💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧አዘዉትሪ በምሰማዉ ቃሪዕ ጋበዝኳችሁ¡

➘መልካም ለይል¡
فجريّة من سورة الشورى.
﴿ وَهُوَ الَّذي يُنَزِّلُ الغَيثَ مِن بَعدِ ما قَنَطوا وَيَنشُرُ رَحمَتَهُ وَهُوَ الوَلِيُّ الحَميدُ ﴾
▪️قال ابن القيم رحمه الله

وقد جعل الله سبحانه لكل مطلوب مفتاحا يفتح به فجعل مفتاح الصلاة الطهور كما قال مفتاح الصلاة الطهارة ومفتاح الحج الإحرام ومفتاح البر الصدق ومفتاح الجنة التوحيد ومفتاح العلم حسن السؤال حسن الإصغاء

📓حادي الأرواح الى بلاد الأفراح 1-139-


https://t.me/https_Asselefya1
الرجل السلفي في غربة ، لكن المرأة السلفية أشد غربة منه ، لأن المرأة ضعيفة

📓الشيخ سليمان الرحيلي
እኔ የምመክረዉ ገና ልጂ ወጣት የሆነ ልጂ ሴቶች ቁርአንም ሆነ ሌላ ቂርአት በዚህ ኢንተርኔት አንዳያቀራ ነዉ።


ስንት እዉቀት ያለዉ በሴት የተነሳ ከአላማዉ ስቶ ገደል ገባ?
ስንት ጀግና እህቶች ሚድያ በጥሩ የሚያሰራጩ ዲራሻቸዉ ጠፍ?

እናም ወንድሜ ይቅርብህ ትልቅ ሰዉ ጠንከር ያለ ያቅራቸዉ ሲፈልጉ አድበህ ተቀመጥ ወንድሞችህ አቅራ አኺ!!

✍️
የፍሩቅ አክስት

t.me/https_Asselefya1
ቻት ዘመነኛው የሸይጧን ወጥመድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ሸይጧን በቻት አመካኝነት ብዙ ጠንካራ የሚባሉ ወንድም እና እህቶችን አንበርክኳል

➛በቻት ምክኒያት አሏህን እንዲያምፁ አድርጓል በቻት ምክኒያት ብዙ ሒሊናቸውን ጭምርት የሚያቆሽሽ ቀፋፊ ተግባር እንዲፈፅሙ አድርጓል
!!

➷በኒቃቧ ተሽፍና ከሰፈሯ ጋጠወጦች የተጠበቀችውን እህት ሸይጧን ቻት በሚባለው መርዛማ ወጥመዱ ጥልፎ ከማታውቃቸው ሌሎች ጋጠወጡች ጋር እንድትንዘላዘል ሰበብ ሁኗታል!!

መልካሙ የሚጠበቅለትን ለሌሎች መካሪና አርአያ ነው ተብሎ የሚታሰበውን ጀግና ወንድም ሸይጧን በቻት ምክኒያት ማጥመድ ችሏል!!

ወንድሜ ካልተፈቀደች ሴት ጋር ቻት ማውራት አይፈቀድም! ሴሜትህን የማይመቸውን ሀራም ብቻ እየመረጥክ አትራቅ ሀራም ሀራም ነው። ማንኛውንም ጌታህን የሚያስቆጣ ነገር ራቅ
!

➽አንዳንዶች ካልተፈቀደች ሴት ጋር በቻት ማውራት አይፈቀድም ሲባሉ ኧር እሷን እኮ እንደ እህቴ ነው የማያት!
ኧርሱንኮ እንደ ወንድሜ ነው የማየው በማለት ይመልሳሉ

ግን እሄ አባባል ብዙዎች ያልባነኑበት ሌሎቹ ደግሞ ገብቷቸው ነፍስያቸውን ማሸነፍ ተስኗቸው የተንበረከኩበት ሌላኛው የሸይጧን ወጥመድ ነው።

➢ለማንኛውም የአሏህን ውደታ ነፍስያችንን ከመኽለፍ ጊዜያውይ ስሜታችንን ረግጠን ከመያዝ ጀርባ ስለሆነ የምናገኘው ከማንኛውም ያልተፈቀደ ቻት እራሳችንን በማቀብ ወደአሏህ እንመለስ?

➽ወንድሜ አንችም እህቴ በሀራም የሚገኝ ደስታ አይቆይም ያልፋል ይረሳል ግንሳ ወንጀሉ አላህ ዘንድ አይረሳም በሗላም በእዝነቱ ካላዘነልን ሒሳቡና ቅጣቱ አይቀርም!

➥ጊዜህን ገንዘብህን አባክነህ ከዚህም በላይ ሸይጧንን ታዘህ ጌታህን አስቆጥተህ ያወራሀት ሴት ሌላ ካንተ የተሻለ አፈቀላጤ ቅቤ አንጓች አዛኝ መሳይ ስታገኝ ትታህ ወደሱ ዘወር ትላለች ከትንሽ ቆይታም በኋላ ትረሳሀለች


➲አንችም እንደዚያው ክብርሽን ጥለሽ ጌታሽን አስቆጥተሽ ጊዜና ገንዘብሽን አባክነሽ ጊዜያዊ ስሜትሽን ማሸነፍ ተስኖሽ የምታወሪው ወንድ ሌላ ሲያገኝ ጥሎሽ ዘወር ነው የሚለው በመጨረሻም አይደለም ቻትሽን ይቅርና ከነመፈጠርሽ ነው የሚረሳሽ


አሏህ ከሌሎች ተደብቀን የምንፅፈውን ማንኛውንም ፅሁፍ እንደሚያውቅ እንወቅ

« أَلَمْ يَعْلَم بِأَنَّ اللَّهَ يَرَىٰ»
"አላህ የሚያይ መኾኑን አያውቅምን?"

ቀደምቶች እንድህ በማለት ይመክራሉ
"በግልፅ የአሏህ ወልይ(ወዳጅ) በድብቅ የሸይጧን ወዳጅ አትሁን"

አዎ እያወራሁ ያለሁት ይሻላሉ ስለሚባሉ ወንድም እና እህቶች ነው
።

➤ሸይጧን በሌላ በር እነርሱን ማጥመድ ሲሳነው በቻት ቀላል የማይባሉትን እንዳጠመደ የሚታወቅ ስለሆነ እሄን የሸይጧን ቀዳዳ በመዝጋት ወደጌታችን እንመለስ የድብቅ ወንጀል መጨረሻው አደጋ ስለሆነ በጊዜ ወደአሏህ እንመለስ ላለፈው ጥፋታችን ምህረትን እንጠይቀው ለማለት ነው
።

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
✍ ወንድማችሁ/ ኢብኑ ሙሐመድዘይን

ቢረዝምም አንብቡት ይጠቅማችኃላ አላህ ካዘነልን በስተቀር ብዙዎቻችን በዚህ ነገር ስለተጠመድን አላህ የሂድያ ሰበብ ቢያደርግልን
!!

https://t.me/https_Asselefya1
አንተ ወጣት ሆይ ንቃ !!!

ከአጅነቢዮች ያለክ ግንኙነት በሰፋ ቁጥር ወደ መጥፎ የምታመራበት መንገድ ይገዝፋል፡፡...ከአጅነቢዮች ያለህን ግንኙነት በቀነስክ ቁጥር ወደ "ፋሂሻ " የምታመራበት መንገድ ይጠባል፡

፡
☞በደውልም  ይሁን በፅሁፍ ከአጅነቢይ ሰው ማውራት ካዘወተርክ ..ልብክ ላይ ኒፋቅ በቅሎ ወደ አላስፈላጊ እርከን ትሸጋገራለህ ...በአይናችን እያየን ..በጆሯችን እየሰማን ነው .. የት ይደርሳሉ የተባሉ ወንዶች ከሴቶች ባላቸው "ወላቃ" የተነሳ  ነው ውርደትን የሚከናነቡት °° አንቺም ቢሆን እንደሱ ከወንዶች ጋር ያለሽ ቅርርቦሽ ለከት ሊኖረው ይገባል ...አለዚያ ውርደትሽ እሩቅ አይደለም .. ውስጥ አዋቂው አላህ ሁሉንም እያየ ዝም ያለሽ ምናልባት ትመለሺ ይሆናል ብሎ እንጂ አለዚያ በአይ ጨረፍታ አንችን የመያዝ ችሎታ አጥቶ አይደለም፡፡

☞#ኸልዋ ወደ መጥፎ ነገር ከሚመሩ ነገራቶች ዋነኛው ነው ..በታክስ ..በመንገድ ..በቤት #በየትኛውም አጋጣሚ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ብቻቸውን ከሆኑ ..ሸይጧን ሶስተኛቸው ነው ፡፡ ®__ሸይጧን ሶስተኛው ከሆነ አካል ላይ መልካም ነገር አይፈጠርም .. ፡፡

☞በተለይ ዲን ተገንዝቧዋል ከሚባል አካል ይህን ቆሻሻ ተግባር መመልከት ልብ ያደማል ...ወንገኔ ሆይ ንቃ ተደብቀህ ብሰራው ውስጥ አዋቂው አላህ አደባባይ ያወጣብሃል .. ችላ ሲልህ አላህ እያዘናጋህ መሆኑን አትዘንጋ ፡፡

አላህ እኔንም ቤተሰቦቼን ወዳጆቼን ..ሁሉንም ሙስሊም አካል ከዚህ አስነዋሪ ስራ ይሰውረን ፡፡

              _አሚን_

✍ወንድማችሁ አብዱል ፈታህ

https://t.me/https_Asselefya1
Sheytuan Azagn Meslo
Abu Meryem
ግን ሸይጧን አዛኝ መስሎ ነዉ የሚመጣዉ!!
ወላሒ የቲም አይደለንም።
በኑረዲን አል አረቢ
-ግጥማዊ መዳረሻ....!!
-ከየመን እስከ ሀበሻ....!!


የመንን እና ሀበሻን ለማስተሳሰር ታስቦ የቀረበ ታሪካዊ ግጥም

በኮንቦልቻ ፕሮግራም ላይ..የተነበበ...ነው።

በኑረዲን አል አረቢ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Audio
✅ቁርአንን ስንቀራ መጠንቀቅ ያለብን ነገራቶች!!

➾ቁርአን ስንቀራ ወደ ግራ ወደ ቀኝ መወዛወዝ እንዴት ይታያል?!

➾ሰደቀሏሁል አዚም ማለት!

➾የቁርአንን ገፅ ለመግለፅ ምራቅን መጠቀም እንዴት ይታያል!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አልሀምዱሊላህ

እኔደስ ብሎኛል እኳን ደስ አላቺሁ
የወረባቦ አባትና እናቶቺ እድለኛናቺሁ
ሀቅን አስተምረው ባጢልን እሚጥሉ
በተደጋጋሚ  እናተጋር መጡ
ባጢል ሲሰራ ሲየያዩ እጂግ እሚቆጡ
ሀቅን ለማስተማር ወደሃላ እማይሉ
በአዱንያ ጥቅም እማይታለሉ
ለነገቤታቺሁ ለናንተ ተጨቀው
ምንገድ ሳይሰለቹ እየታገሉነው
የወረባ ቦህዝብ ወላሂ እደለኛነው


ኡስታዞቻቺንን አላህ ይጠብቃቺሁ
ለናንተ ቃል የለኚም እደት ልግለጻቸሁ?
አላህ በሁለቱም ሀገር ያስደስታቺሁ
ልፋታቺሁን ጥረታቺሁን ፍሬ እያፈራነው
አብዛሀኛው ሰው ሽርክ እየተውነው
ሁሉ ዉጤት የናንተ ሰበብነው
ማንም ሲተቻቺሁ ጆሮ ሳትሰጡ
ያለስያሚያቺሁ ስም ሲሰጡ
ተውሒዲንን ያዙ ብላቺሁ ስትሉ
ዉሃብያ ብለው እናንተ ሲሉ
ሀቁ ይፋሆነ እነሱ ከሰሩዉ
የባጢል አቀቃኞቺ እራቁታቸውን ቀሩው
እሚያደርጉት አጥተው ደም አለቀሱው
በማን አለብኚነት ባጢል ሲታሰራጩው
ሀቅእደሚያሸንፍ መቸ ተረዱት
አሁን ውርደታቸውን አምነው ተቀበሉት
አልሀምዱሊላህ ይሄሁሉ የሆነው
በአላህ እገዛ የናንተ ሰበብነው !!

ኡስታዞቻቺን አላህ ይጠብቃቺሁ
ሁሌ በሀቅላይ አላህ ያጽናቺሁ
የሀበሻጀግኒቺ  አበሳ እኮናቺሁ
ለግ እደጨረቃ ያበራል ፊታቺሁ
አላህ ይጠብቃቺሁ !!


ወረባቦወቺ እኳን ደስ አላቺሁ በድጋሜ ተጠቀሙባቸው ወላሂ እንብላችሁ ከሚሉ ሸኽ ተብየወቺ እራቁና አዳምጡ እነዚህን ጀግና ብርቅዮ ኡስታዚቻቺንን !! ባረከሏሁ ፊኩም

✍️ቢንት ሙሀመድ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
ጥቅል ምክሮች ለባለትዳር እህቶች

🎋 ሴት ልጅ ትዳሯ የሰመረ ይሆን ዘንድ ልትፈፅማቸው ሚገቡ ነገሮች!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
ባልሺን ታዘዥ ባልሺ በታዘዝሺ ቁጥር
ይበልጥ ሊያዝንልሺ ይቀርባልና!!

✍️
እረ አንዳድ ሴቶች ግን ምን ነካችሁ!?

እንዴት በንፀህና የተነሳ ከባልሺ ትጣሊያለሺ ህዕ!?

አንድ ነፍስሺ ማፀዳት መንከባከብ እና ቤትሺ መንከባከብ ያቅትሻል ምን ሁነሺ ነዉ?

በሉ አስተካክሉ ይሄ ነገር ነዉር ነዉ እሺ ራስሽንም ፀድት ቤትሺንም
ፀድት እያደረግሺ¡¡ የምን መዝረክረክ ነዉ እ!?

ሲሆን ከቤት ሲወጣ ሲመለስ ቤቱ ራስሺ ፏ አድርገሺ ነገ ሄዶ እስኪመለስ ቤቱ እንድናፍቅ ማድረግ ልቡን መስረቅ ነዉ። እሺ ሴቶችዬ¡


✍️
☞በነገራችን ላይ…ቶሌ የሚናደዱ ሰዎች በጣም ጥሩ ልብ ያላቸው ናቸው።ቶሎ ሰዎን ይወዳሉ፣የሰውን ችግር ይረዳሉ…ሰውንም በጣም ያምናሉ። ነገር ግን የጠሉህ ቀን የጥላቻን ጥግ ያሳዪሃል ሀቢቢ!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
አላህ ዘንድ ያለህ ቦታ ከሰዎች ሁሉ የከፋ እንዳይሆን ተጠንቀቅ

👈 عن عائشة رضي الله عنها قالت: قال النبي صلى الله علبه وسلم: "{إن شر الناس عند الله منزلة يوم القيامة من تركه الناس اتقاء شره }"
ــ متفق عليه ــ


➾ እናታችን አኢሻ (አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና) የአላህ መልእክተኛ(የአላህ ሶላትና ሰላም ይስፈን) እንዲህ አሉ ትላለች፦

《ከሰዎች ሁሉ አላህ ዘንድ መጥፎ ቦታ ያለው ሰው ማለት: ከክፋቱ የተነሳ ሰዎች ከሱ መጥፎን እንዳይደርስባቸው ፈርተው ሚጠነቀቁትና የሚሸሹት ሰው ነው። 》

➾ስለዚህ ሰዎችን መጥቀምና ማስደሰት ባትችል ከማስከፋትና ከማስቀየም ታቀብ።

✍️