
ሁሉ ነገር በቀደር ነውእጅህን አገጭህ ላይ ማስቀመጥህ እንኳ ቢሆን! አላህ የወሰነልህን ወደህ ተቀበል።

~
t.me/https_Asselfya
👍7
እዉቀት ወድቆ የማይሠበርና ሌባ የማይሠርቀዉ ትልቅ ሀብት ነዉ

~
👍16
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (؏ــبــد الرحمـٰن أمان لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ብቻዬን የሆንኩት ብቸኝነት እንዳይሰማኝ ነው።
👍25
አዳምጭው መዳም
ባይጠቅምም አይጎዳም

~
👍19
ብዙዎች
~ ጤናን ከገንዘብ አይቆጥሩትም፤
~ እናት አባትን እንደ ፀጋ አያዩትም፤
~  እድሜን ከሀብት አይመድቡትም፤
~  ባል ለሚስት ሚስት ለባል ያማረ ልብስ መሆኑን አያስቡትም፤
~  ውሃን ከቀለብ አይደምሩትም፤
~  ከሀሣብ ነፃ መሆንን ከድሎት አይመዘግቡትም፡፡ ነገርግን እነኚህ ሁሉ የአላህ (ሱ.ወ.) ፀጋዎች ናቸው፡፡
የአላህ መልእክተኛ (صل الله عليه وسلم) እንዲህ ይላሉ ‹በቤተሰቡ መሃል በደህንነት የዋለ፣ አካላዊ  ጤናው የተጠበቀለት፣ ለራሱም ሆነ ለቤተሰቡ የሚሆን ቀለብ ያገኘ፣ ይህች ዓለም በሙሉ እንደተለቀቀችለት ነው ።

          
👍6
ኮሜንቱን እያነበብሽው ነው⁉️


ከአረብ ሀገር ተመላሽ ነኝ ብር በማጣቴ ቤተሰቦቼ እህቶቼ ጠሉኝ ጣሉኝ ....ነው የምትለው ምናልባት ሀሳቧን ለመግለፅ አልችል ብላ ወይም አሳምራ ማስረዳት አልቻለችም እንጅ ከፅሁፏ ጀርባ ብዙ የበደል ጥግ ደርሶባት ይህንን ፅሁፍም ስትፅፍ እያለቀሰች ይሆናል።

ንቁ ተጠንቀቁ ራሳችሁን ቻሉ
👍22
~ንጽህና የኢማን ግማሽ ነው
~ሶላት ብርሃን ነው።
~ሰደቃ ማስረጃ ነው።
~ትእግስትም ብርሃን ነው።

~
👍22
🌼يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!

~በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።


📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !

~
t.me/https_Asselfya
👍14