This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⇦ ســاهـم فـــﮯ نشـــر القنـــاة
فالدال ؏ـلى الخـــير كفا؏ـــلـہ ↶
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
فالدال ؏ـلى الخـــير كفا؏ـــلـہ ↶
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
عليكم بالقرآن تلاوة وتدبرا وسماعا
عبد العزيز بن عبد الله ابن باز
🔖 {وذكِّر فإن الذكرى تنفع المؤمنين}
🎙 للشيخ ابن باز -ﺭَﲪﻪُﷲُ-
▪عليكم بالقرآن تدبرا وسماعا.
http://t.me/https_Asselefya1
🎙 للشيخ ابن باز -ﺭَﲪﻪُﷲُ-
▪عليكم بالقرآن تدبرا وسماعا.
http://t.me/https_Asselefya1
✍️ጠይቃት አትፍራ!!
'
'
ትወዳት ይሆናል ፥
ምን አልባትም በጣም ትወዳት ይሆናል ፡፡
ልታጣትም አትፈልግ ይሆናል ፥
ቀን በእውንህ ፥ ሌት በህልምህም እየተመላለሰችብህ ተቸግረህ ይሆናል ፡፡
'
በዚህም ምክንያት :~ እሷን የግልህና ያንን የተቋጠረውና በአይነ አፋርነትህ
የታመቀውን ፍቅርህን እንደ ዶፍ በተሽጎደጎዱ የፍቅር ቃላት ጠዋት ከሌሊት
ልታዘንብላትና ምርጥ የህይወትህ አጋር ልታረጋትም ቋምጠህ ይሆናል ፡፡
'
ይህንን ታላቅ ፍቅርህንም መሰረት አድርገህ
# የትዳርን ጥያቄን ልታቀርብላት አስበህም ይሆናል ፡፡
'
ነገር ግን :~ ይህንን ጥያቄ ካቀረብኩላት በኀላ የማገኘው መልስ # እምቢ
ሊሆን ይችላል ፥ ቁርጤን ደግሞ ማወቅ አልፈልግም በሚል ምክንያትም
ታላቁን ፍቅርህን በትንሿ ልብህ ወጥረህና አፍነህ ይዘህ ጠዋት ከማታ ፥
ካሁን አሁን ፈነዳሁ ብለህ በስጋት ክልልም ሰፍረህ ይሆናል ፡፡
እኔ ምልህ :~
'
ለምን ...?
'
'
ለምን ይሄን ሁሉ ስቃይ ....?
'
'
[] ልብ በል [] :~
'
- በዚች ዱንያ ኀያሉ ጌታህ አላህ ከፈቀደውና ካዘዘው ነገር ውጪ የሚከሰት
ድምቡሎ የለም ፡፡
'
እንኳን ይህን የሚያክል ትልቁ የትዳር ጉዳይ ይቅርና ፥
ማስነጠስ እንኳ አላህ ከፃፈው አይቀርም ( አ .... አአአአአ ...... አቲሹ ፥፥
አልሀምዱሊላህ ....... ... ኧረ አታፍጥጡ ..... የርሀመከላህ በሉ .....! )
'
በተቃራኒው ደግሞ ካልፃፈው አፍንጫህን ብትቆርጠው እንኳ ማስነጠስ
አይቻልህም ፡፡ ( አ...... አአአአ ........ አአአአአ ....... ኢንጅሩ )
'
ታድያ ያንተ ጭንቀት ለምኑ ነው ...?
'
እትዬን ታገኛት ዘንድ ተፅፎልህና የአላህ ውሳኔ ከሆነ ፥ እናንተን የሚለያይ ሺ
ሰበብ ቢፈጠር ቦታ አይኖራቸውም ፥
እጅህንም ወደ እትዬህ ሰደህና ወደ ደረትህ አስጠግተህ ግንባሯን ትስም
ዘንድም ከልካይ አይኖርም ፡፡
'
ምን አልባት የአላህ ውሳኔ በተቃራኒው ከሆነ ደግሞ
'
ሰማይ ብትወጣ
-
መሬት ብትምስ
-
ሙሾ ብታወጣ
-
አዋጅ ብትለፍፍ
-
እግርህ ቢቀጥን
-
ቤቷ ስትመላለስ
-
ምንም አታመጣ
-
ውሳኔ ላይመለስ
-
አንዴ ፀንቷልና
-
ከጀሊሉ ደጃፍ
-
ቦታ የለውም ያንተ መነፋነፍ
'
'
በቃ :~ አታገኛትም ከተባለ አታገኛትም ፡፡
'
ስለዚህ :~ አላህ ያንተ እንድትሆን ከፃፈ ከእቅፍህ ላትወጣ
እሱ ( አላህ ) ካልፃፈልህ ደግሞ የጣርከውን ብትጥር የማታገኛት ከሆነ
'
ያንተ ጭንቀት ቦታ የለውም ፡፡ ከንቱ ነው .....!
'
እመነኝ ፥ ቦታ የለውም .....!
'
መጨነቅህ ምንም የማያመጣ ከሆነ ደግሞ : መጨነቅህ ትልቅ ስህተት
ለመሆኑ ጥርጥር የለውም ፡፡
'
'
ወንድሜ :~ ጭንቀትህን ትተህ ትክክለኛውን ሰበብ በተረጋጋና በሰከነ መንፈስ
አድርስ ፡፡
'
[] ጠይቃት []
'
እሺ ካለች = ቀድሞውንም እሺ እንድትል ተፅፏል ፥ አዲስ ነገር የለም ፡፡
'
እምቢ ካለችም = አስቀድሞ ተፅፏል ፥ አሁንም አዲስ ነገር የለም ፡፡
'
'
'
የአላህ ውሳኔ ምንም ይሁን ምን ካንተ ፍላጎት እንደሚሻልም አትዘንጋ ፡፡
'
'
ይልቅ ጥያቄህን ከማቅረብህ በፊት
'
ሌላ ጊዜ ባታውቀውም ፥ ለይል ተነስተህ ስገድ ፥
'
ባገኘኸው አጋጣሚም ሰደቃ ስጥ
'
የሱና ፆሞችንም በደንብ ተሳተፍ
'
በለሊቱ ክፍለ ጊዜም ይሁን ፥ ከግዴታ የሰላት ወቅቶች በኀላ
እጅህን ወደ ኀያሉ ዘርግተህ ለምነው ....!
'
'
ይህን ካደረግክ ፥ እትዬ ኸይርህ ሆና ከሆነ ያመጣታል
ካልሆነም ፥ ኸይርህን ይመርጥልሀል ...!
'
'
ጠይቃት :~
'
'
ወንድሜ :~ ከጠየቅክ
'
እሺ ወይም እምቢ ነው ...!
'
ዝም ካልክ ግን :~
'
ለዘላለም እምቢ ነው ...!
'
ጠይቃት ...!
'
አትፍራም ፥ አትኩራም
🔎ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነዉ¡
ሸር በማድረግ አድርሱ ለሚመለከተዉ በሙሉ¡¡
'
'
ትወዳት ይሆናል ፥
ምን አልባትም በጣም ትወዳት ይሆናል ፡፡
ልታጣትም አትፈልግ ይሆናል ፥
ቀን በእውንህ ፥ ሌት በህልምህም እየተመላለሰችብህ ተቸግረህ ይሆናል ፡፡
'
በዚህም ምክንያት :~ እሷን የግልህና ያንን የተቋጠረውና በአይነ አፋርነትህ
የታመቀውን ፍቅርህን እንደ ዶፍ በተሽጎደጎዱ የፍቅር ቃላት ጠዋት ከሌሊት
ልታዘንብላትና ምርጥ የህይወትህ አጋር ልታረጋትም ቋምጠህ ይሆናል ፡፡
'
ይህንን ታላቅ ፍቅርህንም መሰረት አድርገህ
# የትዳርን ጥያቄን ልታቀርብላት አስበህም ይሆናል ፡፡
'
ነገር ግን :~ ይህንን ጥያቄ ካቀረብኩላት በኀላ የማገኘው መልስ # እምቢ
ሊሆን ይችላል ፥ ቁርጤን ደግሞ ማወቅ አልፈልግም በሚል ምክንያትም
ታላቁን ፍቅርህን በትንሿ ልብህ ወጥረህና አፍነህ ይዘህ ጠዋት ከማታ ፥
ካሁን አሁን ፈነዳሁ ብለህ በስጋት ክልልም ሰፍረህ ይሆናል ፡፡
እኔ ምልህ :~
'
ለምን ...?
'
'
ለምን ይሄን ሁሉ ስቃይ ....?
'
'
[] ልብ በል [] :~
'
- በዚች ዱንያ ኀያሉ ጌታህ አላህ ከፈቀደውና ካዘዘው ነገር ውጪ የሚከሰት
ድምቡሎ የለም ፡፡
'
እንኳን ይህን የሚያክል ትልቁ የትዳር ጉዳይ ይቅርና ፥
ማስነጠስ እንኳ አላህ ከፃፈው አይቀርም ( አ .... አአአአአ ...... አቲሹ ፥፥
አልሀምዱሊላህ ....... ... ኧረ አታፍጥጡ ..... የርሀመከላህ በሉ .....! )
'
በተቃራኒው ደግሞ ካልፃፈው አፍንጫህን ብትቆርጠው እንኳ ማስነጠስ
አይቻልህም ፡፡ ( አ...... አአአአ ........ አአአአአ ....... ኢንጅሩ )
'
ታድያ ያንተ ጭንቀት ለምኑ ነው ...?
'
እትዬን ታገኛት ዘንድ ተፅፎልህና የአላህ ውሳኔ ከሆነ ፥ እናንተን የሚለያይ ሺ
ሰበብ ቢፈጠር ቦታ አይኖራቸውም ፥
እጅህንም ወደ እትዬህ ሰደህና ወደ ደረትህ አስጠግተህ ግንባሯን ትስም
ዘንድም ከልካይ አይኖርም ፡፡
'
ምን አልባት የአላህ ውሳኔ በተቃራኒው ከሆነ ደግሞ
'
ሰማይ ብትወጣ
-
መሬት ብትምስ
-
ሙሾ ብታወጣ
-
አዋጅ ብትለፍፍ
-
እግርህ ቢቀጥን
-
ቤቷ ስትመላለስ
-
ምንም አታመጣ
-
ውሳኔ ላይመለስ
-
አንዴ ፀንቷልና
-
ከጀሊሉ ደጃፍ
-
ቦታ የለውም ያንተ መነፋነፍ
'
'
በቃ :~ አታገኛትም ከተባለ አታገኛትም ፡፡
'
ስለዚህ :~ አላህ ያንተ እንድትሆን ከፃፈ ከእቅፍህ ላትወጣ
እሱ ( አላህ ) ካልፃፈልህ ደግሞ የጣርከውን ብትጥር የማታገኛት ከሆነ
'
ያንተ ጭንቀት ቦታ የለውም ፡፡ ከንቱ ነው .....!
'
እመነኝ ፥ ቦታ የለውም .....!
'
መጨነቅህ ምንም የማያመጣ ከሆነ ደግሞ : መጨነቅህ ትልቅ ስህተት
ለመሆኑ ጥርጥር የለውም ፡፡
'
'
ወንድሜ :~ ጭንቀትህን ትተህ ትክክለኛውን ሰበብ በተረጋጋና በሰከነ መንፈስ
አድርስ ፡፡
'
[] ጠይቃት []
'
እሺ ካለች = ቀድሞውንም እሺ እንድትል ተፅፏል ፥ አዲስ ነገር የለም ፡፡
'
እምቢ ካለችም = አስቀድሞ ተፅፏል ፥ አሁንም አዲስ ነገር የለም ፡፡
'
'
'
የአላህ ውሳኔ ምንም ይሁን ምን ካንተ ፍላጎት እንደሚሻልም አትዘንጋ ፡፡
'
'
ይልቅ ጥያቄህን ከማቅረብህ በፊት
'
ሌላ ጊዜ ባታውቀውም ፥ ለይል ተነስተህ ስገድ ፥
'
ባገኘኸው አጋጣሚም ሰደቃ ስጥ
'
የሱና ፆሞችንም በደንብ ተሳተፍ
'
በለሊቱ ክፍለ ጊዜም ይሁን ፥ ከግዴታ የሰላት ወቅቶች በኀላ
እጅህን ወደ ኀያሉ ዘርግተህ ለምነው ....!
'
'
ይህን ካደረግክ ፥ እትዬ ኸይርህ ሆና ከሆነ ያመጣታል
ካልሆነም ፥ ኸይርህን ይመርጥልሀል ...!
'
'
ጠይቃት :~
'
'
ወንድሜ :~ ከጠየቅክ
'
እሺ ወይም እምቢ ነው ...!
'
ዝም ካልክ ግን :~
'
ለዘላለም እምቢ ነው ...!
'
ጠይቃት ...!
'
አትፍራም ፥ አትኩራም
🔎ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነዉ¡
ሸር በማድረግ አድርሱ ለሚመለከተዉ በሙሉ¡¡
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
መልክሽ ወደ ትዳር ሊወስድሽ ይችላል ፀባይሽ ግን ወደ አባትሺ ቤት ይመልስሻል¡¡ ✍️
ዕውነት ነው!!
በመልክሽ መርጦ ሊወስድሽ ይችላል፣ ነገር ግን በስነ-ምግባርሽ ብሉሹነት በሄድሽበት እግር ወደ መጣሽበት ይመልስሻል። እንደራሴ ሐሳብ: ትዳርን በንክብካቤ ጠብቆ ለመያዝ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ሴቶች ናቸው፣ ባሏ ከሷ የሚፈልገውን ከዲን ግንዛቤ እስከ ፀባይ፣ ከግኑኝነት እስከ እንክብካቤ ከሷ ካገኘ የሌላን ሰው ደጅ አይጠናም። ነገር ግን "ሴቶች ጡትጂ ልብ የላቸውም" እንደሚባለው አይነት ሴት ከሆነች: በሷ ላይ መወስለቱና የሌላን ሰው ደጅ መጥናቱ አይቀርም።
ባሎች! ከሚስቶቻቹህ የምታዩትን አንዳንድ ግድፈቶችን በዝምታ አሳልፏቸው፣ አንዲት ግድፈት ባገኛቹህ ቁጥር እቧ-ጎራ አትፍጠሩ!
ትዳሩን ጠብቆ ለያዘ ሰው አሏህ ይዘንለት!
✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
በመልክሽ መርጦ ሊወስድሽ ይችላል፣ ነገር ግን በስነ-ምግባርሽ ብሉሹነት በሄድሽበት እግር ወደ መጣሽበት ይመልስሻል። እንደራሴ ሐሳብ: ትዳርን በንክብካቤ ጠብቆ ለመያዝ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ሴቶች ናቸው፣ ባሏ ከሷ የሚፈልገውን ከዲን ግንዛቤ እስከ ፀባይ፣ ከግኑኝነት እስከ እንክብካቤ ከሷ ካገኘ የሌላን ሰው ደጅ አይጠናም። ነገር ግን "ሴቶች ጡትጂ ልብ የላቸውም" እንደሚባለው አይነት ሴት ከሆነች: በሷ ላይ መወስለቱና የሌላን ሰው ደጅ መጥናቱ አይቀርም።
ባሎች! ከሚስቶቻቹህ የምታዩትን አንዳንድ ግድፈቶችን በዝምታ አሳልፏቸው፣ አንዲት ግድፈት ባገኛቹህ ቁጥር እቧ-ጎራ አትፍጠሩ!
ትዳሩን ጠብቆ ለያዘ ሰው አሏህ ይዘንለት!
✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
💦
በደስታ እደሩ¡
✍️
ደስታ ሲበዛ እንባ የሚፈስ!💦
አልሐምዱሊላህ አላ ነኢመተል ኢስላም!
አላህ በመልካም ስራ ላይ ያፀናን!
መልካም ስራ ያለፍል ግን ዉጤቱ ሲታይ
ደስታዉ ከልፍቱ በላይ ነዉ!አላህ ያጠንክረን!
በደስታ እደሩ¡
✍️
هيثم الدخين - تلاوة عذبة تخشع لها القلوب لسورة الحاقة ؛ من أروع…
ዉብ ቲላዋ ግብዣ
ከቁርአን ጋር እንኑር!
ከቁርአን ጋር እንኑር!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
القارئ عبد الله الموسى
تلاوة مؤثرة محمد اللحيدان
ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ!
የቁርአን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው ነው!!
ጆሮዋችን በነሺዳ፣ በመንዙማ፣ በዘፈን ከምናበላሸው በቁርአን መስማት እንጥመደው!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
የቁርአን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው ነው!!
ጆሮዋችን በነሺዳ፣ በመንዙማ፣ በዘፈን ከምናበላሸው በቁርአን መስማት እንጥመደው!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
ኢብኑ ተይሚያ የጀግኖች መድረሳ
ለሰለፍይ ሁሉ የሆንሽዉ ማረፊያ
ስንት ጀግና አፈራሽ የሆኑ እንደ አንበሳ
ስንት ጀግና አፈራሽ በእቅፍሽ ይዘሽ
ተንከባክበሽና እዉቀትን መግበሽ
ቁርአን ሀዲስን ሀቅን እያስተማርሽ
ቆራጥ የሆኑ እንቁ ስንት ጀግና አፈራሽ
ቆይልን ሁል ጊዜም ኑሪልን ብዙ አመት
ይንፀባርቅ ባንች የእስልምና ወበት
ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ስለድንሽ አዉሪ
ጀግኖች አፍርተሻል በእስልምናሽ ኩሪ
የቢዲአ ሰዎች ሁሌ ሳይበግሩሽ
ሀቅን ለማስተማር ሁልጊዜ እየለፋሽ
ወዷ መድረሳዬ ብዙ ጀግና አፈራሽ
ወሏሂ ቢላሂ ሁሌም ወስጣችን ነሽ
እንወድሻለን አሏህ ይጠብቅሽ
በቁርአን ሀዲስ በእዉቀት የተካብሽ
የሱንዮች መድረግ የሆንሽ አስደሳች
ኢብኑ ተይሚያየ የአይናችን ማረፊያ
ሁል ጊዜም አንችነሽ የኛ መደሰቻ
ሁልጊዜም ፅኝልን በሀቅ ላይ ሁነሽ
ያችን ዉዷ ሀገር ጀነትን እንደትወርሽ
በሰለፎች ምንገድ ቀጥ ብለሽ የተጓሽ
በቁርአን ሀዲስ በእዉቀት የተካብሽ
የወቃሽ ወቀሳ ሁሌም ሳይበግርሽ
በርች መድረሳዬ በሀቋ ተጉዘሽ
በሱሀባ አረዳድ በሱና ላይ ሁነሽ::
✍
ለሰለፍይ ሁሉ የሆንሽዉ ማረፊያ
ስንት ጀግና አፈራሽ የሆኑ እንደ አንበሳ
ስንት ጀግና አፈራሽ በእቅፍሽ ይዘሽ
ተንከባክበሽና እዉቀትን መግበሽ
ቁርአን ሀዲስን ሀቅን እያስተማርሽ
ቆራጥ የሆኑ እንቁ ስንት ጀግና አፈራሽ
ቆይልን ሁል ጊዜም ኑሪልን ብዙ አመት
ይንፀባርቅ ባንች የእስልምና ወበት
ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ስለድንሽ አዉሪ
ጀግኖች አፍርተሻል በእስልምናሽ ኩሪ
የቢዲአ ሰዎች ሁሌ ሳይበግሩሽ
ሀቅን ለማስተማር ሁልጊዜ እየለፋሽ
ወዷ መድረሳዬ ብዙ ጀግና አፈራሽ
ወሏሂ ቢላሂ ሁሌም ወስጣችን ነሽ
እንወድሻለን አሏህ ይጠብቅሽ
በቁርአን ሀዲስ በእዉቀት የተካብሽ
የሱንዮች መድረግ የሆንሽ አስደሳች
ኢብኑ ተይሚያየ የአይናችን ማረፊያ
ሁል ጊዜም አንችነሽ የኛ መደሰቻ
ሁልጊዜም ፅኝልን በሀቅ ላይ ሁነሽ
ያችን ዉዷ ሀገር ጀነትን እንደትወርሽ
በሰለፎች ምንገድ ቀጥ ብለሽ የተጓሽ
በቁርአን ሀዲስ በእዉቀት የተካብሽ
የወቃሽ ወቀሳ ሁሌም ሳይበግርሽ
በርች መድረሳዬ በሀቋ ተጉዘሽ
በሱሀባ አረዳድ በሱና ላይ ሁነሽ::
✍
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኢብኑ ተይሚያ የጀግኖች መድረሳ ለሰለፍይ ሁሉ የሆንሽዉ ማረፊያ ስንት ጀግና አፈራሽ የሆኑ እንደ አንበሳ ስንት ጀግና አፈራሽ በእቅፍሽ ይዘሽ ተንከባክበሽና እዉቀትን መግበሽ ቁርአን ሀዲስን ሀቅን እያስተማርሽ ቆራጥ የሆኑ እንቁ ስንት ጀግና አፈራሽ ቆይልን ሁል ጊዜም ኑሪልን ብዙ አመት ይንፀባርቅ ባንች የእስልምና ወበት ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ስለድንሽ አዉሪ ጀግኖች አፍርተሻል በእስልምናሽ ኩሪ…
የኛ ጀግና እህት አላህ እጂሽን ይባርከዉ
ኡሙ አብዱረህማን አንች ልዩ እህታችን
ነሺ ሀዩ አላህ ከመልካም ስራ ጋር ያኑርሽ
የማትሰለች ሁለየ መልካም ስራ ላይ
ቀድማ የምትገኝ ጀግናዋ እህታችን
ኑሪልን ዉዷ እህታችንአላህ ይጠብቅሺ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍
ኡሙ አብዱረህማን አንች ልዩ እህታችን
ነሺ ሀዩ አላህ ከመልካም ስራ ጋር ያኑርሽ
የማትሰለች ሁለየ መልካም ስራ ላይ
ቀድማ የምትገኝ ጀግናዋ እህታችን
ኑሪልን ዉዷ እህታችንአላህ ይጠብቅሺ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍
التحذير من تضييع صلاة الفجر عن وقتها | الشيخ عبد العزيز بن باز
🔍التحذير من تضييع صلاة الفجر عن وقتها
🎙 الشيخ عبد العزيز بن باز
🎙 الشيخ عبد العزيز بن باز
ባሌን ስለምወደው ወደ ሌላ ቦታ እንዳይሄድብኝ መስተፋቅር ባደርግበት በሸሪዐው እንዴት ይታያል?
በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ
ባሌን ስለምወደው ወደ ሌላ ቦታ እንዳይሄድብኝ መስተፋቅር ባደርግበት በሸሪዐው እንዴት ይታያል?
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁላ፞ህ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁላ፞ህ
በወሎ ወረባቦ ገጠራማ መንደሮች የተደረገ ደዕዋ ስብስብ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
ሙ/ቁ 001 ሺርክ…
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019
ሙ/ቁ 002 አሏህ ለምን ፈጠረን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021
ሙ/ቁ 003 ሺርክ ምንድን ነዉ?
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7026
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7026
ሙ/ቁ 004 የኢማን ፀጋና የአማኞች ባህሪ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7029
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7029
ሙ/ቁ 005 ላኢላሐ ኢለሏህ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7030
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7030
ሙ/ቁ 006 ጥያቄና መልስ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7032
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7032
ሙ/ቁ 007 ሶላት ሶላት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7033
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7033
ሙ/ቁ 008 አሏህ በባሮቹ ላይ ያለዉ ሃቅ ምንድን ነዉ?
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7034
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7034
ሙ/ቁ 009 ተዉሂድ ነብያት አደራ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7047
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7047
ሙ/ቁ 010 ተዉሂድና ሺርክ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7048
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7048
ሙ/ቁ 011 ላኢላሐ ኢለሏህ ትርጉምና መስፈርት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7049
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7049
ሙ/ቁ 012 የመስጂድ ሰዎች
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7051
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7051
ሙ/ቁ 013 ሶስቱ የተዉሂድ ክፍል
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7057
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7057
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
ሙ/ቁ 001 ሺርክ…
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019
ሙ/ቁ 002 አሏህ ለምን ፈጠረን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021
ሙ/ቁ 003 ሺርክ ምንድን ነዉ?
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7026
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7026
ሙ/ቁ 004 የኢማን ፀጋና የአማኞች ባህሪ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7029
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7029
ሙ/ቁ 005 ላኢላሐ ኢለሏህ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7030
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7030
ሙ/ቁ 006 ጥያቄና መልስ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7032
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7032
ሙ/ቁ 007 ሶላት ሶላት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7033
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7033
ሙ/ቁ 008 አሏህ በባሮቹ ላይ ያለዉ ሃቅ ምንድን ነዉ?
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7034
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7034
ሙ/ቁ 009 ተዉሂድ ነብያት አደራ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7047
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7047
ሙ/ቁ 010 ተዉሂድና ሺርክ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7048
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7048
ሙ/ቁ 011 ላኢላሐ ኢለሏህ ትርጉምና መስፈርት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7049
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7049
ሙ/ቁ 012 የመስጂድ ሰዎች
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7051
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7051
ሙ/ቁ 013 ሶስቱ የተዉሂድ ክፍል
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7057
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7057
እህቴ የት ይሆን ያለሺው!??
➖➖➖➖➖➖➖➖
እህቴን ፍለጋ መገድ ጀምሪያለሁ
የሙስሊም እህቴን እኔናፍቂያለሁ
እስቲ ባገኛት ፍለጋይዣለሁ !!
አቺ ውብ እህቴ የት ይሆን ያለሺው ?
አቂጣጫሽ ጠፋብኝ የት ተደብቀሺ ነው?
እህቴ ሀቂቃ በጣም ናፍቄነው
አኼራ አስታዋሸ የእኔ መካሪ
በጥሩ ስትመክሪኝ የእኔ አስተማሪ
እስቲ መልስ ስጪኝ የእኔ ታታሪ ?
እህቴ እስቲ ካለሺበት አቤት በይኚ
ዉስጤን ደስይበለው አለሁልሺ በይኚ
አላህን በማውሳት ነይ አደራ በይኚ
እኔ ተኝቻለሁ እህቴ ቀስቅሺኝ ?
ከጎኔ ከራቅሺኝ በጣም ቆይተሻል
አቺን በመጠበቅ ነግቶ ይመሻል
መልካም ግሳጼሽ እደት ይናፍቃል
እህቴ የት ይሆን ያለሺው??
በስጋ በአጥንት ምንም ባንገናኚ
አልሀምዱሊላሂ ኢስላም አገናኘኚ
በተውሂድ ጓደና አቺን አገኘሁኝ
እጂግ ደስተኛ ሳቂታ ነበርኩኝ
እህቴ የትነሺ??
〰️〰️〰️〰️〰️
የተደበቅሺበት ቦታውን ጠቁሙኝ
አቺን ለማገኘት እፈልጋለሁኝ
ልክ እደበፊቱ ሀድስቁርአን እስቲ አስተምሪኝ
በሳአት ደቂቃ ሙራጃአ ስጪኝ ??
አላህን በማውሳት አደራሺን በይኝ
ነይ እስቲ እህቴ አለሁልሺ በይኝ
ይቺን እህቴን አፋልጉኝ ??
እህቴ አቺን እሚመስል ፈልጌ አጣሑኝ
ትሽን ቆይተው ሄዱ ትተውኝ
ደካማ መሆነን እየተ ረዱኝ
ጥፋቴን ሳይነግሩኝ
ሀቂቃ ምንም በማላውቀው ካጠገቤ ራቁኝ
ግን የተዉሂድ እህት ከመጥፎ እምትከለክል በመልካም እምታዝ የለቺም ድብቅናት.
ይቺን እህት ለማገኘት እራሳቺንን በተውሂድ ላይ ማጥናት ይኖርብናል ለአሏህ ብለን ስራቺንን ከሰራን ኢሻአሏህ ነገ በጀነት እንገናኛለን !!
አላህ ከፈቀደም እዚሁ እንገናኝና ተውሂድን በመማር በማስተማር ኢሻአሏህ እንተባበራለን
✍️ፈላጊ F ነኚ አመተላህ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖
እህቴን ፍለጋ መገድ ጀምሪያለሁ
የሙስሊም እህቴን እኔናፍቂያለሁ
እስቲ ባገኛት ፍለጋይዣለሁ !!
አቺ ውብ እህቴ የት ይሆን ያለሺው ?
አቂጣጫሽ ጠፋብኝ የት ተደብቀሺ ነው?
እህቴ ሀቂቃ በጣም ናፍቄነው
አኼራ አስታዋሸ የእኔ መካሪ
በጥሩ ስትመክሪኝ የእኔ አስተማሪ
እስቲ መልስ ስጪኝ የእኔ ታታሪ ?
እህቴ እስቲ ካለሺበት አቤት በይኚ
ዉስጤን ደስይበለው አለሁልሺ በይኚ
አላህን በማውሳት ነይ አደራ በይኚ
እኔ ተኝቻለሁ እህቴ ቀስቅሺኝ ?
ከጎኔ ከራቅሺኝ በጣም ቆይተሻል
አቺን በመጠበቅ ነግቶ ይመሻል
መልካም ግሳጼሽ እደት ይናፍቃል
እህቴ የት ይሆን ያለሺው??
በስጋ በአጥንት ምንም ባንገናኚ
አልሀምዱሊላሂ ኢስላም አገናኘኚ
በተውሂድ ጓደና አቺን አገኘሁኝ
እጂግ ደስተኛ ሳቂታ ነበርኩኝ
እህቴ የትነሺ??
〰️〰️〰️〰️〰️
የተደበቅሺበት ቦታውን ጠቁሙኝ
አቺን ለማገኘት እፈልጋለሁኝ
ልክ እደበፊቱ ሀድስቁርአን እስቲ አስተምሪኝ
በሳአት ደቂቃ ሙራጃአ ስጪኝ ??
አላህን በማውሳት አደራሺን በይኝ
ነይ እስቲ እህቴ አለሁልሺ በይኝ
ይቺን እህቴን አፋልጉኝ ??
እህቴ አቺን እሚመስል ፈልጌ አጣሑኝ
ትሽን ቆይተው ሄዱ ትተውኝ
ደካማ መሆነን እየተ ረዱኝ
ጥፋቴን ሳይነግሩኝ
ሀቂቃ ምንም በማላውቀው ካጠገቤ ራቁኝ
ግን የተዉሂድ እህት ከመጥፎ እምትከለክል በመልካም እምታዝ የለቺም ድብቅናት.
ይቺን እህት ለማገኘት እራሳቺንን በተውሂድ ላይ ማጥናት ይኖርብናል ለአሏህ ብለን ስራቺንን ከሰራን ኢሻአሏህ ነገ በጀነት እንገናኛለን !!
አላህ ከፈቀደም እዚሁ እንገናኝና ተውሂድን በመማር በማስተማር ኢሻአሏህ እንተባበራለን
✍️ፈላጊ F ነኚ አመተላህ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1