💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለዚህ ቀን እንዘጋጅ!
~
የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል

” يَتْبَعُ المَيِّتَ ثَلاثَةٌ، فَيَرْجِعُ اثْنانِ ويَبْقى معهُ واحِدٌ: يَتْبَعُهُ أهْلُهُ ومالُهُ وعَمَلُهُ، فَيَرْجِعُ أهْلُهُ ومالُهُ، ويَبْقى عَمَلُهُ “
"ሟችን ሶስት ነገሮች ይከተሉታል። ሁለቱ ሲመለሱ አንዱ ከሱ ጋር ይቀራል። ቤተሰቡ፣ ንብረቱ እና ስራው ይከተሉታል። ቤተሰቡና ንብረቱ ይመለሳሉ። ስራው አብሮት ይቀራል።"
[ቡኻሪ፡ 6514] [ሙስሊም፡ 2960]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
⬇️ القرآن وبقاء العقل

أهل القرآن يمتعون بعقولهم ولو طالت بهم أعمارهم ..

فعن عبد الملك بن عمير قال:
"كان يقال: إن أبقى الناس عقولا قراء القرآن ".
وقال بعض السلف: "من حفظَ القرآن متِّع بعقله"


👉ቁርኣንና የአእምሮ ቀጣይነት!!

የቁርኣን ባለቤቶች በነሱ ላይ እድሜያቸው ቢረዝምም በአእምሮአቸው ይጠቀማሉ።

ይባል ነበር"ከሰዎች ሁሉ ከአቅል በስተኩል
ቀጣይነት ያላቸው ቁርኣንን አንባቢዎች ናቸው።


ከሰለፎች ከፊሉ ብሎ ይል ነበር።

«ቁርኣንን በአእምሮው የሸመደደ በአቅሉ
ይጣቀማል።»
Audio
👈 تلاوة آخر سورة البقرة

🎙 القارئ:
#صالح_الأنصاري

•••━══❁✿❁══━•••
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ
وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (56)
.
.
ሰዎች ዘንድ ተወዳጂ የሚያደርግሽ ምላስሺ ሳይሆን መልካም ስነ_ምግባርሺ ነዉ።

✍️
መልክሽ ወደ ትዳር ሊወስድሽ ይችላል
ፀባይሽ ግን ወደ አባትሺ ቤት ይመልስሻል¡¡

✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⇦ ســاهـم فـــﮯ نشـــر القنـــاة
فالدال ؏ـلى الخـــير كفا؏ـــلـہ ↶



╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤
t.me/https_Asselefya1
عليكم بالقرآن تلاوة وتدبرا وسماعا
عبد العزيز بن عبد الله ابن باز
🔖 {وذكِّر فإن الذكرى تنفع المؤمنين}

🎙 للشيخ ابن باز -ﺭَﲪﻪُﷲُ-

▪عليكم بالقرآن تدبرا وسماعا.

‌‌‌‌http://t.me/https_Asselefya1
Audio
#فا،د؊

🔹️جاء في القرآن الكريم تكثير الآيات في توحيد الربوبية ومعرفة الخالق الرازق الذي يحيي ويميت...
•الله جلّ جلاله هو الذي بيده مقاليد كلّ شيء وحده.

🎙الشيخ صالح آل الشيخ -حفظه الله-.

———
✍️ጠይቃት አትፍራ!!
'
'
ትወዳት ይሆናል ፥
ምን አልባትም በጣም ትወዳት ይሆናል ፡፡
ልታጣትም አትፈልግ ይሆናል ፥
ቀን በእውንህ ፥ ሌት በህልምህም እየተመላለሰችብህ ተቸግረህ ይሆናል ፡፡
'
በዚህም ምክንያት :~ እሷን የግልህና ያንን የተቋጠረውና በአይነ አፋርነትህ
የታመቀውን ፍቅርህን እንደ ዶፍ በተሽጎደጎዱ የፍቅር ቃላት ጠዋት ከሌሊት
ልታዘንብላትና ምርጥ የህይወትህ አጋር ልታረጋትም ቋምጠህ ይሆናል ፡፡
'
ይህንን ታላቅ ፍቅርህንም መሰረት አድርገህ
# የትዳርን ጥያቄን ልታቀርብላት አስበህም ይሆናል ፡፡
'
ነገር ግን :~ ይህንን ጥያቄ ካቀረብኩላት በኀላ የማገኘው መልስ # እምቢ
ሊሆን ይችላል ፥ ቁርጤን ደግሞ ማወቅ አልፈልግም በሚል ምክንያትም
ታላቁን ፍቅርህን በትንሿ ልብህ ወጥረህና አፍነህ ይዘህ ጠዋት ከማታ ፥
ካሁን አሁን ፈነዳሁ ብለህ በስጋት ክልልም ሰፍረህ ይሆናል ፡፡

እኔ ምልህ :~
'
ለምን ...?
'
'
ለምን ይሄን ሁሉ ስቃይ ....?
'
'
[] ልብ በል [] :~
'
- በዚች ዱንያ ኀያሉ ጌታህ አላህ ከፈቀደውና ካዘዘው ነገር ውጪ የሚከሰት
ድምቡሎ የለም ፡፡
'
እንኳን ይህን የሚያክል ትልቁ የትዳር ጉዳይ ይቅርና ፥
ማስነጠስ እንኳ አላህ ከፃፈው አይቀርም ( አ .... አአአአአ ...... አቲሹ ፥፥
አልሀምዱሊላህ ....... ... ኧረ አታፍጥጡ ..... የርሀመከላህ በሉ .....! )
'
በተቃራኒው ደግሞ ካልፃፈው አፍንጫህን ብትቆርጠው እንኳ ማስነጠስ
አይቻልህም ፡፡ ( አ...... አአአአ ........ አአአአአ ....... ኢንጅሩ )
'
ታድያ ያንተ ጭንቀት ለምኑ ነው ...?
'
እትዬን ታገኛት ዘንድ ተፅፎልህና የአላህ ውሳኔ ከሆነ ፥ እናንተን የሚለያይ ሺ
ሰበብ ቢፈጠር ቦታ አይኖራቸውም ፥
እጅህንም ወደ እትዬህ ሰደህና ወደ ደረትህ አስጠግተህ ግንባሯን ትስም
ዘንድም ከልካይ አይኖርም ፡፡
'
ምን አልባት የአላህ ውሳኔ በተቃራኒው ከሆነ ደግሞ
'
ሰማይ ብትወጣ
-
መሬት ብትምስ
-
ሙሾ ብታወጣ
-
አዋጅ ብትለፍፍ
-
እግርህ ቢቀጥን
-
ቤቷ ስትመላለስ
-
ምንም አታመጣ
-
ውሳኔ ላይመለስ
-
አንዴ ፀንቷልና
-
ከጀሊሉ ደጃፍ
-
ቦታ የለውም ያንተ መነፋነፍ
'
'
በቃ :~ አታገኛትም ከተባለ አታገኛትም ፡፡
'
ስለዚህ :~ አላህ ያንተ እንድትሆን ከፃፈ ከእቅፍህ ላትወጣ
እሱ ( አላህ ) ካልፃፈልህ ደግሞ የጣርከውን ብትጥር የማታገኛት ከሆነ
'
ያንተ ጭንቀት ቦታ የለውም ፡፡ ከንቱ ነው .....!
'
እመነኝ ፥ ቦታ የለውም .....!
'
መጨነቅህ ምንም የማያመጣ ከሆነ ደግሞ : መጨነቅህ ትልቅ ስህተት
ለመሆኑ ጥርጥር የለውም ፡፡
'
'
ወንድሜ :~ ጭንቀትህን ትተህ ትክክለኛውን ሰበብ በተረጋጋና በሰከነ መንፈስ
አድርስ ፡፡
'
[] ጠይቃት []
'
እሺ ካለች = ቀድሞውንም እሺ እንድትል ተፅፏል ፥ አዲስ ነገር የለም ፡፡
'
እምቢ ካለችም = አስቀድሞ ተፅፏል ፥ አሁንም አዲስ ነገር የለም ፡፡
'
'
'
የአላህ ውሳኔ ምንም ይሁን ምን ካንተ ፍላጎት እንደሚሻልም አትዘንጋ ፡፡
'
'
ይልቅ ጥያቄህን ከማቅረብህ በፊት
'
ሌላ ጊዜ ባታውቀውም ፥ ለይል ተነስተህ ስገድ ፥
'
ባገኘኸው አጋጣሚም ሰደቃ ስጥ
'
የሱና ፆሞችንም በደንብ ተሳተፍ
'
በለሊቱ ክፍለ ጊዜም ይሁን ፥ ከግዴታ የሰላት ወቅቶች በኀላ
እጅህን ወደ ኀያሉ ዘርግተህ ለምነው ....!
'
'
ይህን ካደረግክ ፥ እትዬ ኸይርህ ሆና ከሆነ ያመጣታል
ካልሆነም ፥ ኸይርህን ይመርጥልሀል ...!
'
'
ጠይቃት :~
'
'
ወንድሜ :~ ከጠየቅክ
'
እሺ ወይም እምቢ ነው ...!
'
ዝም ካልክ ግን :~
'
ለዘላለም እምቢ ነው ...!
'
ጠይቃት ...!
'
አትፍራም ፥ አትኩ
ራም

🔎ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነዉ¡


ሸር በማድረግ አድርሱ ለሚመለከተዉ በሙሉ¡¡
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
መልክሽ ወደ ትዳር ሊወስድሽ ይችላል ፀባይሽ ግን ወደ አባትሺ ቤት ይመልስሻል¡¡ ✍️
ዕውነት ነው!!

በመልክሽ መርጦ ሊወስድሽ ይችላል፣ ነገር ግን በስነ-ምግባርሽ ብሉሹነት በሄድሽበት እግር ወደ መጣሽበት ይመልስሻል። እንደራሴ ሐሳብ: ትዳርን በንክብካቤ ጠብቆ ለመያዝ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ሴቶች ናቸው፣ ባሏ ከሷ የሚፈልገውን ከዲን ግንዛቤ እስከ ፀባይ፣ ከግኑኝነት እስከ እንክብካቤ ከሷ ካገኘ የሌላን ሰው ደጅ አይጠናም። ነገር ግን "ሴቶች ጡትጂ ልብ የላቸውም" እንደሚባለው አይነት ሴት ከሆነች: በሷ ላይ መወስለቱና የሌላን ሰው ደጅ መጥናቱ አይቀርም።

ባሎች! ከሚስቶቻቹህ የምታዩትን አንዳንድ ግድፈቶችን በዝምታ አሳልፏቸው፣ አንዲት ግድፈት ባገኛቹህ ቁጥር እቧ-ጎራ አትፍጠሩ!

ትዳሩን ጠብቆ ለያዘ ሰው አሏህ ይዘንለት!

✍አብደረህማን አማን

t.me/abdu_rheman_aman
💦ደስታ ሲበዛ እንባ የሚፈስ!💦

አልሐምዱሊላህ አላ ነኢመተል ኢስላም!

አላህ በመልካም ስራ ላይ ያፀናን!

መልካም ስራ ያለፍል ግን ዉጤቱ ሲታይ
ደስታዉ ከልፍቱ በላይ ነዉ!አላህ ያጠንክረን!


በደስታ እደሩ¡

✍️
تلاوة مؤثرة محمد اللحيدان
ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ!

የቁርአን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው ነው!!

ጆሮዋችን በነሺዳ፣ በመንዙማ፣ በዘፈን ከምናበላሸው በቁርአን መስማት እንጥመደው!!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1