💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንተ ወጣት ሆይ ንቃ !!!

ከአጅነቢዮች ያለክ ግንኙነት በሰፋ ቁጥር ወደ መጥፎ የምታመራበት መንገድ ይገዝፋል፡፡...ከአጅነቢዮች ያለህን ግንኙነት በቀነስክ ቁጥር ወደ "ፋሂሻ " የምታመራበት መንገድ ይጠባል፡

፡
☞በደውልም  ይሁን በፅሁፍ ከአጅነቢይ ሰው ማውራት ካዘወተርክ ..ልብክ ላይ ኒፋቅ በቅሎ ወደ አላስፈላጊ እርከን ትሸጋገራለህ ...በአይናችን እያየን ..በጆሯችን እየሰማን ነው .. የት ይደርሳሉ የተባሉ ወንዶች ከሴቶች ባላቸው "ወላቃ" የተነሳ  ነው ውርደትን የሚከናነቡት °° አንቺም ቢሆን እንደሱ ከወንዶች ጋር ያለሽ ቅርርቦሽ ለከት ሊኖረው ይገባል ...አለዚያ ውርደትሽ እሩቅ አይደለም .. ውስጥ አዋቂው አላህ ሁሉንም እያየ ዝም ያለሽ ምናልባት ትመለሺ ይሆናል ብሎ እንጂ አለዚያ በአይ ጨረፍታ አንችን የመያዝ ችሎታ አጥቶ አይደለም፡፡

☞#ኸልዋ ወደ መጥፎ ነገር ከሚመሩ ነገራቶች ዋነኛው ነው ..በታክስ ..በመንገድ ..በቤት #በየትኛውም አጋጣሚ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ብቻቸውን ከሆኑ ..ሸይጧን ሶስተኛቸው ነው ፡፡ ®__ሸይጧን ሶስተኛው ከሆነ አካል ላይ መልካም ነገር አይፈጠርም .. ፡፡

☞በተለይ ዲን ተገንዝቧዋል ከሚባል አካል ይህን ቆሻሻ ተግባር መመልከት ልብ ያደማል ...ወንገኔ ሆይ ንቃ ተደብቀህ ብሰራው ውስጥ አዋቂው አላህ አደባባይ ያወጣብሃል .. ችላ ሲልህ አላህ እያዘናጋህ መሆኑን አትዘንጋ ፡፡

አላህ እኔንም ቤተሰቦቼን ወዳጆቼን ..ሁሉንም ሙስሊም አካል ከዚህ አስነዋሪ ስራ ይሰውረን ፡፡

              _አሚን_

✍ወንድማችሁ አብዱል ፈታህ

https://t.me/https_Asselefya1
Sheytuan Azagn Meslo
Abu Meryem
ግን ሸይጧን አዛኝ መስሎ ነዉ የሚመጣዉ!!
ወላሒ የቲም አይደለንም።
በኑረዲን አል አረቢ
-ግጥማዊ መዳረሻ....!!
-ከየመን እስከ ሀበሻ....!!


የመንን እና ሀበሻን ለማስተሳሰር ታስቦ የቀረበ ታሪካዊ ግጥም

በኮንቦልቻ ፕሮግራም ላይ..የተነበበ...ነው።

በኑረዲን አል አረቢ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Audio
✅ቁርአንን ስንቀራ መጠንቀቅ ያለብን ነገራቶች!!

➾ቁርአን ስንቀራ ወደ ግራ ወደ ቀኝ መወዛወዝ እንዴት ይታያል?!

➾ሰደቀሏሁል አዚም ማለት!

➾የቁርአንን ገፅ ለመግለፅ ምራቅን መጠቀም እንዴት ይታያል!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አልሀምዱሊላህ

እኔደስ ብሎኛል እኳን ደስ አላቺሁ
የወረባቦ አባትና እናቶቺ እድለኛናቺሁ
ሀቅን አስተምረው ባጢልን እሚጥሉ
በተደጋጋሚ  እናተጋር መጡ
ባጢል ሲሰራ ሲየያዩ እጂግ እሚቆጡ
ሀቅን ለማስተማር ወደሃላ እማይሉ
በአዱንያ ጥቅም እማይታለሉ
ለነገቤታቺሁ ለናንተ ተጨቀው
ምንገድ ሳይሰለቹ እየታገሉነው
የወረባ ቦህዝብ ወላሂ እደለኛነው


ኡስታዞቻቺንን አላህ ይጠብቃቺሁ
ለናንተ ቃል የለኚም እደት ልግለጻቸሁ?
አላህ በሁለቱም ሀገር ያስደስታቺሁ
ልፋታቺሁን ጥረታቺሁን ፍሬ እያፈራነው
አብዛሀኛው ሰው ሽርክ እየተውነው
ሁሉ ዉጤት የናንተ ሰበብነው
ማንም ሲተቻቺሁ ጆሮ ሳትሰጡ
ያለስያሚያቺሁ ስም ሲሰጡ
ተውሒዲንን ያዙ ብላቺሁ ስትሉ
ዉሃብያ ብለው እናንተ ሲሉ
ሀቁ ይፋሆነ እነሱ ከሰሩዉ
የባጢል አቀቃኞቺ እራቁታቸውን ቀሩው
እሚያደርጉት አጥተው ደም አለቀሱው
በማን አለብኚነት ባጢል ሲታሰራጩው
ሀቅእደሚያሸንፍ መቸ ተረዱት
አሁን ውርደታቸውን አምነው ተቀበሉት
አልሀምዱሊላህ ይሄሁሉ የሆነው
በአላህ እገዛ የናንተ ሰበብነው !!

ኡስታዞቻቺን አላህ ይጠብቃቺሁ
ሁሌ በሀቅላይ አላህ ያጽናቺሁ
የሀበሻጀግኒቺ  አበሳ እኮናቺሁ
ለግ እደጨረቃ ያበራል ፊታቺሁ
አላህ ይጠብቃቺሁ !!


ወረባቦወቺ እኳን ደስ አላቺሁ በድጋሜ ተጠቀሙባቸው ወላሂ እንብላችሁ ከሚሉ ሸኽ ተብየወቺ እራቁና አዳምጡ እነዚህን ጀግና ብርቅዮ ኡስታዚቻቺንን !! ባረከሏሁ ፊኩም

✍️ቢንት ሙሀመድ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
ጥቅል ምክሮች ለባለትዳር እህቶች

🎋 ሴት ልጅ ትዳሯ የሰመረ ይሆን ዘንድ ልትፈፅማቸው ሚገቡ ነገሮች!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
ባልሺን ታዘዥ ባልሺ በታዘዝሺ ቁጥር
ይበልጥ ሊያዝንልሺ ይቀርባልና!!

✍️
እረ አንዳድ ሴቶች ግን ምን ነካችሁ!?

እንዴት በንፀህና የተነሳ ከባልሺ ትጣሊያለሺ ህዕ!?

አንድ ነፍስሺ ማፀዳት መንከባከብ እና ቤትሺ መንከባከብ ያቅትሻል ምን ሁነሺ ነዉ?

በሉ አስተካክሉ ይሄ ነገር ነዉር ነዉ እሺ ራስሽንም ፀድት ቤትሺንም
ፀድት እያደረግሺ¡¡ የምን መዝረክረክ ነዉ እ!?

ሲሆን ከቤት ሲወጣ ሲመለስ ቤቱ ራስሺ ፏ አድርገሺ ነገ ሄዶ እስኪመለስ ቤቱ እንድናፍቅ ማድረግ ልቡን መስረቅ ነዉ። እሺ ሴቶችዬ¡


✍️
☞በነገራችን ላይ…ቶሌ የሚናደዱ ሰዎች በጣም ጥሩ ልብ ያላቸው ናቸው።ቶሎ ሰዎን ይወዳሉ፣የሰውን ችግር ይረዳሉ…ሰውንም በጣም ያምናሉ። ነገር ግን የጠሉህ ቀን የጥላቻን ጥግ ያሳዪሃል ሀቢቢ!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
አላህ ዘንድ ያለህ ቦታ ከሰዎች ሁሉ የከፋ እንዳይሆን ተጠንቀቅ

👈 عن عائشة رضي الله عنها قالت: قال النبي صلى الله علبه وسلم: "{إن شر الناس عند الله منزلة يوم القيامة من تركه الناس اتقاء شره }"
ــ متفق عليه ــ


➾ እናታችን አኢሻ (አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና) የአላህ መልእክተኛ(የአላህ ሶላትና ሰላም ይስፈን) እንዲህ አሉ ትላለች፦

《ከሰዎች ሁሉ አላህ ዘንድ መጥፎ ቦታ ያለው ሰው ማለት: ከክፋቱ የተነሳ ሰዎች ከሱ መጥፎን እንዳይደርስባቸው ፈርተው ሚጠነቀቁትና የሚሸሹት ሰው ነው። 》

➾ስለዚህ ሰዎችን መጥቀምና ማስደሰት ባትችል ከማስከፋትና ከማስቀየም ታቀብ።

✍️
❸ነገሮች ባልና ሚስት ይለያያሉ👇

ثلاثة يفرقون بين الزوجين :

• السحرة
• الشياطين
• المخببين

احذر ولا تكن واحداً منهم !


https://t.me/https_Asselefya1
የጀነት ሰዎች ይተኛሉ?
~

ነብዩ ﷺ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የጀነት ሰዎች ይተኛሉን?" ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መልሰዋል፦

” النوم أخو الموت، وأهل الجنة لا ينامون “
"እንቅልፍ የሞት ወንድም ነው። የጀነት ሰዎች አይተኙም።" [አሶሒሐ፡ 1087]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
በምትሰራው መልካም ላይ እንዳትቀጥል ከሚያደርጉ መሰናክሎች ውስጥ አንዱ፡ከምተሰራው ስራ ሇላ ሁሌ ሰዎች ምን ይሉኝ ይሆን!የሚል አጉል ስጋት በልብ ውስጥ ማሳደር ነው።

✍️ኮፒ ከአቡ ኡበይዳህ
✍️ምክር ለመካሪ ባለትዳሮች


የዲን አስተማሪዋ ለሴቶች ትምህርት ሙሀደራ እየሰጠች እንድህ አለቻቸው ጥሩ ሚስት ማለት ባሏን ሌላ ሴት እንዲያገባ በመርዳት የምታስደስት ናት

እናም ረቢሃ የኡስታዟን ንግግር በትኩረት እየተከታተለች ነበር አላሁ አክበር ጀዛኪላህ ኡስታዛ ለአመታት እንዴት ይሄን ጉዳይ እንደምነግርሽ ጨንቆኝ ነበር ነገር ግን አንች ዛሬ ገር አደርግሽልኝ ።

እኔ ረቢሀ እባላለሁ ከባልሽ ጋር ከተጋባን አራት አመት ሆኖናል አለቻት ኡስታዟ በድንጋጤ እራሷን ስታ ወደቀች ።

ሆስፒታል ወስዷትና ስትነቃ ረቢሀ እንዲህ አለቻት በአላህ ስም እምላለሁ እኔ ባልሽን አላቀውም ግን አለች ረቢሀ ልምከርሽ ኡስታዝዬ ትምህርቶችሽን በወላጅ ሀቅ ላይና በኢባዳ ዙርያ ላይ ብቻ ይሁን።

አንች ለራስሽ ማድረግ የማትችይውና
በማትቀበይው ጉዳይ እኛ ላይ አትፈላሰፊ
ኡስታዟም ረቢሀ አላህ ይቅር ይበልሽ ለእዚህ ቅጣትሽ አለቻት በእርግጥ የሴቶች ሴራ ከባድ ነው።

እናም ምን ለማለት ነው ባላችሁ ሌላ እንዲያገባ ፍቀዱ የምትሉ ሴቶች ባረከላሁ ፊኩም ባላችሁን አጋሩና  ምሳሌ ሁኑ እስኪ!

✍️ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነዉ ሴቶች አስቡበት¡¡


https://t.me/https_Asselefya1
➲ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ ብላችሁ እደሩ!

➲ከባልሺ ስልክሺ ይሻላል ይላል እ!
Audio
▪ تلاوة من سورة يوسف

🎙 القارئ: #عبدالرحمن_أبا_الخيل

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
✍️እህቶቸ ለምን 20 21 ብቻ ከ25 አመት በታች ከዛም በላይ ሁኑ ለምን በትዳር ጉዳይ ተስፍ ትቆርጣላችሁ? ገና በ20 ዎቹ ሁነዉ በቃ ተስፋ ቁርጥ ለምን?

➾ኢንስም ጅንም ያልነካዉን የማንም ሂወት. ብጥብጥ የለለዉ የማንም እባ የሌለበት የሚፈርስ ቤት የሚለቅስ ልጅ የሌለዉ  #ላጤ ወንዶች ተቀምጠዉ ያአሏህ መልካም ሚስት ስጠኝ እያለ የሚለምኑ ወንድሞች እያሉ አሏህ የጠየቁትን የማይከለክል ሆኖ ለምን አንቺስ መልካም ሶሊህ ሴት አድርገህ ከመልካም ባሪህ ጋር አገናኘኝ እያልሺ ሳሰለቺ በደብ ፊላጎታችሁን እየነገራችሁ ሳሰለቺ አሏህን አለምኑም?

➾አስምሩበት 2.3.4 አትደረቡ እያልኩ አይደለም። ግን መጀመሪያ ምርጫችሁ አልተነካካዉ ላይ ይሁን በእርግጥ  የማይረባ ወንድ 1 ሆኖ አግብቶ ከመቀመጥ ለጀግና ወንድ 4 ሆኖ ማደር ይሻላል ።

➾ሆኖም አንድ ወንድ አቅም እደሌለዉ እያወቃችሁ ልባችሁን አታጠልጥሉ  የራሳችሁን ጥቅም ብቻ ሳይሆን እቤት ያለችዉንም እህታችሁ ታሳስባችሁ! አሏህ ብሎ ተደርባችሁ ብትገቡ እኮ ጀረጃችሁን አዉቃችሁ ተቀመጡ ማለቴ ሚስት ልጅ እዳለዉ አምናችሁበት  የሸር ሂወት ለመኖር ከገባችሁ?

➾ቦታችሁን እወቁ የመጀመሪያ ሚስቱን እንድረሳ አታድርጉ አሏህን ፍሩ  2ኛ ስገቡ ለባላችሁ መልካም ሚስት ለሚስቱ መልካም እህት ለልጆቹ መልካም እናት ለመሆን አምናችሁ ግቡ ልክ መጀመያ  የሸር ሂወት ለመኖር አምናችሁ እደባችሁ ኑሩ ተአዱድ ሆደ ሰፊነትን ሶብርን ይጠይቃል።

➾ልክ በወሬ እደሚወራዉ ቀላል አይደለም  ሁሉም ነገር የሚቀየረዉ ብኋላ ነዉ አሁን ያላዩት ሐገር አይናፍቁም ነዉ ነገሩ። ሚድያ ላይ እደሚወራዉ እዳይመስልሺ በተአዱድ  ጉዳይ የፈረሰዉን ቤት የሚያለቅሱ ልጆች የምታለቅስ ሴት ቤት ይቁጠረዉ ይሄ ደሞ የራስን ጥቅም በማስቀደም ለሌሎች ባለማሰብ የሚመጣ ነዉ።

➾ እናም አማራጪ እያለ  የሸር ሂወት አትምረጡ። በተለይ ለእናተ ጉዳት እያለዉ ልባችሁ እያወቀ አትግቡ ታሞ ተመሞቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ ነዉ ነገሩ።

➾እኛ ከመረጥነዉ ከወደድነዉ በላይ አሏህ ለኛ የሚሰጠን የሚወድልን ለሂወታችን መልካም ነዉ እና አሏህን እንለምን።

➾በሂወታችን ትግስት የሚስፈልገዉ ነገር ቢኖር ትዳር ነዉ ከትዳር በላይም ትግስት አስተማሪ የለም።

➾በተአዱድ ስም እህቶችንም እየሰበሰባችሁ የምታሰቃዩ ወንድሞች አላህን ፍሩ !!

✍️የዑመሩ እናት

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️እህቶቸ ለምን 20 21 ብቻ ከ25 አመት በታች ከዛም በላይ ሁኑ ለምን በትዳር ጉዳይ ተስፍ ትቆርጣላችሁ? ገና በ20 ዎቹ ሁነዉ በቃ ተስፋ ቁርጥ ለምን? ➾ኢንስም ጅንም ያልነካዉን የማንም ሂወት. ብጥብጥ የለለዉ የማንም እባ የሌለበት የሚፈርስ ቤት የሚለቅስ ልጅ የሌለዉ  #ላጤ ወንዶች ተቀምጠዉ ያአሏህ መልካም ሚስት ስጠኝ እያለ የሚለምኑ ወንድሞች እያሉ አሏህ የጠየቁትን የማይከለክል ሆኖ ለምን አንቺስ…
ልቦና ላለዉ ትልቅ ምክር ነዉ ።በተለይ ላጤዎች ልብ ብላችሁ አንብቡ።ስደት ሆናችሁ በኢንተርኔት ስለ ተዓዱድ የምትሞጫጭሩም ስርዓት ብትይዙ የእህቶቻችሁ ሂወት ባታመሰቃቅሉ ጥሩ ነዉ። ከሆነ ለራሳችሁ የራሳችሁ ባል ድራችሁ ስለ ተዓዱድ አዉሩ አለዛ አድባችሁ ቁጭ።ዝም ብላችሁ ኢንተርኔት ስለተመቻችሁ የመጣላችሁ ከመቀባጠር ተቆጠቡ።

✍️